Oromia Global Media

Oromia Global Media Odaan galma oromootaa caayaa oromtichaa iddoo odeeffannooti.odaarraa oduu fi odeeffannoo dhandhamadhaa

Hayya 7/2015  Godina Harargee Bahaatti gamaaggama Baasiilee Maallaqa Mootummaa  godhameen waajjirri Maallaqaa Aanaan   A...
13/08/2023

Hayya 7/2015
Godina Harargee Bahaatti gamaaggama Baasiilee Maallaqa Mootummaa godhameen waajjirri Maallaqaa Aanaan Aanaalee Horsiisee Bulaa 5 keessaa 1ffaa Aanaalee waliigalaa keessaa 5ffaa Bahuun badhaafame. Aanaan Gola Odaa
Sadarkaa kana kan argate
0
0
ykn nagative baroottan dabanii 0
herregichaarratti hojii boonsaa hojjatameen tahuun waltajjicharratti ibsameera.kana Malees Aanaan Gola Odaa piroojektiiwwan sadarkaa Aanaatti hojjataman Qulqullinaa fi saffisaan baasii karoorfamern xumuruu danda'uu isaatiin jajameera. I/G/Waajjira Maallaqaa Aanaa Gola Odaa obboo badhaasa kennameef aalchisre yaada kennaniin badhaasni kun ifaajee hedduun kan dhufee fi kuufama baasii baroota hedduuf wal eegan maqsinee kanaaf gahuu keenyaaf gammachuun koo dachaadha jedhanii kana caalaa hojjachuuf baasii Mootummaa sirnaan hogganuun murteessaa waan taheef badhaasni kun hojii caalmaatiif na kakaasa jedhaniiru. Hojiin kun akka milkaa'u qaamota yaadaa fi gorsaan na tumsaa turan hunda nan galateeffadha jedhaniiru. gabaase.

"ኢትዮጵያ ከሰብ-ሰሃራ ሀገራት ከናይጄሪያና ከደቡብ አፍሪካ ቀጥላ 3ኛ ናት" ጠ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ትላንትና በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባደረጉት ገለፃ  #የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ GDP እያደገ...
07/07/2023

"ኢትዮጵያ ከሰብ-ሰሃራ ሀገራት ከናይጄሪያና ከደቡብ አፍሪካ ቀጥላ 3ኛ ናት"

ጠ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ትላንትና በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባደረጉት ገለፃ #የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ GDP እያደገ መሆኑን እና ከሰብሰሃራን ሀገራት በ3ኛ ደረጃ ከምስራቅ አፍሪካ ደግሞ በ1ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ መሆኑን ገልፀዋል።

ይሄን እዉነታ የሚደግፉ ሪፖርቶች ላይ የተካተተ ሲሆን እንዲሁም በምጣኔን ሃብት ላይ የሚያተኩረዉ በፈረንጆቹ አፕሪል 14 2023 ላይ ዳሷል። ሊንኩ ከስር አስቀምጪያለዉ።

https://africa.businessinsider.com/local/markets/ethiopia-and-kenya-to-become-sub-saharas-3rd-and-4th-largest-economies-after-nigeria/hvrc4ck


ዳቦ ወይስ ቦንብ....ዳቦ ለናፈቀው ህዝብ ቦንብ የሚያጎርሱ   በተለይ በአማራ ክልል እንደ አሸን እየፈሉ ይገኛሉ። እነዚህ ውጤት አልቦ  #ፅንፈኞች መነሻ እና መድረሻቸውን  #ጥፋት እና የህ...
04/07/2023

ዳቦ ወይስ ቦንብ....

ዳቦ ለናፈቀው ህዝብ ቦንብ የሚያጎርሱ በተለይ በአማራ ክልል እንደ አሸን እየፈሉ ይገኛሉ። እነዚህ ውጤት አልቦ #ፅንፈኞች መነሻ እና መድረሻቸውን #ጥፋት እና የህዝብን #ሰቆቃ በማብዛት ላይ መሠረት አድርጎ ክልሉን እያተራመሱ ይገኛል።

እንግዲህ ከመንግስትም በላይ #ህዝብ ከተባበረ አቅም አለውና እራሱን እየበሉት በውስጡ የተደበቁ የጀርባ #ቅማሎችን ነቅሎ በማውጣት #ሰላሙን ማረጋገጥ ይገባል።



በኦሮሚያ ክልል 19,912 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለምረቃ ተዘጋጅተዋል  የሀገሪቱን ልማት ለማፋጠንና ጠንካራ  #ሀገር ለመገንባት   ስራዎችን ይፋ አድርጎ እየሰራ ይገኛል።ከፍተኛ በጀት የሚጠይቁ...
26/06/2023

በኦሮሚያ ክልል 19,912 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለምረቃ ተዘጋጅተዋል

