Made Malti Media

Made Malti Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Made Malti Media, Media, Addis Ababa.
(1)

13/10/2025
08/10/2025

ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ የመዝሙር ኮንሰርት ሊያቀርብ ነው | የቦሌ አማኑኤል ህብረት ዘማሪ የሆነው ኤፍሬም ዓለሙ ጥቅምት 23 ቀን 2018ዓ.ም "ወንጌል ያሸንፋል!" በሚል መርህ የመዝሙር ኮንሰር...
07/10/2025

ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ የመዝሙር ኮንሰርት ሊያቀርብ ነው

| የቦሌ አማኑኤል ህብረት ዘማሪ የሆነው ኤፍሬም ዓለሙ ጥቅምት 23 ቀን 2018ዓ.ም "ወንጌል ያሸንፋል!" በሚል መርህ የመዝሙር ኮንሰርት መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ የሙሉ ወንጌል ህብረት ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳወቁ።

በሚሊኒየም አዳራሽ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ ከመዝሙር ኮንሰርት ባሻገር የወንጌል አገልግሎትና ትምህርት እንደሚኖር ተገልጾአል።

ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ለወንጌል አማኞች በ1997 ኮሌክሽኝ "ለየት ያለ መንፈስ" በአልበም ደረጃ ደግሞ በ1998 " የነፍሴ ማምለጫ" ፣ ቁ 2, በ 2001 "ዝናዬ" ፣ ቁ 3, በ 2003 "ክብራችን አንተ" ቁ4 2011 "ኢየሱስ" እንዲሁም በመዝሙር ቪሲዲዎች መዳኔ በቃኝ ፣ አንገቴን አልደፋም (ከዘማሪ ቃለአብ ጸጋዬ ጋር) ፣ ለማን አዳልቶ (ከሙዚቀኛ ኢዮአብ ጋር) አበርክቷል።

ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ የዝማሬ አገልግሎቱን
የ15 አመት ልጅ እያለ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አገልግሎት አገልግሎት ጀምሯል።

በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎችና በውጪ ሀገር ለረጅም አመት ሲያገለግል የነበረው ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ ከተለያዩ ዘማርያን ጋር በመሆን በሚሊኒየም አዳራሽ ሁሉም የወንጌላውያን አማኞች በእለቱ በመገኘት የአምልኮ ተካፋይ እንዲሆን ጥሪም ቀርቧል።

04/10/2025

በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።ዮሀ 3:18Shashalo Media
03/10/2025

በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ዮሀ 3:18
Shashalo Media

Address

Addis Ababa

Telephone

+251979267957

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Made Malti Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Made Malti Media:

Share

Category