Dn Bisrat Chebsi

Dn Bisrat Chebsi የማይጠፋ ፋኖስ ለቅዱሳን የሚያበራ አማኑኤል ሆነ ከኛ ጋራ

13/04/2026

ሙሉ የመዝሙር ቪድዮውን በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ ዩትዩብ ቻናል ላይ ይመልከቱ!
https://www.youtube.com/

13/03/2026

ተለቀቀ | አዲሱ ስለ ጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የሠራኹት ዝማሬ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ዛሬ ተለቋል። አገልግሎቱን ተደራሽ ታደርጉ ዘንድ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ዩቲዩብ ገጼ እየሄዳችሁ ትወዳጁ ዘንድ በፍቅር ቃል እጋብዛለሁ!

https://www.youtube.com/watch?v=KGjgO6ulH0c&list=RDKGjgO6ulH0c&start_radio=1

09/03/2026

ሙሉ መዝሙሩን በDeacon Bisrat Chebsi Official - ዲያቆን ብስራት ጨብሲ የዩትዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል። ከታች ባለው ሊንክ በመጫን ይከታተሉ፣ ሰብስክራይብ በማድረግም ቤተሰብ ይሁኑ!

https://www.youtube.com/?sub_confirmation=1

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dn Bisrat Chebsi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share