ዛጎል Media

ዛጎል Media እንቅጫን መረጃ

Orthodox   ሁሌ ለቅሶ ላይ ናት     ተዋህዶ ሀይማኖቴ
03/06/2026

Orthodox ሁሌ ለቅሶ ላይ ናት
ተዋህዶ ሀይማኖቴ

አሩሲ orthodox
03/06/2026

አሩሲ orthodox

03/06/2026

FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) ጤነኛ ነዉ ግን ወገን

አሁንም እንደ ሀገር Orthodox  ለፖለቲካ እንጅ  ለምዕመኗ አልቆመችም  #አርሲ ምት ይብቃ
03/06/2026

አሁንም እንደ ሀገር Orthodox ለፖለቲካ እንጅ ለምዕመኗ አልቆመችም
#አርሲ ምት ይብቃ

11/02/2026

ደብረታቦር ሰላም ነዎይ

22/01/2026
የሀዘን  ዜና፦ ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየበኢትዮጵያ የጥበብ ዓለም ውስጥ ስመጥር እና በሁላችንም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የነበረው ባለሙያ ነጻነት ወርቅ...
16/01/2026

የሀዘን ዜና፦ ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

በኢትዮጵያ የጥበብ ዓለም ውስጥ ስመጥር እና በሁላችንም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የነበረው ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ (ነፂ) ባደረበት ድንገተኛ ከዚህ ዓለም መለየቱን በከፍተኛ ሀዘን ሰምተናል።

ነፃነት ወርቅነህ በተለይም በኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን ለበርካታ ዓመታት የሚተላለፈው በብዙ ቤቶች ዘንድ በሚወደው የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢነቱ ይታወቃል።

ከፕሮግራም አቅራቢነቱ ባሻገር፣ በበርካታ ፊልሞች ላይ ባሳየው ድንቅ የትወና ብቃቱ እና ልዩ በሆነው የሰው አክባሪነቱ በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ትልቅ ስፍራ ነበረው።

የሰው ልጅ ህይወት እንዲህ ናት፤ ትላንት ማታ "ቻው" ብሎ የተለየን ሰው፣ ዛሬ በቤቱ በዛው ላይመለስ ይሄዳል ብሎ ማን ይገምታል? ነፂ የኛ ምስኪን፣ ነፂ የኛ የዋህ... እንዲህ በድንገት መለየትህ መላውን የጥበብ ቤተሰብና አድናቂዎችህን በሀዘን ሰበር አድርጎናል።

ነፃነት ወርቅነህ ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት ነበር። ባበረከታቸው ስራዎችና በደግነቱ ሁልጊዜም በልባችን ሲታወስ ይኖራል።

ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው የጥበብ አፍቃሪዎች ፈጣሪ መጽናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን።

ነፍስህን በገነት ያኑራት!
ነፂ የኛ ምስኪን

😭😭😭

🌴🌴🌴

23/12/2025

ጀግናን አምሃራ ይወልደዉ የለ ጃል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን በተካሄደው Compact with Africa (CwA) መርሃ ግብር ላይ ተካፈሉ አዲስ አበባ፤ ህዳር 14/2018(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ...
23/11/2025

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን በተካሄደው Compact with Africa (CwA) መርሃ ግብር ላይ ተካፈሉ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 14/2018(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን በተካሄደው Compact with Africa (CwA) መርሃ ግብር ላይ ተካፍለዋል።

መርሃ ግብሩ ሥራው የደረሰበትን ደረጃ በመገምገም የወደፊት ትልሙን መመልከት ላይ ያተኮረ እንደነበር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር በንግግራቸው የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት ሥራዎችን፣ እንደ ገበያን ክፍት የማድረግ ተግባራት፣ የቁጥጥር ማህቀፎች የማጠናከር ሥራዎች፣ የካፒታል ገበያዎችን የማበርታት እንቅስቃሴዎች ያሉ የኢትዮጵያን ወሳኝ የኢኮኖሚ ሪፎርም ሥራዎችን አንስተው የረጅም ጊዜ የግል ኢንቨስትመንትን በመሳብ የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት ከፍ ለማድረግ እንዳስቻሉ ማውሳታቸውንም ገልጿል።

መርሃግብሩ Compact with Africa 2.0 የአፍሪካን ብሎም የሰፊውን አለም የጋራ ብልጽግና በማሳደግ ረገድ ከፍ ያለ ርዕይ ሊይዝ እንደሚገባ ጥሪ በማስተላለፍ ተጠናቅቋል ነው ያለው።

Address

London
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዛጎል Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share