Mayzne News

Mayzne News Mayzen News is your trusted source for accurate, fast, and balanced news from Ethiopia and around the world.

We deliver breaking news, political updates, social issues, economic reports, and in-depth analysis that matters to you.

17/04/2026

ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን
ምጥ አታስተምርም ልጅ እናቷን
---_share,ይደረግ ለአለም ይድረስ...

16/04/2026

የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉሥ ቴዲ አፍሮ የሙዚቃ ስራዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ መሆናቸውን ቀጥለዋል።

አድማጮች ደሞ በዜማዎቹ ተመስጠዋል።

እስካሁን ከተለቀቁት ውስጥ የትኛው መሰጣችሁ ?

1. ጀምበር
2. ስማ እራሴ
3. መርከብ
4. መሬማ
5. ዝ ፀዳል
6. የአዞ እንባ
7. ብልጭታ
8. በመስኮት
9. ታየኝ
10. ሺህ ቢባል
11. የማዕረግ ጥግ
12. ቲንታጎ
13. ጽዮን

በኮሜንት ላይ ያጋሩን!

16/04/2026

ሙዚቃው ሲለቀቅ ዝናቡ ዘነበ❤❤

ስማ እራሴ'፣ 'ጀምበር' 'መርከብ' መሪማ,አዞምባየ,ዝጸዳል እና ብልጭታ ተለቀዋል። እየገባችሁ ተመልከቱ፤ የሚዲያ ሰራዊት የቴዲን ዩቲዩቡ ወሮታል።"
16/04/2026

ስማ እራሴ'፣ 'ጀምበር' 'መርከብ' መሪማ,አዞምባየ,ዝጸዳል እና ብልጭታ ተለቀዋል። እየገባችሁ ተመልከቱ፤ የሚዲያ ሰራዊት የቴዲን ዩቲዩቡ ወሮታል።"

30/03/2026

ይህ የሚያምር ቦታ የት ነው?

29/03/2026

ካዛንችስ ተዋበች ዋው.... # @

29/03/2026

ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለብ 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከቱ። ይህ ድጋፍ ክለቡን በማጠናከር እና በወደፊት ስኬቶቹ ላይ አስፈላጊ ሚና ይጫወታል። በ.....

22/03/2026

ሰማያዊው ማዕበል ለንደንን አጥለቀለቃት፡
ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን ጥሎ ዋንጫውን አነሳ

የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የክብር መድፍ ይተኮሳልአዲስ አበባ መጋቢት 10፣ 2018 ዓ.ም ነገ የሚከበረውን 1447ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ በዋና ከተማዋ አዲስ ...
19/03/2026

የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የክብር መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ መጋቢት 10፣ 2018 ዓ.ም ነገ የሚከበረውን 1447ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ መድፍ እንደሚተኮስ ተነገረ።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት፣ በዓሉን በደመቀ ሁኔታ ለመቀበል ዝግጅቱ ተጠናቋል።

* ነገ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት።
* በአጠቃላይ ዘጠኝ (9) ጊዜ መድፍ ይተኮሳል።

የመከላከያ ስፖርትና ኪነ ጥበባት ስራዎች ማዕከል ለሚመለከታቸው አካላት በላከው ደብዳቤ እንዳረጋገጠው፣ ይህ ተግባር የበዓሉ ስነ-ስርዓት አካል ነው።

ለህዝብ ማሳሰቢያ: የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ህብረተሰቡ የመድፍ ድምጹን ሲሰማ ያለምንም ስጋት በዓሉን በሰላም እንዲያከብር መልዕክቱን አስተላልፏል።

እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

@ጉርሻ page

Liverpool Quarter Final – Champions League Battle! 🔥Liverpool FC are fighting for glory in the UEFA Champions League qua...
18/03/2026

Liverpool Quarter Final – Champions League Battle! 🔥

Liverpool FC are fighting for glory in the UEFA Champions League quarter-finals! This is a crucial moment as Liverpool aim to reach the semi-finals and continue their journey toward European success.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mayzne News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share