የሹፌሮች አንደበት

12/07/2025

መልካም ውሎ፣ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ🗣
ወቅቱ ክረምት እንደመሆኑ መጠን ልዩ ጥንቃቄ ያሻል ።
ሠላም ለአገራችን ኢትዮጵያ 🕊🇪🇹 🕊

11/07/2025

እሮብ ጧት ላይ ማለትም 02/11/2017 አማራ ክልል፣ ደቡብ ጎንደር ዞን በዓለም ሳጋ ጫካ ላይ አንድ መኪና ሕዝብ በመዝረፍ እና 1 ግለሰብ ያገቱ ወንበዴዎች እርምጃ ተወስዶባቸዋል ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል ።
እናመሰግናችኋለን ።

አሁን ደግሞ ዝናብ ፣ፀሐይ ሳይበግራቸው በሀቀኝነት የሚሰሩ ትራፊክ ፖሊሶችን እናመሥግናቸው..🗣
11/07/2025

አሁን ደግሞ ዝናብ ፣ፀሐይ ሳይበግራቸው በሀቀኝነት የሚሰሩ ትራፊክ ፖሊሶችን እናመሥግናቸው..🗣

እውነት ነው ወገን..⁉️
11/07/2025

እውነት ነው ወገን..⁉️

አዲስአበባ ቃሊቲ ሀና ማርያም የደረሰ አደጋ ነው በዝናብ ምክንያትጥንቃቄ ..‼️04/11/2017
11/07/2025

አዲስአበባ ቃሊቲ ሀና ማርያም የደረሰ አደጋ ነው በዝናብ ምክንያት
ጥንቃቄ ..‼️
04/11/2017

ለሹፌሮች የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ************የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን 8 ሾፌሮችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ ቅጥሩን ዝርዝር ሁኔታ ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት...
11/07/2025

ለሹፌሮች የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
************

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን 8 ሾፌሮችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ ቅጥሩን ዝርዝር ሁኔታ ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፦

ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.

አዲስአበባ ዘነበወርቅ (ጉሊት) ዛሬ ጠዋት ከረፋዱ 3:40 የደረሰ አደጋ ነው ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል ።04/11/2017
11/07/2025

አዲስአበባ ዘነበወርቅ (ጉሊት)
ዛሬ ጠዋት ከረፋዱ 3:40 የደረሰ አደጋ ነው ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል ።
04/11/2017

ደቡብ ኦሞ ይህ ታርጋ ወድቆ ተገኝቷል የኔ ነው የሚል አድራሻ በውስጥ መውሰድ ይችላል ።
11/07/2025

ደቡብ ኦሞ ይህ ታርጋ ወድቆ ተገኝቷል የኔ ነው የሚል አድራሻ በውስጥ መውሰድ ይችላል ።

አይሱዙ ተገልብጦ በሰው ላይ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል በዛሬ ዕለት 03/11/2017 በጋሞ ዞን ከካምባ ከተማ ወደ ጋርዳ ከተማ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ  መኪና  ጎይሞ ድልድይን ከተሻገረ በኋላ ወደ...
10/07/2025

አይሱዙ ተገልብጦ በሰው ላይ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል

በዛሬ ዕለት 03/11/2017 በጋሞ ዞን ከካምባ ከተማ ወደ ጋርዳ ከተማ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ መኪና ጎይሞ ድልድይን ከተሻገረ በኋላ ወደ ኋላ ስትራፕ ሆኖ በድልድዩ አጠገብ ወደ ወንዙ ሊገለበጥ ችሏል።

በዚሁ የትራፊክ አደጋ 2 ሰዎች ላይ መጠነኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን አንድም ሰው ሳይሞት በእግዚአብሔር እርዳታ መትረፍ ችለዋል።
በንብረቱ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ።

10/07/2025

#መልዕክት
ሠላም ለእናንተ ይሁን። አዉራጎዳናዎች ከአዋሽ አርባ እስከ ፍልዉሃ ድረስ ያደረጉት የአስፓልት ጥገና በጣም ጥሩ ነዉ። ነገር ግን እስከ ዲቾኦቶ ድረስ ቀጥሉበት በልልኝ።
በተለይ ዲቾኦቶ ሳትገባ ዉሃ ልማት ላይ ያለዉ አስፋልት እጅግ ተበላሽቷል የሚል መልእክት ፖስት ብታደርግልን አሪፍ ነዉ።
✏️

10/07/2025

#መልዕክት


🖊ነቀምትና ግምቢ ወረፋ ይዞ የቆመ መኪና ተደርድሮ እያለ ማደያዎቹ ነዳጅ እንዳይቀዱ ከልክለው በኮንስትራክሽን አሳበው ደብዳቤ እየፃፉ በበርሜል እያስቀዱ እያስነገዱ ነው ።
🖊ለሚመለከተው አድርስልን..🗣

🖊አሁን 5:00 አዲስ አበባ ቃሊቲ ውሃ ልማት ቁስቋም ሰፈር የደረሰ አደጋ ነው ጥንቃቄ..🗣🖊ጭቃ ውስጥ ቆሞ ነበር ከዛ መንጭቆ ሲወጣ ነው አደጋው የደረሰው።🖊ሰወች ተርፈዋል ይመስገን🖍03/11...
10/07/2025

🖊አሁን 5:00 አዲስ አበባ ቃሊቲ ውሃ ልማት ቁስቋም ሰፈር የደረሰ አደጋ ነው ጥንቃቄ..🗣

🖊ጭቃ ውስጥ ቆሞ ነበር ከዛ መንጭቆ ሲወጣ ነው አደጋው የደረሰው።

🖊ሰወች ተርፈዋል ይመስገን

🖍03/11/2017

Address

Addis Abeba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሹፌሮች አንደበት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የሹፌሮች አንደበት:

Share