አዲስ 24 ዜና

አዲስ 24 ዜና Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አዲስ 24 ዜና, Media, Addis Abeba.

Happy 49th birth day teddy
13/07/2025

Happy 49th birth day teddy

የቀድሞው የ etv ጋዜጠኛ   በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ሰምተናል። ጋዜጠኛው በልዩነት ከሚታወስበት ስራው በተለይ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር   አውሮፕላን ላይ ኢንተርቪው...
10/07/2025

የቀድሞው የ etv ጋዜጠኛ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ሰምተናል። ጋዜጠኛው በልዩነት ከሚታወስበት ስራው በተለይ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር አውሮፕላን ላይ ኢንተርቪው ባደረገበት ስራው ይታወሳል። ነብስ ይማር።

ይናገራል ፎቶ
07/07/2025

ይናገራል ፎቶ

አሳዛኝ ዜናፖርቹጋላዊው የሊቨርፑል ኮከብ   ባጋጠመው የመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ።
03/07/2025

አሳዛኝ ዜና
ፖርቹጋላዊው የሊቨርፑል ኮከብ ባጋጠመው የመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ።

ሰበርአወዛጋቢ ሆኖ የሰነበተው የኢትዮጵያ ዋንጫ ከሲዳማ ቡና ተቀምቶ ለ ወላይታ ዲቻ ተሰጥቷል። በጨዋታው ሲዳማ ቡና ቅጣት የነበረባቸውን ተጫዋቾች በማስለፉ በፎርፌ ዋንጫውን ለወላይታ ዲቻ መስ...
01/07/2025

ሰበር
አወዛጋቢ ሆኖ የሰነበተው የኢትዮጵያ ዋንጫ ከሲዳማ ቡና ተቀምቶ ለ ወላይታ ዲቻ ተሰጥቷል። በጨዋታው ሲዳማ ቡና ቅጣት የነበረባቸውን ተጫዋቾች በማስለፉ በፎርፌ ዋንጫውን ለወላይታ ዲቻ መስጠቱን ፌዴሬሽኑ ገልጿል ሲል ሸገር ስፖርት ዘግቧል።

ዛሬ የድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ያረፈበት 5ኛ ዓመት መታሰቢያ ነው። ልጆቹ እንደዚህ አድገው ሲታዩ በአንድ በኩል ደስ ይላል በሌላ በኩል ግን ይቆጫል። ነብስ ይማር
29/06/2025

ዛሬ የድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ያረፈበት 5ኛ ዓመት መታሰቢያ ነው። ልጆቹ እንደዚህ አድገው ሲታዩ በአንድ በኩል ደስ ይላል በሌላ በኩል ግን ይቆጫል። ነብስ ይማር

ሠበርአሜሪካ የእስራኤልና ኢራን ጦርነት ውስጥ ሌሊቱን ተቀላቅላለች። በመሆኑም በኢራን የሚገኙትን ፎርዶ ናታንዝና ኢስፋሀን የኒዩክለር ጣቢያዎችን መደብደቧን ፕሬዝዳንት ትራምፕ በትሩዝ ገጻቸው ...
22/06/2025

ሠበር
አሜሪካ የእስራኤልና ኢራን ጦርነት ውስጥ ሌሊቱን ተቀላቅላለች። በመሆኑም በኢራን የሚገኙትን ፎርዶ ናታንዝና ኢስፋሀን የኒዩክለር ጣቢያዎችን መደብደቧን ፕሬዝዳንት ትራምፕ በትሩዝ ገጻቸው አስታውቀዋል።

የአትሌት ገለቴ ቡርቃ የቀድሞ ባለቤት አቶ ታደለ ገ/መድህን በሰይፉ ሾው ላይ ቀርቦ ስለሱ የተባሉት ነገሮች ውሸት መሆናቸውን በመግለጽ ማስተባበያ ሰጥቷል። አንዳንድ የግል ቁርሾዎ በሚዲያ ከመ...
16/06/2025

የአትሌት ገለቴ ቡርቃ የቀድሞ ባለቤት አቶ ታደለ ገ/መድህን በሰይፉ ሾው ላይ ቀርቦ ስለሱ የተባሉት ነገሮች ውሸት መሆናቸውን በመግለጽ ማስተባበያ ሰጥቷል። አንዳንድ የግል ቁርሾዎ በሚዲያ ከመተላለፋቸው በፊት የሁለቱንም ወገኖች አስተያየት አስቀድሞ ማድመጥ ያስፈልጋል ማህበረሰቡንም ከውዥንብርና ካሉባልታ ይከላከላል።

ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ኢራን ማምሻውን በእስራኤል ላይ የሚሳኤል ጥቃት እየሰነዘረች ትገኛለች። ቴላቪቭን ጨምሮ በበርካታ የእስራኤል ከተሞች ዜጎች ወደ መሸሸጊያቸው እንዲገቡ ታዘዋል።
13/06/2025

ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ኢራን ማምሻውን በእስራኤል ላይ የሚሳኤል ጥቃት እየሰነዘረች ትገኛለች። ቴላቪቭን ጨምሮ በበርካታ የእስራኤል ከተሞች ዜጎች ወደ መሸሸጊያቸው እንዲገቡ ታዘዋል።

ከፍተኛው የኢራን የጦር አዛዥ   በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን ኢራን አረጋገጠች።
13/06/2025

ከፍተኛው የኢራን የጦር አዛዥ በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን ኢራን አረጋገጠች።

የተፈራው ሆነ እስራኤል በድቅድቅ ሌሊት ኢራንን መደብደብ ጀመረች።
13/06/2025

የተፈራው ሆነ እስራኤል በድቅድቅ ሌሊት ኢራንን መደብደብ ጀመረች።

Address

Addis Abeba

Telephone

+251911099002

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ 24 ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አዲስ 24 ዜና:

Share

Category