Fana Sport ፋና ስፖርት

Fana Sport ፋና ስፖርት ስፖርት እና መዝናኛ

አርቴታ ስለ ኖርጋርድ ፦🗣 ❝ በማንኛውም ቦታ ፣ በማንኛውም ሰዓት ፣ ረዥምም ይሁን አጭር ደቂቃ ቢጫወት አቋሙ የማይቀየር ለሁላችንም ጥሩ ምሳሌ የሆነ ተጫዋች ነው ።❞
12/12/2025

አርቴታ ስለ ኖርጋርድ ፦🗣 ❝ በማንኛውም ቦታ ፣ በማንኛውም ሰዓት ፣ ረዥምም ይሁን አጭር ደቂቃ ቢጫወት አቋሙ የማይቀየር ለሁላችንም ጥሩ ምሳሌ የሆነ ተጫዋች ነው ።❞

ሊዮ ሜሲ ለ2025 የአሜሪካ ንጉሥ ሽልማት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት በእጩነት ቀርቧል።
12/12/2025

ሊዮ ሜሲ ለ2025 የአሜሪካ ንጉሥ ሽልማት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት በእጩነት ቀርቧል።

ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን ሜሰን ማውንት በፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ በቋሚነት ሲጀምር 71.4% የማሸነፍ ንፃሬ አለው፣ እሱ ሳይጀምር ሲቀር ግን 25% ብቻ ነው።
12/12/2025

ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን ሜሰን ማውንት በፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ በቋሚነት ሲጀምር 71.4% የማሸነፍ ንፃሬ አለው፣ እሱ ሳይጀምር ሲቀር ግን 25% ብቻ ነው።

አርሰናል በኮንትራት ማራዘም ዙሪያ ከጁቬንቱሱ ጋር መግባባት ያልቻለዉን ተጫዋች ኬናን ይልዲዝን  በጥር የዝውውር መስኮት ለማስፈረም እንደሚሞክሩ ዘገባዎች እየወጡ ይገኛሉ።
12/12/2025

አርሰናል በኮንትራት ማራዘም ዙሪያ ከጁቬንቱሱ ጋር መግባባት ያልቻለዉን ተጫዋች ኬናን ይልዲዝን በጥር የዝውውር መስኮት ለማስፈረም እንደሚሞክሩ ዘገባዎች እየወጡ ይገኛሉ።

አርሰናል የቦሩሲያ ዶርትሙንድ ተጫዋች ካሪም አዴዬሚን ለማዘዋወር ፉክክር ውስጥ ገብቷል። ጀርመናዊው ኮከብ በማንቸስተር ዩናይትድም ይፈለጋል።
12/12/2025

አርሰናል የቦሩሲያ ዶርትሙንድ ተጫዋች ካሪም አዴዬሚን ለማዘዋወር ፉክክር ውስጥ ገብቷል። ጀርመናዊው ኮከብ በማንቸስተር ዩናይትድም ይፈለጋል።

ቶተንሃም ሆትስፐርስ ታከፉሱ ኩቦን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው። ሪያል ሶሲዳድ ለጃፓናዊው የክንፍ ተጫዋች ወደ 60 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ የዝውውር ክፍያ ይፈልጋሉ።
12/12/2025

ቶተንሃም ሆትስፐርስ ታከፉሱ ኩቦን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው። ሪያል ሶሲዳድ ለጃፓናዊው የክንፍ ተጫዋች ወደ 60 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ የዝውውር ክፍያ ይፈልጋሉ።

ብራይተን በጥር ወር የሪያል ማድሪዱን አጥቂ ጎንዛሎ ጋርሽያን በውሰት ለማስፈረም እያሰቡ ነው።
12/12/2025

ብራይተን በጥር ወር የሪያል ማድሪዱን አጥቂ ጎንዛሎ ጋርሽያን በውሰት ለማስፈረም እያሰቡ ነው።

ሊቨርፑል አንትዋን ሴሜንዮን ከቦርንማውዝ ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመሩ ነው። የሳላህ ትክክለኛ ተተኪ  አድርገው ይመለከቱታል። ጋናዊው ኮከብ ከሊቨርፑል በተጨማሪ በአርሰናል፣ ማን ሲ...
12/12/2025

