Voice of Ethiopia

Voice of Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Voice of Ethiopia, Social Media Agency, Dire Dawa.

Ethiopia's historical legacy underscores the importance of resisting colonization; however, our current priority must be to establish a strong, resilient society committed to political freedom and the advancement of democratic governance !!

👌👌👌
28/06/2025

👌👌👌

ብልፅግና ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ወደ 1.9 ትሪሊዮን ብር ለምክር ቤቱ ያቀረበው ስሆን ይህም በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የተያያዘ ትልቅ በጀት እንደሆነ ተናግሯል ለመሆኑ ይህንን...
12/06/2025

ብልፅግና ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ወደ 1.9 ትሪሊዮን ብር ለምክር ቤቱ ያቀረበው ስሆን ይህም በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የተያያዘ ትልቅ በጀት እንደሆነ ተናግሯል
ለመሆኑ ይህንን በ132 ብር ስታካፍሉት የምመኘዉት በጀት 14,393,939.393(አስራ አራት ቢሊዮን ሶስት መቶ ዘጠና ሶስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ሶስት ሺ ሶስት መቶ ዘጠና ሶስት ብር ይሆናል !!

ኢትዮ ብልፅግና መከራና ንፉግነት መቋቋም አቅቶናል ማህበር የያወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ !!
04/06/2025

ኢትዮ ብልፅግና መከራና ንፉግነት መቋቋም አቅቶናል ማህበር የ
ያወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ !!

ብልፅግና ከፈጣሪ በላይ የምፈራ የኢትዮጵያ ታጋይ
04/06/2025

ብልፅግና ከፈጣሪ በላይ የምፈራ የኢትዮጵያ ታጋይ

  Ormiya grill
28/05/2025

Ormiya grill

  Dawuro Cultural Dresses
28/05/2025

Dawuro Cultural Dresses

25/05/2025

ደሞዝ ይጨመራል ቢለን ተስፋ ስናደርግ ጭራሽ 557$ ዜጋዊ እዳ አለብ አሉኝ የብልፅግናዉ ሹማምንቶች በልቶ የሸኑትን😋 እኔ በምን አንጀቴ

  people traditional     method by   &
25/05/2025

people traditional method by &

25/05/2025

ብልፅግና በልቶ እና ሸንቶ ልጨርሰው ህዝብን መን አገባው !!
25/05/2025

ብልፅግና በልቶ እና ሸንቶ ልጨርሰው ህዝብን መን አገባው !!

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ያለበት የውጭ ዕዳ መጠን ከ575 ዶላር በላይ ደረሰ

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ያለበት የውጭ ዕዳ መጠን 575.6 ዶላር መድረሱን፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ባወጣው ሪፖርት ገለጸ፡፡

አሶሴሽኑ የአገሪቱን ከ2021 እስከ 2023 የኢኮኖሚ አፈጻጸም አስመልክቶ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. እስከ 2023 ድረስ ያለባት የብድር መጠን 62.5 ቢሊዮን ዶላር መድረሱንና እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊም የተጠቀሰው መጠን የውጭ ዕዳ እንዳለበት ጠቁሟል።

የብድር ጫናው እንዲበዛ ካደረጉ ምክንያቶች መሀል የመንግሥት ወጪ አስተዳደር አቅም ማነስ፣ የፕሮጀክቶች አፈጻጸም ደካማነት፣ ኢኮኖሚውን ሊደግፉ የሚችሉ ፕሮጀክቶችን አለማስፋት፣ የወጪ ንግድ መቀዛቀዝና የማምረት አቅም እየቀነሰ መምጣት ዋነኞቹ እንደሆኑ በሪፖርቱ ጠቅሷል፡፡

በማኅበሩ ከፍተኛ የማክሮ ኢኮኖሚ ተመራማሪ ናስር የኑስ (ዶ/ር)፣ ከዚህ በፊት አገሪቱ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ከተለያዩ ተቋማትና አገሮች የተበደረቻቸው ብድሮች ውጤታማ አለመሆናቸው ዋነኛ የብድር ጫና ምክንያት መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡

ኢትዮጵያ የብድር መክፈያ ጊዜን በመደራደር እንዲራዘም ማድረጓ ጥሩ ቢሆንም፣ ሊከፈል የነበረውን ገንዘብ አሁንም ኢኮኖሚውን መደጎም በማይችሉ መንገዶች ወጪ ከተደረገ የዕዳ ጫናው ይጨምራል እንጂ ሊቀንስ እንደማይችልም ተመራማሪው ተናግረዋል፡፡

የመንግሥት ወጪ በተቀናጀና ኢኮኖሚውን በሚጠቅም መንገድ ካልተተገበረ ዕዳ መክፈል ከማይችሉ አገሮች መካከል እንድትመደብ ከማድረግ ባለፈ፣ ለኢንቨስትመንት ተመራጭያልሆነች አገር እንድትሆን ያደርጋታልም ብለዋል።(ሪፖርተር)

What type of psychosis is these 🤔🤔
23/05/2025

What type of psychosis is these 🤔🤔

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share