ዩመአበግ

ዩመአበግ የመዝናኛ፣ የትምህርታዊና የመረጃ ፔጅ። ለማንም አንወግንም!!!

ቤት የሌላቸውን መሰብሰብና ቤት መስጠት አኖርብንም? ከቅን ልቦና የመነጨ ነው
01/09/2025

ቤት የሌላቸውን መሰብሰብና ቤት መስጠት አኖርብንም? ከቅን ልቦና የመነጨ ነው

ሀገሪቷ እኮ እንደ ሀገር የቀልድ ሀገር ነው የሆነችው። ህግና ፍትህ ስርአት የሌለባት ሀገር። ሰው እስከነነፍሱ ዘርፈው ተንደላቀው በሚኖሩበት ሀገር ሎጎ ሊሰርቅ ነበር ብላ 7 አመት አስቡት ሊ...
30/08/2025

ሀገሪቷ እኮ እንደ ሀገር የቀልድ ሀገር ነው የሆነችው። ህግና ፍትህ ስርአት የሌለባት ሀገር። ሰው እስከነነፍሱ ዘርፈው ተንደላቀው በሚኖሩበት ሀገር ሎጎ ሊሰርቅ ነበር ብላ 7 አመት አስቡት ሊያውም ፅኑ የሚባል እስራት

የዚህ መብራት ዲዛይነር ግን ማነው?
17/08/2025

የዚህ መብራት ዲዛይነር ግን ማነው?

600 ሚሊዮን ብር የወጣበት አዲሱ ሎጎ
12/08/2025

600 ሚሊዮን ብር የወጣበት አዲሱ ሎጎ

አዲስ አበባ ፖሊሲ ቲክቶክን በመጠቀም ከተማን ሲያውኩ የነበሩትን በቁጥጥር ስር አዋልኩ ብሏል። ህጉ ግን ለዳለቻ አይሰራም እንዴ?
12/08/2025

አዲስ አበባ ፖሊሲ ቲክቶክን በመጠቀም ከተማን ሲያውኩ የነበሩትን በቁጥጥር ስር አዋልኩ ብሏል። ህጉ ግን ለዳለቻ አይሰራም እንዴ?

ኮሜንቶቹ1. እና ለምን ባሎቻቸው ፎቶ ተነሱ😕2. ፆታሽን አሳይ አለ ዶክሌ ወዶ አይደለም😂3.  እኔኮ ሲዘርፉ ተያዙ ሚል መስሎኝ ነበር ....የችኩል ነገር4. ሱሰኛ ወንዶች ነው የሚመስሉት.....
10/08/2025

ኮሜንቶቹ
1. እና ለምን ባሎቻቸው ፎቶ ተነሱ😕
2. ፆታሽን አሳይ አለ ዶክሌ ወዶ አይደለም😂
3. እኔኮ ሲዘርፉ ተያዙ ሚል መስሎኝ ነበር ....የችኩል ነገር
4. ሱሰኛ ወንዶች ነው የሚመስሉት....😂
5. እነዚህ ወኪሎቻቸው ናቸው ??
6. ከነ ባሎቻቸው ነው ያስፈረማቸው
7. እና የታሉ 😳
8. እና ለምን የነሱ ፎቶ አይፖሰትም 😎 ንቀት ነው?

በስመአብታግቶ 2 ሚሊየን ብር ተጠይቆበት የነበረው ህፃን ከእንዳባጉና ወደ ሽረ በሚወስድ መንገድ 'ክረቸር' በመባል በሚታወቅ አከባቢ ተገድሎ ተገኘባለፉት ቀናት ህፃን ናኦድ ተኽላይን ያገቱ ግ...
01/08/2025

በስመአብ
ታግቶ 2 ሚሊየን ብር ተጠይቆበት የነበረው ህፃን ከእንዳባጉና ወደ ሽረ በሚወስድ መንገድ 'ክረቸር' በመባል በሚታወቅ አከባቢ ተገድሎ ተገኘ

ባለፉት ቀናት ህፃን ናኦድ ተኽላይን ያገቱ ግለሰቦች ወላጆቹ ጋር በመደወል 'ልጃሁን ማግኘት ከፈለጋቹ ሁለት ሚልየን ብር ክፈሉ' ሲሉ እንደነበር በስፋት የተነገረ ሲሆን ዛሬ ሓምሌ 25 ቀን 2017 ዓ/ም ከመሸ የወጡ መረጃዎች ደግሞ ህፃኑ መገደሉን አረጋግጠዋል።

ነዋሪነቱ በትግራይ ክልል እንዳባጉና አከባቢ መሆኑ የተነገረለት ህፃን ናኦድ በዛሬው ዕለት ሬሳው ከእንዳባጉና ወደ ሽረ በሚወስድ መንገድ 'ክረቸር' በመባል በሚታወቅ አከባቢ ባለ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ውስጥ መገኘቱ ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።

በሚሊዮን ሙሴ

ፊልድ ማርሻል ሙጂብ አሚኖ ለደሴ ከንቲባ ማስጠንቀቂያ ልከዋል
29/07/2025

ፊልድ ማርሻል ሙጂብ አሚኖ ለደሴ ከንቲባ ማስጠንቀቂያ ልከዋል

እንዴ መንግስት ምን እያለን ነው ቆይ
29/07/2025

እንዴ መንግስት ምን እያለን ነው ቆይ

24/07/2025

የኮሪደር ልማቱ ላይ ጥፋት ያደረሰው ጎርፍ የስንት ብር ቅጣት ተጣለበት?

እስቲ 1ኛ 2ኛ እና 3ኛ ብላችሁ በቅደም ተከተል አስቀምጡ
11/07/2025

እስቲ 1ኛ 2ኛ እና 3ኛ ብላችሁ በቅደም ተከተል አስቀምጡ

ሀያ ብር እኮ የሆነ አመት ላይ ቁርስ ያበላ ነበር
10/07/2025

ሀያ ብር እኮ የሆነ አመት ላይ ቁርስ ያበላ ነበር

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912830782

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዩመአበግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share