ሁሌ እግርኳስ

ሁሌ እግርኳስ ሁሉም ስለ እግርኳስ ❤ � የዝውውር ዜናዎች �የተጫዋቾች ቦዮ ግራፊ � ቅድመ ጨዋታ እና ከጫዋታ በፊት ሰፊ ትንታኔ � የጨዋታዎች ውጤቶች እና ሌሎችም ስፖርታዊ ጉዳዮች

09/06/2025

🚨 አዲስ 🚨 ማንችስተር ሲቲ ራያን ሸርኪን ከ ሊዮን ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል ። የዝውውር ሂሳቡ 40 ሚሊዮን ዩሮ ሲሆን ተጫዋች እስከ 2030 በማንችስተር ሲቲ የሚያቆየውን ውል ይፈርማል ።

08/06/2025

" እግር ኳስን የምትጫወተው በጭንቅላትህ ነው ። እግሮችህ መሳሪያዎች ብቻ ናቸው " ይሄን የተናገረው ማን ነበር ?

07/06/2025

አርሰናል ኬፓን ከቼልሲ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል !
ለትውስታ ተቀይሬ አልወጣም በሚል ከ ማውሪዚዮ ሳሪ ጋር የነበረው ውዝግብ ! አስባችሁታል ይሄን ቀልድ አርቴታ ላይ ቢደግመው የሚፈጠረውን ?

🚨አዲስ :- ቶተንሃም አሰልጣኝ አንጅ ፖስተኮግሉን ከሀላፊነት ማንሳቱን አስታውቋል ።
06/06/2025

🚨አዲስ :- ቶተንሃም አሰልጣኝ አንጅ ፖስተኮግሉን ከሀላፊነት ማንሳቱን አስታውቋል ።

05/06/2025
01/06/2025

ኦልድሀም በጭማሪ ሰዓት ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ሳውዝኢንድን አሸንፎ ወደ ሊግ ሁለት ማደጉን አረጋግጧል ። ከታች የሚታየው ቪድዮ ከወራት በፊት የክለቡ ባለቤት ቡድኑን ለማበረታታት ወደ ስታዲየም የመጡትን ሁሉ እየጨበጡ ሲያመሰግኑ የተቀረፀ ነው

✅
01/06/2025

ዝውውር :- ማንቸስተር ዩናይትድ ማቲሀስ ኩንያህን ከ ዎልቭስ ለማስፈረም ተቃርቧል ። በግል ጥቅማጥቅም ዙሪያ ያለው ንግግር ወደ መጠናቀቁ መድረሱ ተጠቁሟል ።

01/06/2025

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ጎል ተብሎ የተመረጠው ኦማር ማርሙሽ ቦርንማውዝ ላይ ያስቆጠረው ጎል

Address

Addis Abeba

Telephone

+251921238305

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሁሌ እግርኳስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሁሌ እግርኳስ:

Share