የሀገሪቱን ልማት ለማፋጠንና ጠንካራ #ሀገር ለመገንባት ስራዎችን ይፋ አድርጎ እየሰራ ይገኛል።

ከፍተኛ በጀት የሚጠይቁ #ልማቶች እንደ እና ባሉ የህዝብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሮች በመጠቀም ህዝብን ተሳታፊ በማድረግ በጣም ስኬታማ ስራ ተሰርቷል።

ባለፉት #አራት ዓመታት የተከናወኑት ስራዎች #በመንግስት የሚስተዋሉ ክፍተቶችን በመሙላት #የብልፅግና ጉዞውን ለማስቀጠል ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው።

ለዚህም ማሳያ ወደ 19,912 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለምረቃ ተዘጋጅተዋል።




ለህዝብ ሲባል ብዙ ዋጋ ተከፍሏል  #በሀገሪቱ ዛሬ የመጣው ለውጥ እንዲመጣ መንግስት እንደመንግስት  #ሳይሆን እራሱን እንደ አንድ ተራ ተቋም አድርጎ ዝቅ ብሎ ብዙዎችን  #ሲለማመጥ ነበር። መ...
20/06/2023

ለህዝብ ሲባል ብዙ ዋጋ ተከፍሏል

#በሀገሪቱ ዛሬ የመጣው ለውጥ እንዲመጣ መንግስት እንደመንግስት #ሳይሆን እራሱን እንደ አንድ ተራ ተቋም አድርጎ ዝቅ ብሎ ብዙዎችን #ሲለማመጥ ነበር።

መንግስት በኃይል #ሰላምን ማረጋገጥ አቅቶት ሳይሆን የሚፈጠረዉን እልቂት በማሰብ ሆደ ሰፊነትን መርጦ ነዉ።

#በዚህም ተግባር መንግስት ምን ያህል ሆደ ሰፊ እንደሆነ ለዜጎቹ ምን ያህል እንደሚጨነቅ እንዲሁም ለሰላም ያለውን #ቁርጠኝነት እራሱን ዝቅ በማድረግ አሳይቶናል።



ኢትዮጵያ ትሻገራለች****አሁን ሀገራችንን ያለችበት ወቅት ታላቅ የታሪክ እጥፋት ወቅት ላይ ነው። ሀገራችን በዚህ ወቅት እየፈተኗት ያሉ  #ፅንፈኞች የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እንደ ጤዛ በነው ...
19/06/2023

ኢትዮጵያ ትሻገራለች
****
አሁን ሀገራችንን ያለችበት ወቅት ታላቅ የታሪክ እጥፋት ወቅት ላይ ነው። ሀገራችን በዚህ ወቅት እየፈተኗት ያሉ #ፅንፈኞች የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እንደ ጤዛ በነው የሚጠፉበት ጊዜ ቅርብ ነው!

በእነዚህ ሁሉ ፈተናዎች መካከል እያለቁ ያሉ የልማት ስራዎች ኢትዮጵያ ወደ ብልፅግናዋ እንደምትሻገር ትልቅ ማሳያዎች ናቸው!



የታሪክ መዝገብ መመዝገቡን ቀጥሏል=*=*=*=*=*=*=*=*==*=*=*=*=*=በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ውስጥ  #300ሚሊዮን ዛፍ እንትከል ብለን ስንነሳ ከሀግርም ሆነ ከሀገር ውጪ ያሉ የኢትዮ...
12/06/2023

የታሪክ መዝገብ መመዝገቡን ቀጥሏል
=*=*=*=*=*=*=*=*==*=*=*=*=*=

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ውስጥ #300ሚሊዮን ዛፍ እንትከል ብለን ስንነሳ ከሀግርም ሆነ ከሀገር ውጪ ያሉ የኢትዮጵያ ጠላቶች አቧራ ሲያስነሱ ነበር ደግነቱ ዛፍ መትከል #ዝናብን ያመጣል አቧራንም ያጠፋል እንጂ እንደተነሳው #አቧራ ቢሆን ይሄኔ ኢትዮጵያ በአቧራ ትሸፈን ነበር! መንግስት እና ህዝብ ተባብሮ አረንጓዴ አልብሷታል እንጂ።

የፅንፈኞች ፖለቲካ አቧራን በማስነሳት እውነትን መጋረድ ነው አላማቸው እውነት ምንም ያህል ቢለፉ ልትሸፈን አልያም ልትጠፋ አትችልም።



እንኛ የምንፈልገው ለአራቱም ሃይማኖቶች የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ እና ሊጎበኙ የሚችሉ  እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ የእምነት ቦታዎችን ነው።ደረጃቸውን የጠበቁ የአምልኮ ቦታዎች እንዲሰሩ እና ...
09/06/2023

