Netsanet Suzuki

Netsanet Suzuki Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Netsanet Suzuki, Digital creator, Addis Ababa.

31/08/2025

Tyre evolution

27/10/2024
North London is Red ❤️🎈❤️🎈❤️🎈❤️🎈
15/09/2024

North London is Red ❤️🎈❤️🎈❤️🎈❤️🎈

https://youtu.be/aeRWOkCXLFU?si=Ip23R6g9mdR_ZCSn
18/08/2024

https://youtu.be/aeRWOkCXLFU?si=Ip23R6g9mdR_ZCSn

ነገር እስኪሳካ ልጠቀምብህ ለጉዳይ አይደለም የምፈልግህኧረ እኔ ምን አለኝ ምን አለኝ ያላንተየሌዋዊው ድርሻ እድልፈንታዬ ነህመንፈስቅዱስ መፅናናቴ የነፍሴ እረኛ እውነተኛመንፈስ ቅ.....

ማንችስተርን ያያቹ
14/04/2024

ማንችስተርን ያያቹ

Man united እስኪ ወንድ ሁን ነገ
06/04/2024

Man united እስኪ ወንድ ሁን ነገ

የአርሰናል ቆሚ አሰላለፋ::
21/02/2024

የአርሰናል ቆሚ አሰላለፋ::

ተኙ በቃ ቋጠሮ
05/12/2023

ተኙ በቃ ቋጠሮ

ዛሬም በሴንት ጀምስ ፓርክ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ ነው!
04/11/2023

ዛሬም በሴንት ጀምስ ፓርክ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ ነው!

አርሰናል ቀጣይ 6 ጨዋታዎች እነዚህ ናቸው ! ስንቱን እምናሸንፍ ይመስላቹሃል ??ቼልሲ በሜዳችንሰቪላ ከሜዳ ውጪ(ሻምፒዮን ሊግ)ሼፍልድ በሜዳችን ዌስትሃም ከሜዳችን ውጪኒውካስል  ከሜዳችን ውጪ...
17/10/2023

አርሰናል ቀጣይ 6 ጨዋታዎች እነዚህ ናቸው ! ስንቱን እምናሸንፍ ይመስላቹሃል ??

ቼልሲ በሜዳችን

ሰቪላ ከሜዳ ውጪ(ሻምፒዮን ሊግ)

ሼፍልድ በሜዳችን

ዌስትሃም ከሜዳችን ውጪ

ኒውካስል ከሜዳችን ውጪ

ሰቪላ በሜዳችን

የቀድሞ ተጨዋቻችን ኢማኑኤል አደባየር ዛሬ ከ ስካይ ስፖርት ጋር በነበረው ቃለ መጠይቅ ስለ አርሰናል ደጋፊዎች ቀጣዩን ብሏል:: እዚህ ፎቶ ላይ እንደምታዩት አደባየር እኛ ላይ ጎል አግብቶ አ...
15/10/2023

የቀድሞ ተጨዋቻችን ኢማኑኤል አደባየር ዛሬ ከ ስካይ ስፖርት ጋር በነበረው ቃለ መጠይቅ ስለ አርሰናል ደጋፊዎች ቀጣዩን ብሏል::

እዚህ ፎቶ ላይ እንደምታዩት አደባየር እኛ ላይ ጎል አግብቶ አርሰናል ደጋፊዎች ጋር ሄዶ አላስፈላጊ Celebration አድርጎ ነበር :: FA በዚህ ድርጊቱ 2 ጨዋታ ና 25.000 መቀጣቱ አይረሳም ::

አደባየር ስለ ሁኔታው ለ Sky sports ሲያስረዳ

አደባየር አላስፈላጊ Celebration ያደረኩት እኔን ና ቤተሰቦቼኝ ሰድበውብኝ ነው ብሏል ::

አደባየር ይህን ድርጊት ካደረገ ከ 14 አመት በሃላ አርሰናል ደጋፊዎች እስከ አሁን ቂም ይዘውኛል ብሏል ,እናም ይህ የቆየ ድርጊት ስለሆነ አርሰናል ደጋፊዎች ይህን ጉዳይ እንዲረሱት ጠይቋል ::

እንዴት ነው እንርሳለት እንዴ ?

ስማቸው ከአርሰናል ጋር እየተነሳ የሚገኙት ወጣቱ የወልቭስ የመስመር አጥቂ የሆነው ኔቶ እና የብሬንትፎርዱ መሀል አጥቂ ኢቫን ቶኒ አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት ቀዳሚ ምርጫዎቹ እንደሆኑ እ...
10/10/2023

ስማቸው ከአርሰናል ጋር እየተነሳ የሚገኙት ወጣቱ የወልቭስ የመስመር አጥቂ የሆነው ኔቶ እና የብሬንትፎርዱ መሀል አጥቂ ኢቫን ቶኒ አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት ቀዳሚ ምርጫዎቹ እንደሆኑ እየተነገረ ነው።

✍️ Nesru Łeø Gunners

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 15:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

911373706

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Netsanet Suzuki posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Netsanet Suzuki:

Share