Nati Kiyu

Nati Kiyu A person leans on broadcast and social medias to promote companies, entertaining with cre

21/12/2024
ኧረረረረ እንኳንም ተወለድሽ!!!በልደት ቀን እንደዚህ ያለ ታሪክ መስራት እንደምን ያለ መታደል እንደምን : እንደምን ያለ መሠጠት ነዉ 🤔? ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም ባርኮ የተባረከውን እድሜ...
21/12/2024

ኧረረረረ እንኳንም ተወለድሽ!!!
በልደት ቀን እንደዚህ ያለ ታሪክ መስራት እንደምን ያለ መታደል እንደምን : እንደምን ያለ መሠጠት ነዉ 🤔?
ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም ባርኮ የተባረከውን እድሜ ይስጥሽ ወደ ምሥራቅ 🙏🙏🙏

“ስላሴ ለነፍሴ”ቅርሶቻችን የሁሉም የሀገራችን ህዝብ የጋራ ሀብት ተንከባክበን ለትዉልድ የምናስተላልፈዉ የታሪክ አደራ ነዉ።እነሆ መ/ ፀ ቅድስት ስላሴ በአለም አቀፍ ቅርስ እድሳት ጥራትና ምዘ...
20/12/2024

“ስላሴ ለነፍሴ”
ቅርሶቻችን የሁሉም የሀገራችን ህዝብ የጋራ ሀብት ተንከባክበን ለትዉልድ
የምናስተላልፈዉ የታሪክ አደራ ነዉ።
እነሆ መ/ ፀ ቅድስት ስላሴ በአለም አቀፍ ቅርስ እድሳት ጥራትና ምዘና ልክ ታድሶ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደረሰ
በታሪካዊዉ ህንፃ ቤ/ክርስትያን ከ81 አመታት በኋላ ታድሶ ለህዝብ ክፍት ሲሆን
ከሀይማኖታዊ አገልግልሎቶች በተጨማሪ ቱሪስቶች ፣ የታሪክ
ተመራማሪዎች ፣ ታዳጊ ተማሪዎች
የኪነህንፃዉን ዉበት ፣ብቸኛ የዻዻሳት መሾሚያ ስፍራ ፣ የነገስታቱን መሳፍንቱን ስርአተ መንግስት ማፅደቂያ
የታላላቅ ነገስታትና የሀይማኖት አባቶች መካናት ፣ የሀገር ባለዉለታ መቀበሪያ ሰፍራ ፣
አልባሳትና የወግ እቃዎችን ንዋየ ቅድሳት ባለቤት የሆነዉን ካቴድራል ይተዋወቃሉ ይጎበኛሉ።
ይህ እንዲሳካ ከአንድ ብር እስከ ሚሊዩን ብር ድጋፍ ያደረጋችሁልን ግለሰብ ፣ ተቋማት፣ ድርጅቶች፣
የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ ጋዜጠኞች ፣
በሀሳብ ፣ጉልበት ፣በምክር የደገፋችሁ የታሪኩ ባለድርሻ እና የበረከቱ ተካፋዪ ሆናችኋል።
የህንፃ ቤተክርስትያኑ መጠናቅቅ አስመልክቶ የተዘጋጁ መርሀግሮች
ታህሳስ አስራ ሁለት ከ12 ሰአት ጀምሮ የቀጥታ ስርጭት የምስጋና እና የመጨረሻ የገቢ ማሰባሰቢያ መሰናዶ
ታህሳስ 27 ከቀኑ ሰባት ሰአት ጀምሮ በኢንተር ሌግዠሪ የምስጋና መርሀግብር
ጥር 7 የህንፃ ቤ/ ክርስትያኑ የምረቃ ስነስርአት ላይ ቅ /ስላሴ ይነግሳል
በመጠናቀቁ ተደስታችሁ ከበረከቱ ሳልሳተፍ ብላችሁ የተቆጫችሁ ካላችሁ በፅዳት ፣ በማስዋብም ፣
ምንጣፍ መጋረጃ መግዣ ላይ በመሳተፍ አሻራችንን እናሳርፍ ከበረከቱ እንቋደስ
ሁላችሁም በክብር ተግብዛችኋል
ቅ/ ስላሴ ካቴድራል ለሚያምኑበት በረከታቸዉ ለመላዉ ኢትዮዽያዊ ቅርሳቸዉ ነዉ ።

ቅድስት ሥላሴ ይመስገን!!!የቅድስት ስላሴ ታቦተ ህግ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ መንበረ ክብሩ ይመለሳል  | ላለፉት ሁለት አመታትና ከዛ በላይ ለሚሆኑ ጊዜያት እድሳት ሲደረግለት የቆየው...
18/12/2024

ቅድስት ሥላሴ ይመስገን!!!

የቅድስት ስላሴ ታቦተ ህግ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ መንበረ ክብሩ ይመለሳል

| ላለፉት ሁለት አመታትና ከዛ በላይ ለሚሆኑ ጊዜያት እድሳት ሲደረግለት የቆየው የቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን እድሳት ወደ መገባደዱ መድረሱን ተነግሯል።

የቤተክርስቲያኑ እድሳት ከሃይማኖታዊና መንፈሳዊ አገልግሎቱ ባሻገር ትልቅ ሃገራዊ አበርክቶ ያለውን ካቴድራሉን እና ቅርጻቅርጾቹን ኪነ ጥበባዊና ቅርሳዊ ይዞታቸውን በጠበቀ መልኩ መታደሱንም ተነግሯል።

የአጼ ኃይለ ስላሴን የንግስና በዓለ ሲመት ያስተናገደው ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የመሪዎች፣ የጀግኖች አርበኞች እና የታዋቂ ሰዎች ዘላቂ የማረፊያ ስፍራ ነው፡፡ በብዙዎች ይጎበኛልም፡፡

 #ሥላሴ    #ባዕታ  #ማርያም
12/12/2024

#ሥላሴ #ባዕታ #ማርያም

እግዚአብሔርሁሌም ልክ ነህ!!!
01/12/2024

እግዚአብሔር
ሁሌም ልክ ነህ!!!

08/11/2024

አይቀርም

አይቀርም Saturday Nov 9/ጥቅምት 30 @ Marriot Tickets availableKoba Pastry, Meskot, Yimana, Kitffo,Bloom Restaurant, Marriott H...
05/11/2024

አይቀርም
Saturday Nov 9/ጥቅምት 30 @ Marriot
Tickets available
Koba Pastry, Meskot, Yimana, Kitffo,
Bloom Restaurant, Marriott Hotel

ድንቅ ጊዜን ከሚኪ ጋር Saturday Nov 9/ጥቅምት 30 @ Marriot Tickets available Koba Pastry MeskotYimana KitffoBloom Restaurant Marrio...
05/11/2024

ድንቅ ጊዜን ከሚኪ ጋር
Saturday Nov 9/ጥቅምት 30 @ Marriot
Tickets available
Koba Pastry
Meskot
Yimana Kitffo
Bloom Restaurant
Marriott

22/09/2024

''አንድ አማኝ ያለው
ብርሀን ☀️
ለሺህ ትውልድ
ይበራል . . .'' Rofናን

19/09/2024

ምሳሌ 3
⁹ እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤
¹⁰ ጐተራህም እህልን ይሞላል፥ መጥመቂያህም በወይን ጠጅ ሞልታ ትትረፈረፋለች።

Address

Telephone

+251913890836

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nati Kiyu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nati Kiyu:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share