Ethio Short Podcast

Ethio Short Podcast Short Podcast education and Entertainment

27/08/2026

Dr. Rodase
#ፍቅር

26/08/2026

#ፍቅር

25/08/2026

#ፍቅር

25/08/2026

Tigi perspective
#ፍቅር

«ጃኒ ገብሩ ለተወዳዳሪው ጆኒ ያላትን ጠንካራ ድጋፍ ገለጸች» — በETFC 2 Cage ውድድር ዙሪያ ያለው ትኩሳት ተጋግሎ ቀጥሏልአዲስ አበባ — እለተ ሐሙስ በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በሚካሄደ...
25/08/2026

«ጃኒ ገብሩ ለተወዳዳሪው ጆኒ ያላትን ጠንካራ ድጋፍ ገለጸች» — በETFC 2 Cage ውድድር ዙሪያ ያለው ትኩሳት ተጋግሎ ቀጥሏል

አዲስ አበባ — እለተ ሐሙስ በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በሚካሄደውና ከፍተኛ የህዝብ ትኩረት በሳበው የETFC 2 Mixed Martial Arts (MMA) ውድድር ዋዜማ፣ ታዋቂዋ የቲክቶክ ይዘት አዘጋጅ ጃኒ ገብሩ ተወዳዳሪው ጆኒ እንደሚያሸንፍ በሙሉ እምነት በመግለጽ ሙሉ ድጋፏን ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች።

ጃኒ ገብሩ በማህበራዊ ሚዲያ ባሰራጨችው መግለጫ፣ ጆኒ በውድድሩ ላይ የበላይነቱን ተቀናጅቶ እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ መሆኗን በመግለጽ፣ "በጆኒ አሸናፊነትና ብቃት ላይ ሙሉ እምነት ስላለኝ በሙሉ አቅሜ ከጎኑ እቆማለሁ" ስትል ገልጻለች። ይህ የደጋፊዎች ስሜታዊ ንትርክና የተወዳዳሪዎች ድጋፍ የውድድሩን ድምቀትና የተመልካቹን ጉጉት ከፍ አድርጎታል።

በሌላ በኩል፣ በአዘጋጆቹ በኩል ለአሸናፊው ተወዳዳሪ የ4 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር የሽልማት ገንዘብ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ዝግጅቱን በአካል ለመከታተል የሚያስችሉ የ100 ሺህ እና የ50 ሺህ ብር ልዩ የመግቢያ ትኬቶች ሙሉ ለሙሉ ተሸጠው መጠናቀቃቸው ተገልጿል።

ውድድሩ ከጅምሩ በተወዳዳሪዎች መካከል በተነሱ አወዛጋቢ ስሞታዎች ታጅቦ የቆየ ቢሆንም፣ በቅርቡ ከውድድሩ ራሱን ለማግለል ጥረት አድርጎ የነበረው ሴዶ ማርሻል ያቀረባቸውን ሰበቦች በሙሉ በመተው ወደ Cage ውስጥ በመግባት ከባላጋራው ጆኒ ጋር እንደሚፋለም ይጠበቃል።

የስፖርት አናሊስቶችና አዘጋጆች የማህበራዊ ሚዲያ ደጋፊዎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ከስፖርታዊ ጨዋነትና ከወንድማማችነት መንፈስ ውጪ እንዳይሄድ ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳስበዋል።

ማን ያሸንፍ ይሆን ግን ይህን ጭዋታ?

Ethio Short Podcast page

🌴🌴🌴

5ኛ ወጥቶ 1ኛ የሆነው ያሲኖ !★ ያሲኖ የማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድር የሆነ     ዙር ላይ ከውድድሩ ያሰናብቱታል።★ በችሎታው የሚተማመነው ተመልካቾች      ያሲኖ ወደቀጣዩ ዙር ማለፍ ይ...
24/08/2026

5ኛ ወጥቶ 1ኛ የሆነው ያሲኖ !

