ስለ ዲሽ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?

ስለ ዲሽ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ? 💪ማንኛውንም ሰርቨር እና IPTV በደቂቃ ፍጥነት እንሞላለን 0911837202 t.me/AbisatAd ላይ ያናግሩን!

😔በCopyright ምክንያት ዋናው የAbisat ቻናል ስለተዘጋ ሁላችሁም ወደ አዲሱ ቻናል t.me/AbisatDish ላይ ተቀላቀሉ!አዲሱ ቻናላችን 👉 t.me/AbisatDish
21/08/2025

😔በCopyright ምክንያት ዋናው የAbisat ቻናል ስለተዘጋ ሁላችሁም ወደ አዲሱ ቻናል t.me/AbisatDish ላይ ተቀላቀሉ!

አዲሱ ቻናላችን 👉 t.me/AbisatDish

CHAMPIONSSSSSS !! ❤️💙
13/08/2025

CHAMPIONSSSSSS !! ❤️💙

😅በነገራችን ላይ በጣም የሚገርመው የD*Tቪ ሪሲቨር በ3500 ብር የሚሸጡ ጊዜ ገዢው ብቻ ሳይሆን ነጋዴዎች ብዛት የገዙም አሁን እነሱ በአንዴ 1200 ሲያደርጉ ከስረዋል! ሲቀጥል ደሞ እቃው ...
12/08/2025

😅በነገራችን ላይ በጣም የሚገርመው የD*Tቪ ሪሲቨር በ3500 ብር የሚሸጡ ጊዜ ገዢው ብቻ ሳይሆን ነጋዴዎች ብዛት የገዙም አሁን እነሱ በአንዴ 1200 ሲያደርጉ ከስረዋል! ሲቀጥል ደሞ እቃው 3500 የሚወስድ ጥንካሬ እና ጥቅም አልነበረውም! በዛ ላይ እንደልብ ሪሞቱ, Adapteሩ አይገኝም! ይሄ ሁሉ አልበቃ ሲላቸው የዲሽ ባለሙያዎችን እና የሪሲቨሩ አዟሪ ሻጮችን አደራጅተው.... See More👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Vb61wUP9Bb67ChrVNC2t

🔥4 ቀን ብቻ ቀረው! ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር 4 ቀን ቀርቶታል ነፍ ነፃ የኳስ ቻናሎች እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉ እኛጋ ነገር ግን Dstv የቴሌግራም ቻናላችንን እያዘጋብን...
11/08/2025

🔥4 ቀን ብቻ ቀረው! ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር 4 ቀን ቀርቶታል ነፍ ነፃ የኳስ ቻናሎች እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉ እኛጋ ነገር ግን Dstv የቴሌግራም ቻናላችንን እያዘጋብን ስላለ በWhatsApp ቻናላችን እንገናኝ ቶሎ ቶሎ Join አድርጉ👇👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Vb61wUP9Bb67ChrVNC2t
https://whatsapp.com/channel/0029Vb61wUP9Bb67ChrVNC2t

ነሐሴ-4-2017 በቀጥታ በነፃ ቻናሎች ⚽️ ENGLAND: FA Community Shield🏆 11:00 Crystal Palace 🆚 Liverpool📺 IRIB TV3HD 🆓📡 Intelsat 62°E ...
10/08/2025

ነሐሴ-4-2017 በቀጥታ በነፃ ቻናሎች

⚽️ ENGLAND: FA Community Shield
🏆 11:00 Crystal Palace 🆚 Liverpool
📺 IRIB TV3HD 🆓
📡 Intelsat 62°E 11555V30000
📺 GEM SPORT HD🆓 ?
📡 Yahsat 52°E 12034V27500
📺 bein Sport 1 📺 Dstv SSPL

⚽️ WORLD: Club Friendly
🛑 11:00 Chelsea 🆚 AC Milan
🛑 12:30 Dortmund 🆚 Juventus
📺 IRIB Varzesh HD 🆓
📡 Intelsat 62°E 11555V30000

🛑 4:00 Barcelona 🆚 Como
📺 IRIB TV3HD 🆓
📡 Intelsat 62°E 11555V30000

🌕 9:30 Ajax 🆚 Telstar
🌑 9:00 Orlando City 🆚 Inter Miami
📺 Dhabi Sports HD 1 🆓
📡 ናይል ሳት 7°W 12418Н30000

🔶 (VIP) ሰርቨር ለማስሞላት wa.me/+251911837202

|| CHAMPIONS 🏆አርሰናል ለ4ተኛ ተከታታይ አመት የኤምሬትስ ካፕ አሸናፊ ሆኗል ።      የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🏆
09/08/2025

|| CHAMPIONS 🏆

አርሰናል ለ4ተኛ ተከታታይ አመት የኤምሬትስ ካፕ አሸናፊ ሆኗል ።

የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🏆

🚨💣 BREAKING: Benjamin Šeško to Manchester United, here we go! 🔴🚨💣ቤንጃሚን ሴሽኮ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ HERE WE GO!🔥 Fabrizio Romano
07/08/2025

🚨💣 BREAKING: Benjamin Šeško to Manchester United, here we go! 🔴

🚨💣ቤንጃሚን ሴሽኮ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ

HERE WE GO!🔥 Fabrizio Romano

🫵👊11 ቀን ብቻ ቀረው! እናያለን ገና 👀⚽️ የትም ይሁን የት ሆናችሁ ፣ ለማንም ይሁን ድጋፋችሁ ያለ እናንተ ኳስ አይጥምም ፣ ያለ ደጋፊ ጨዋታ አይደምቅም!ከAbisat በነፃ ቻናሎች እና በ...
04/08/2025

🫵👊11 ቀን ብቻ ቀረው! እናያለን ገና 👀

⚽️ የትም ይሁን የት ሆናችሁ ፣ ለማንም ይሁን ድጋፋችሁ ያለ እናንተ ኳስ አይጥምም ፣ ያለ ደጋፊ ጨዋታ አይደምቅም!