ሊቨርፑል አንትዋን ሴሜንዮን ከቦርንማውዝ ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመሩ ነው። የሳላህ ትክክለኛ ተተኪ አድርገው ይመለከቱታል። ጋናዊው ኮከብ ከሊቨርፑል በተጨማሪ በአርሰናል፣ ማን ሲቲ፣ ማን ዩናይትድ እና ቶተንሃም በጥብቅ ይፈለጋል።

አርሰናል የሪያል ማድሪዱን ኮከብ አርዳ ጉለርን ከሚፈልጉ ክለቦች መካከል አንዱ ሲሆን ቶተንሃም እና ኒውካስልም ቱርካዊውን ኮከብ ማስፈረም ይፈልጋሉ። ነገርግን  ሪያል ማድሪድ ለመሸጥ ምንም ፍ...
12/12/2025

አርሰናል የሪያል ማድሪዱን ኮከብ አርዳ ጉለርን ከሚፈልጉ ክለቦች መካከል አንዱ ሲሆን ቶተንሃም እና ኒውካስልም ቱርካዊውን ኮከብ ማስፈረም ይፈልጋሉ። ነገርግን ሪያል ማድሪድ ለመሸጥ ምንም ፍላጎት የላቸውም። ምክንያቱም ለወደፊቱ ቁልፍ ተጫዋች አድርገው ይቆጥሩታል።

ሳሙኤል ኤቶ ቪንሰንት አቡበከር የጎል ሪክርዱን እንዳይጋራው በሚል ሰበብ ከካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ስብስብ ውጪ እንዲሆነ አስደርጓል !ኤቶ ለካሜሮን 56 ጎል በማስቆጠር የምንግዜውም የሀገሪቱ ...
12/12/2025

ሳሙኤል ኤቶ ቪንሰንት አቡበከር የጎል ሪክርዱን እንዳይጋራው በሚል ሰበብ ከካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ስብስብ ውጪ እንዲሆነ አስደርጓል !

ኤቶ ለካሜሮን 56 ጎል በማስቆጠር የምንግዜውም የሀገሪቱ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሲሆን ቪንሰንት በ 48 ጎል ይከተለዋል ይሄንን ተከትሎ ነው አሰልጣኙ ቢጠራውም ከስብስቡ አውጣው ሲል ኤቶ ቀጭን ትዕዛዝ የሰጠው ሲል ሴንትራል አፍሪካ እና ዘ ሰን ዘግበዋል።

ጆርዳን ሄንደርሰን ሊቨርፑል እና ሙሀመድ ሳላህን ሽማግሌ ሆኖ እያስታረቀ ይገኛል።
12/12/2025

ጆርዳን ሄንደርሰን ሊቨርፑል እና ሙሀመድ ሳላህን ሽማግሌ ሆኖ እያስታረቀ ይገኛል።

የቀድሞው የቶተንሃም አሰልጣኝ ቲም ሸርዉድ ስፐርስ አንቶኒ ሴሜኞን የማስፈረም ፍላጎቱን መተው እንዳለባት ተናግረዋል ምክንያቱም የቦርንማውዙ አጥቂ በጥር የዝውውር መስኮት በሊቨርፑል መሀመድ ሳ...
12/12/2025

የቀድሞው የቶተንሃም አሰልጣኝ ቲም ሸርዉድ ስፐርስ አንቶኒ ሴሜኞን የማስፈረም ፍላጎቱን መተው እንዳለባት ተናግረዋል ምክንያቱም የቦርንማውዙ አጥቂ በጥር የዝውውር መስኮት በሊቨርፑል መሀመድ ሳላህን የሚተካ በመሆኑ ሲል ተናግሯል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fana Sport ፋና ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share