Gize Media - ጊዜ ሚዲያ

Gize Media - ጊዜ ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gize Media - ጊዜ ሚዲያ, Media/News Company, Addis Abeba, Addis Abeba.

ያልተሰማው የጎንደር ህዝብ እሮሮ: "የሚታገቱብንን ልጆቻችን በገንዘብ መልሰን እየገዛን ነው" ||Gize media
02/09/2024

ያልተሰማው የጎንደር ህዝብ እሮሮ: "የሚታገቱብንን ልጆቻችን በገንዘብ መልሰን እየገዛን ነው" ||Gize media

-ያልተሰማው የጎንደር ህዝብ እሮሮ: "የሚታገቱብንን ልጆቻችን በገንዘብ መልሰን እየገዛን ነው" ....Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /...

የጠቅላይ ሚንስትሩ ኢ/ያየአዲስአበባ ጫኝ እና አውራጅ ከህግ በላይ..ዶክተር ደብረፅዮን ? ||Gize media
01/09/2024

የጠቅላይ ሚንስትሩ ኢ/ያየአዲስአበባ ጫኝ እና አውራጅ ከህግ በላይ..ዶክተር ደብረፅዮን ? ||Gize media

የጠቅላይ ሚንስትሩ ኢ/ያየአዲስአበባ ጫኝ እና አውራጅ ከህግ በላይ..ዶክተር ደብረፅዮን ?....Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tpl...

የባቡጂ የቀብር ስነስርአት የፈጠረው ቅሬታ፡   የአውሮፕላኑ ጠለፋ
28/08/2024

የባቡጂ የቀብር ስነስርአት የፈጠረው ቅሬታ፡ የአውሮፕላኑ ጠለፋ

በሰአቱ የነበረው ሰውኛ ስሜት ያላገናዘበ የምንዱባን ፍርድ
26/08/2024

በሰአቱ የነበረው ሰውኛ ስሜት ያላገናዘበ የምንዱባን ፍርድ

በሰአቱ የነበረው ሰውኛ ስሜት ያላገናዘበ የምንዱባን ፍርድ

የትግራይ ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ለይቅሉ...አሸንዳን የአልኮል እና የወሲብ ...
25/08/2024

የትግራይ ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ለይቅሉ...አሸንዳን የአልኮል እና የወሲብ ...

የትግራይ ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ለይቅሉ...አሸንዳን የአልኮል እና የወሲብ ...

፠፠፠በስናይፐር..... ማስጠብጠብ .... የደራርቱ ቱሉ አስደንጋጭ ንግግር፠፠፠
24/08/2024

፠፠፠በስናይፐር..... ማስጠብጠብ .... የደራርቱ ቱሉ አስደንጋጭ ንግግር፠፠፠

በስናይፐር..... ማስጠብጠብ .... የደራርቱ ቱሉ አስደንጋጭ ንግግር

የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሁለተኛ ዙር    የትግራይ የፖለቲካ ውጥረት
21/08/2024

የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሁለተኛ ዙር የትግራይ የፖለቲካ ውጥረት

የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሁለተኛ ዙርየትግራይ የፖለቲካ ውጥረት

ወደ እዛ ጊዜ የሚመልሰኝ ሰው ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር!!!
18/08/2024

ወደ እዛ ጊዜ የሚመልሰኝ ሰው ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር!!!

ወደ እዛ ጊዜ የሚመልሰኝ ሰው ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር!!!

ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው በአብይ ዓዲ መጠለያ ጣብያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ጠይቀዋል፡፡
16/08/2024

ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው በአብይ ዓዲ መጠለያ ጣብያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ጠይቀዋል፡፡

ከምእራብ ትግራይ ተፈናቅለው በአብይዓዲ መጠለያ ጣብያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ጠይቀዋል፡፡

የቀጠለው የህወሓት ውጥረት እና ክፍፍል መጨረሻው ምን ይሆን?
14/08/2024

የቀጠለው የህወሓት ውጥረት እና ክፍፍል መጨረሻው ምን ይሆን?

የቀጠለው የህወሓት ውጥረት እና ክፍፍል መጨረሻው ምን ይሆን?

በትግራይ ልዩ የሆነ ኣለም ኣቀፍ ኮንፈረንስ እንደሚካሄድ ታወቀ።||ለስምንት ቀናት ወደ ሕዋ የመጠቁት ጠፈርተኞች ወደ መሬት መመለስ የማይችሉበት እክል ገጠማቸው
13/08/2024

በትግራይ ልዩ የሆነ ኣለም ኣቀፍ ኮንፈረንስ እንደሚካሄድ ታወቀ።||ለስምንት ቀናት ወደ ሕዋ የመጠቁት ጠፈርተኞች ወደ መሬት መመለስ የማይችሉበት እክል ገጠማቸው

በትግራይ ልዩ የሆነ ኣለም ኣቀፍ ኮንፈረንስ እንደሚካሄድ ታወቀ።||ለስምንት ቀናት ወደ ሕዋ የመጠቁት ጠፈርተኞች ወደ መሬት መመለስ የማይችሉበት እክል ገ....

  : ህወሓት የጉባኤ መክፈቻ እያደረገ ይገኛል።ድርጅቱ " 14ኛው ጉባኤ መክፈቻ እየተካሄደ ነው " ብሏል።በሊቀመንበሩ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ቡድን ነው ጉባኤውን በመቐለ ...
13/08/2024

: ህወሓት የጉባኤ መክፈቻ እያደረገ ይገኛል።

ድርጅቱ " 14ኛው ጉባኤ መክፈቻ እየተካሄደ ነው " ብሏል።

በሊቀመንበሩ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ቡድን ነው ጉባኤውን በመቐለ በሰማእታት የሓወልቲ አዳራሽ " ጉባኤ ድሕነት ! / የመዳን ጉባኤ ! " በሚል መሪ ቃል የጀመረው።

እንደወጣው መርሀ ግብር ጉባኤው ከነሀሴ 7 - 12/2016 ዓ.ም እንደሚቆይ ነው የተነገረው።

የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚገኙባቸው በርካታ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በተቃውሞና በሌሎችም ምክንያቶች አይሳተፉም።

የድርጅቱ ማእከላዊ የቁጥጥር ኮሚሽን እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ እውቅና ነፍገዋል።

በተለይ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ሳይሟሉና ከቦርዱ ፍቃድ ውጭ በሚደረግ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለሚወሰኑ ውሳኔዎች በሙሉ ዕውቅና የማይሰጥ መሆኑን ለህወሓት በጻፈው ደብዳቤ ቀድሞ አሳውቋል።

ፎቶ፦ TPLF
#ግዜ ሚድያ
Gize Media - ጊዜ ሚዲያ

Address

Addis Abeba
Addis Abeba
1000

Telephone

+251912431395

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gize Media - ጊዜ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gize Media - ጊዜ ሚዲያ:

Share