ከAbisat በነፃ ቻናሎች እና በሰርቨር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፣ ቻምፒዮንስ ሊግ ፣ ላሊጋ ፣ ሴሪ አ ጨዋታዎችን ጨምሮ የሚወዱትን ክለብ በሚመርጡት ፓኬጅ እንደየምርጫዎ ይዝናኑ!

🤝ላይክ እና ሼር አይረሳ🤝
🤝ላይክ እና ሼር አይረሳ🤝

⬇️የቴሌግራም ቻናላችንን ለጠየቃችሁ👇
https://t.me/+PcIiSql6wR9lMDI0

#ሁሉምያለውእኛጋርነው

ማንቸስተር ዩናይትድ የሰመር ሲሪየሱን ሳይሸነፍ በማጠናቀቁ ቦነስ £5M ለተሳትፎዎ ብቻ £2M ውድድሩን በማሸነፉ ደሞ £7.5M አጊንቷል !በድምሩ £14.5 ከውድድሩ ወደ ካዝናው ማስገባት ችሏ...
03/08/2025

ማንቸስተር ዩናይትድ የሰመር ሲሪየሱን ሳይሸነፍ በማጠናቀቁ ቦነስ £5M ለተሳትፎዎ ብቻ £2M ውድድሩን በማሸነፉ ደሞ £7.5M አጊንቷል !

በድምሩ £14.5 ከውድድሩ ወደ ካዝናው ማስገባት ችሏል 🔥

🔥ከ14 ቀን በኋላ የሚጀምረውን የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  #ያለምንም  #ክፍያ  #በፍፁም  #ነፃ የሚያሳዩ ቻናሎች እነሆ👇🛰 ARABSAT@ 26°East📺TV 3 HD📺VARZISH...
02/08/2025

🔥ከ14 ቀን በኋላ የሚጀምረውን የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ #ያለምንም #ክፍያ #በፍፁም #ነፃ የሚያሳዩ ቻናሎች እነሆ👇

🛰 ARABSAT@ 26°East
📺TV 3 HD
📺VARZISH HD
📶11881.H.27500
🔐BISS : 77 77 77 65 77 77 77 65

🛰 YAH SAT@ 52.5°East
📺AREZO HD
📶12015.H.27500

🛰NSS @ 57°East
📺ETV ENT HD
📶11105.H.45000

🛰Intelsat 902 @ 62°East
📺TV 3 HD
📺VARZISH HD
📶11555 V 30000
🔐BISS : 1A 2B 3C 81 4D 5E 6F 1A

🛰Intelsat @ 68°East
📺YTV Botswana
📶12633.V.16166

🛰 EUTELSAT @ 70°East
📺Fast sport SD
📶11050.V‌20030
🔐BISS : 1A 2B 3C 81 4D 5E 6F 1A

🤝አሰራራቸውን ማወቅ ከፈለጉ ነገ ደሞ አሰራሩን በቴሌግራም እንለቃለን 👇👇ላይክ ሼር እንዳይረሱ!
https://t.me/+QXViRAhHU44wYjE0

🚨እናንተን ከጠቀማችሁ Like እና ከእኔ ተርፎ ለሰው ይጥቀም ካላችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አጋሩ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን👇👇
https://t.me/+QXViRAhHU44wYjE0
https://t.me/+QXViRAhHU44wYjE0

🙏ሐምሌ-26-2017 በቀጥታ በነፃ ቻናሎች 🤝 WORLD:Club Friendly 🤝 ⏰ 11:30 🏟Southampton ✘ Brighton⏰ 12:00 🏟Dortmund ✘ Lille📺 ON Time Spo...
02/08/2025

🙏ሐምሌ-26-2017 በቀጥታ በነፃ ቻናሎች

🤝 WORLD:Club Friendly 🤝

⏰ 11:30 🏟Southampton ✘ Brighton
⏰ 12:00 🏟Dortmund ✘ Lille
📺 ON Time Sports HD
🛰 ናይል ሳት 7°W | 11862V27500

⏰ 04:00 🏟Elche ✘ Al Ain

📺 Abu Dhabi Sports 2 HD
🛰 ናይል ሳት 7°W | 12412Н30000

⏰ 03:00 🏟Marseille ✘ Sevilla

📺 Sharjah Sports HD
🛰 ናይል ሳት7°W | 11013V27500

⏰ 12:00 🏟Dortmund ✘ Lille
⏰ 03:00 🏟Marseille ✘ Sevilla
⏰ 03:30 🏟B. Monchengladbach ✘ Valencia

📺 SPTV HD
🛰 ኢትዮ ሳት 57°E | 11050H4000

Address

Merkato
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስለ ዲሽ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ? posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ስለ ዲሽ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?:

Share