እንኛ የምንፈልገው ለአራቱም ሃይማኖቶች የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ እና ሊጎበኙ የሚችሉ እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ የእምነት ቦታዎችን ነው።

ደረጃቸውን የጠበቁ የአምልኮ ቦታዎች እንዲሰሩ እና ማህበረሰቡ እንዲገለገልበት ለማድረግ ከሸገር ምስረታ በፊት ቅድሚያ ተሰጥቶት በጥናት ላይ ተመስርቶ የቦታ ልየታ የተደረገ መሆኑ ተገልጿል።

በሸገር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ የእምነት ቤቶች ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ስለመሆናቸው ቁጥጥር እንደሚደረግባቸውም ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ተናግረዋል።

07/06/2023

ምክንያታዊ መሆን ስኬት አያመጣም

በሚያጋጥመን ተግዳሮት እና እንቅፋት ለመቆም በቂ ምክኛት ቢኖርን እንኳ እንድንቆም በቂ ሊሆን ይችል ይሆናል እንጂ ዉጤት ወይም ማግኘት የነበረብንን አያስገኝልንም።

ለምክኛት ቦታ የሌለው እና ምልክኛትን የጣለ ትዉልድ ብልጽግናን ከማምጣት ምንም ሊያስቆመዉ አይችለም ።

07/06/2023

መደመር ማለት ....

መደመር ስንል በማስወገድ ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ #ለክብሩና ለነጻነቱ መከበር ዘብ መቆም ማለት ነው ። መደመር በዚህ ጊዜ ግለሰባዊ #ነጻነትንና ማህበረሰባዊ ደህንነትን መላበስ ይሆናል ።

የመደመር ዋነኛ አላማ ሀገራችን ባለፉት አመታት ያስመዘገበቻቸውን #የፖለቲካና የኢኮኖሚ ድሎችን ጠብቆ ማስፋት ~የተሰሩ ስህተቶችን ማረም እንዲሁም የመጻዒውን ትውልድ ጥቅምና ፍላጓት ማሳካት ነወ።

ህብረትን ገንዘብ ማድረግ #መተባበርን ገንዘቡ ያደረገ ማህበረሰብ ሁሌም ጠላቱን ያሸንፋል ከሁሉም ችግር መፍትሔን ያበጃል። #መተባበርን ገንዘቡ ያላደረገ ማህበረሰብ ይባላል ይናቆራል እዛው ድክ...
06/06/2023

ህብረትን ገንዘብ ማድረግ

#መተባበርን ገንዘቡ ያደረገ ማህበረሰብ ሁሌም ጠላቱን ያሸንፋል ከሁሉም ችግር መፍትሔን ያበጃል።

#መተባበርን ገንዘቡ ያላደረገ ማህበረሰብ ይባላል ይናቆራል እዛው ድክድክ ይላል እንጂ መቼም አይሻገርም።

መደጋገፍ፣ መረዳዳት፣ መተባበር እንዲሁም መደመር የሌለበት ብድን እና ማህበር እንደ #ሸምበቆ ይመዘዝ ይሆናል እንጂ ምንም ጥቅም የለውም።

#ፅንፈኞች በመደመር እና በደጋገፍ እንደ ሀገር ያሉብንን ችግሮች መሻገር ሲገባን በየመንደሩ ሀገርን ለማፍረስ ለሊት እና ቀን ጥቅም የሌለው ድካም ላይ ናችሀው

አስተማማኝ የመከላከያ ኃይል ገንብተናል ትላንት ከነበርንበት በብዙ ርቀት ተጉዘናል ትላንት በሀገራችን የማይቻሉ የማይደፈሩ የሚመስሉትን ነገራት አሁን ላይ እህን እያደረግን እንገኛለን ።ለዚህም...
06/06/2023

አስተማማኝ የመከላከያ ኃይል ገንብተናል

ትላንት ከነበርንበት በብዙ ርቀት ተጉዘናል ትላንት በሀገራችን የማይቻሉ የማይደፈሩ የሚመስሉትን ነገራት አሁን ላይ እህን እያደረግን እንገኛለን ።

ለዚህም ማሳያው በተላያዩ ተቋማት ላይ የተደረጉት ትላልቅ ለውጦት ናቸው አንድ እንደምሳሌ ብንወድ በመከላከያ ሰራዊቱ ሪፎርም ውስጥ የተደረገው የኃይል እደረጃጀትን ማንሳት እንችላለን ይህ የመከላከያ ሰራዊት ትላንት በማታ ጥቃት ቢደርስበት እንኳን መከላከል የማይችል ነበር ዛሬ ላይ ግን ከመከላከል አልፎ በጨለማም ጥቃት መሰንዘር የሚያስችለው ደረጃ ላይ ደርሷል ።

Address

Addis Ababa
OROMIA04

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromia Global Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share