Digital Birr

Digital Birr Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Digital Birr, Digital creator, Ethiopia, Addis Ababa.

  ምንድን ነው ?Jumptask የ web3 microtask platform ሲሆን የራሱ የሆነ JMPT የሚባል ቶክን (Cryptocurrency) ሲኖረው ለተጠቃሚዎቹ ክፍያ የሚፈፅመው (የሚከፍለው...
10/11/2025

ምንድን ነው ?

Jumptask የ web3 microtask platform ሲሆን የራሱ የሆነ JMPT የሚባል ቶክን (Cryptocurrency) ሲኖረው ለተጠቃሚዎቹ ክፍያ የሚፈፅመው (የሚከፍለው) በራሱ ቶክን ነው።

እንዴት ነው ሚሰራው እንዴትስ ነው ሚከፍለው?

Jumptask ውስጥ የተለያዩ አይነት Tasks(ተግባራት) ሲኖሩ ከነዛም ውስጥ የ Youtube video,surveys,games,and testing apps አሉ። እነሱን እንዴት መስራት እንችላለን?

1,youtube video:

Appu ውስጥ ስትገቡ የተለያዩ አማራጮች ይመጡላቹሀል ለምሳሌ 1 video ስታዩ ከ 0.01-0.04 ድረስ ይሰጣቹሀል።
ሙሉ video ነው ወይ የምናየው ?
አይደለም እራሱ instruction ይሰጣቹሀል video description ላይ ሄዳቹ የመጨረሻውን ሊንክ ብቻ ነኩ ሊላቹ ይችላል እናንተ ብቻ instruction መከተል ነው።

2,Google tasks:

እሱንስ እንዴት ነው የምንሰራው ? እሱ የሚሰጣቹ instruction አለ Google ላይ ገብታቹ search አርጉ ያላችሁን search ታደርጉና instruction ላይ see example የሚል አለ search ካደረጋችሁ ቡሀላ see example ላይ ያያቹትን አይነት ፈልጋቹ የመጨረሻ ወይም የመጀመሪያ word ምንድነው ሚለው እሱን አንብባቹ መፃፍ ነው Appu ላይ

3, playing games:

የተለያዩ አይነት ጌሞች አሉ እነሱን በ 30 ወይ በ 15 ቀናት ኢሄን ያህል level ድረስ ሊሆን ይችላል ወይ ኮይን ሰብስብ ሊሆን ይችላል instruction መከተል ነው ።

UpOnly Airdrop....Total Rewards: 5M$Backed By:  USDC, Solana....🔥ለመጀመር፦https://giveaway.uponly.space?kid=36JGAP- ለመስራት 2...
05/07/2025

UpOnly Airdrop....

Total Rewards: 5M$
Backed By: USDC, Solana....🔥

ለመጀመር፦
https://giveaway.uponly.space?kid=36JGAP

- ለመስራት 2-3 ደቂቃ ቢወስድባችሁ ነው
- ምንም Crypto Knowledge አይጠይቅም
- 100% Free ነው።
- Email ታስገባላችሁ በመቀጠል ያሉትን Task ታጠናቅቃላችሁ
Done.

ሰላም ቤተሰብ ባለፈው ስለ kaito አጋርቻችሁ ነበር። ብዙዎቻችሁ እንደወደዳችሁት አይቻለሁ ነገር ግን በደንብ research ሳደርግ ለጀማሪ ትንሽ ከበድ ይላል። ታድያ ምን አሰብኩ cookie...
03/07/2025

ሰላም ቤተሰብ ባለፈው ስለ kaito አጋርቻችሁ ነበር። ብዙዎቻችሁ እንደወደዳችሁት አይቻለሁ ነገር ግን በደንብ research ሳደርግ ለጀማሪ ትንሽ ከበድ ይላል። ታድያ ምን አሰብኩ cookie ገና በቅርቡ የተጀመረ እና ልክ እንደ kaito አሰራር ያለው በመሆኑ እሱ ላይ ያሉት ፕሮጀክቶች እንድንሰራ አስብያለሁ።

ይሄንን ለመስራት ማድረግ ያለባችሁ።

step 1. https://www.cookie.fun/ mises browser ላይ ክፈተቱት። ከዛ x ወይም ትዊተር አካውንታችሁ አገናኙ።

step 2: profile ከዛ my wallet በመግባት የmeatmask evm wallet እና የpahntom solana wallet አስገቡ።

ከዛ በኋላ ብዙ ፕሮጀክቶች አሉ መስራት የምትፈልጉት በመምረጥ Quality ያላቸው ፖስቶች ትዊተር ላይ ፖስት ማድረግ ነው።

ጥራት ያለው content ለመስራት ከተለያዩ infulencer ትምህርት መውሰድ ትችላላችሁ። እንዲሁም Ai በመጠቀም ከዛ humanize በማድረግ ፖስት ማድረግ ትችላላችሁ። ቀጥታ የAI አትጠቀሙ❌

ነገ ደሞ ቪድዮ እሰራለሁ። (ready 🔥)

እስከዛ ትዊተር follow አድርጉኝ። በዛውም klout.gg በመግባት በትዊተር አካውንት ከፍታችሁ ተመዝገቡ።

📢 InterLink App Airdrop – Claim Free $ITLG Tokens Now! 🚨 Want free crypto on your phone?The InterLink App is giving out ...
02/07/2025

📢 InterLink App Airdrop – Claim Free $ITLG Tokens Now!

🚨 Want free crypto on your phone?
The InterLink App is giving out $ITLG tokens just for signing up and completing easy tasks!

💸 Here’s how to earn:
✅ Download the InterLink App
✅ Create your InterLink ID (with face scan)
✅ Tap “Claim ITLG” every 4 hours
✅ Use referral code 849300 to boost your earning speed!

🧠 What makes InterLink special?

Face-verified Web3 identity Built-in wallet + mini apps Passive earning with Human Hash Power

🏆 Bonus: Do content, referral, or community tasks to earn more!

⚠️ Reminder: The app uses facial data — only join if you’re comfortable with it.

📲 Start now: https://play.google.com/store/apps/details?id=org.ai.interlinklabs.interlinkId

💬 Drop a “🔥JOINED🔥” if you're in!
🔔 Follow Digital Birr for more legit airdrops, affiliate tips & online income hacks!

💸 Want to make money online using just your phone?Here are 3 beginner-friendly methods you can start today:1️⃣ Affiliate...
02/07/2025

💸 Want to make money online using just your phone?
Here are 3 beginner-friendly methods you can start today:
1️⃣ Affiliate marketing
2️⃣ Telegram bot tasks
3️⃣ Crypto airdrops

No experience needed. Just internet + consistency!

🔁 Share with someone who wants to earn online.
👉 Follow Digital Birr

Address

Ethiopia
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Digital Birr posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share