★ ያሲኖ የማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድር የሆነ
ዙር ላይ ከውድድሩ ያሰናብቱታል።

★ በችሎታው የሚተማመነው ተመልካቾች
ያሲኖ ወደቀጣዩ ዙር ማለፍ ይገባዋል
ብለን ጠየቅን።

★ የማለዳ ኮከብ የትወና ውድድር አዘጋጆች
ተመካከሩና አንድ ዕድል ሰጥተው
ወደ ውድድሩ መለሱት።

★ ከበርካታ ሺህ ተወዳዳሪዎችም እስከመጨረሻው
ታግሎ ደረጃ ወስጥ በመግባት 5ኛ ደረጃን
በመያዝ አጠናቀቀ።

★ ዛሬ ያሲኖ የሕብረተሰቡን ችግር እየነቀሰ በማውጣት
ትዝታዎቻችንን እየመዘዘ በድንቅ ትወናው
ማዝናናትና ማስተማሩን ተያይዞታል።

★ የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራምን ለመምራት ሞክሮ
አሳክቶታል።

★ ያሲኖ በማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድር
5ኛ ደረጃን ይዞ ቢያጠናቅቅም ስራዎቹ
ግን ሁልጊዜም 1ኛ ናቸው።

★ በኪነጥበብ ስራዎቹ እያስደመመን ጉዞውን
ቀጥሏል።

★ ያሲኖ ብቻውን ተቋም ነው።

★ 5ኛ ወጥቶ በኪነጥበባዊ ስራዎቹ 1ኛ የሆነ
አድናቆት የሚገባው የሚችል አርቲስት ነው።

ያሲኖ ትችላለህ ! በርታ ! ወደፊት !

አክባሪህና አድናቂህ

ሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!!

24/08/2026

Avoid disrespectful
#ፍቅር

24/08/2026

Where all the Car's 🚨

#ፍቅር

23/08/2026

Coffee ☕ in Ethiopia

ከጆኒ ጁጁትሱ ጋር ያደርገዋል ተብሎ በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የትግል ውድድር ሊካሄድ ጥቂት ቀናት ሲቀሩት፣ ተወዳዳሪው ሴዶ ማርሻል አርት «ድግምትና መተት ተሰርቶብኛል» በሚል...
23/08/2026

ከጆኒ ጁጁትሱ ጋር ያደርገዋል ተብሎ በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የትግል ውድድር ሊካሄድ ጥቂት ቀናት ሲቀሩት፣ ተወዳዳሪው ሴዶ ማርሻል አርት «ድግምትና መተት ተሰርቶብኛል» በሚል ምክንያት ከውድድሩ ማለፉን ባሰራጨው ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አድርጓል።

ሴዶ ባስተላለፈው መልእክት፣ በተቃዋሚው ወገን በእንቁላል አማካኝነት ድግምት እንደተደረገበትና ንቃተ ህሊናንም ያሸነፈው በዚሁ ሁኔታ መሆኑን ገልጾ፣ በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ገብቶ መወዳደር እንደማይፈልግ አስታውቋል። ውድድሩን ለሚከታተለው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ለትኬት ገዢዎች እና ለስፖንሰሮች ይቅርታ የጠየቀው ሴዶ፣ አዘጋጆቹ ሌላ ተወዳዳሪ ካቀረቡለት ለመግጠም ዝግጁ መሆኑን ጠቁሞ፣ የውድድር አዘጋጁን ኢቲኤፍሲ (ETFC) ቲሸርት በካሜራ ፊት አውልቆ በመጣል ከውድድሩ መውጣቱን አረጋግጧል። ሴዶ ይህንን መልዕክት ያስተላለፈው፤ በቀልድ መልክ ይሁን በትክክለኛ ውድድሩን ለማቋረጥ፤ እስካሁን ከውድድሩ አዘጋጆች የታወቀ ነገር የለም።

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Short Podcast posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share