Wolaita insider

Wolaita insider We love Wolaita

 የNuso አካውንት ባለቤት የሆነው በፈረንሳይ ሀገር የሚኖረው ሚኖታ ማቴዎስ የአዕምሮ ህመምተኛ መሆኑ ተሰምቷል።ግለሰቡ Scholarship አግኝቶ ለትምህርት ፈረንሳይ ሄዶ እየተማረ እያለ የ...
28/04/2025



የNuso አካውንት ባለቤት የሆነው በፈረንሳይ ሀገር የሚኖረው ሚኖታ ማቴዎስ የአዕምሮ ህመምተኛ መሆኑ ተሰምቷል።

ግለሰቡ Scholarship አግኝቶ ለትምህርት ፈረንሳይ ሄዶ እየተማረ እያለ የአዕምሮ በሽተኛ ሆኖ ሕክምና እየተከታተለ እንደሚገኝ ለቤተሰቦቹ በደረሰው መረጃ ታውቋል። ይህንን ከባድ ዜና የሰሙት ቤተሰቦቹ እና ዘመዶቹ እጅግ ተጨንቀዋል።

ቤተሰቦቹ እና ዘመዶቹ የጨነቁበት ለግለሰቡ ብቻ ሳይሆን የእሱ አባቱና እናቱም ጭምር የአእምሮ ህመምተኛ በመሆናቸው ለዓመታት በገመድ ታስረው በቤታቸው እንደሚገኙ አንድ የቅርብ ዘመድ ባደረሰው መረጃ ማወቅ ተችሏል።

ከታች የተለጠፉ ፎቶዎች ግለሰቡ በተለያዩ ጊዜ አዕምሮው ሲለቅ በአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ እየተማረ እና በሌሎች ቦታዎች የተወሰደ ምስል ነው።

በዓለማችን ታሪክ ሆስፒታል ገብቶ የአዕምሮ ሕክምና መዉሰድ የሚገባቸዉ እብዶች እና አላዋቂ ወይንም በድንቁርና የሚሰቃዩ ሰዎች በቤተሰቦች፣ማህበረሰቦች፣ ሕዝቦች መካከል ለተከሰቱ ሁከቶች ጥርጣሬዎች ግጭቶችና መፈረካከስ ግንባር ቀደም ሚና ይጫወታሉ።

የአዕምሮ በሽታ ያለበት ሰዉ እና አላዋቂ(ignorant) ሰዉ collective devastation ሊያስከትል የሚችል ድርጊት ለመፈጸም ልበ ሙሉ ናቸዉ። ስህተትና ተሳስቻለሁ የሚል ነገር በሁለቱም ዘንድ የለም።

የወላይታ ሕዝብ Gooyiyaa የሚል ፕሮቬርብ እና ምዕራባዊያን -ምናልባትም እንግሊዞች the ignorant are confident የሚል ብሕል አላቸዉ።

የእብዶችና የአላዋቂዎች ዋሻ ነዉ። ሰው ለራሱ ያበደ ሳይመስለው አብዶ የሚገኝበት ወቅትና ግዜ አለው። ለሚያይ ሰው አብዷል ለራሱ ግን አይታየውም።

ምክንያቱም ለራሱ ትክክል ነውና ጠዋት ሲነሳ ልብስ ለብሶ መውጣቱን ያውቃል ማታም ወደ ቤቱ መመለሱን ያውቃል ያላወቀው ነገር ቢኖር እብደቱን ነው። ልብስ መልበሱን እንጂ ብዙ ነገር አበላሽቶ መዋሉን አያውቅም።

የራሱን ባህል ሲያበላሽ ያበላሸ አይመስለውም፣ ህዝቡን ሲሳደብ እራሱን እየተሳደበ እንደሆነ አይገባውም፣ ሰዎችን ሲሳደብ የራሱን አባት መሳደቡን ትዝ አይለውም እሱ ሁልግዜ የተማረ እብድ ስለሆነ ምንም አይገባውም።

በቀጣይ በNuso ፌክ አካውንት መረጃን እየሰጠ በዕብድ ግለሰብ ህዝባችንን እያሰደቡ ያሉ ጨምሮ ግብረአበሮቹን ለህዝቡ ይፋ እናደርጋለን።

 ?አሸባሪው አቶ ታጁራ ላምበቦ ጨዋ ወላይታ ህዝብን ለማሸበር በኬንያ ሆኖ ከግብረአበሮቹ ጋር አቅዶ እየሰራ መሆኑን ተነገረአቶ ታጁራ ላምበቦ በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ሻያምባ ቀበሌ ተወ...
21/04/2025

?
አሸባሪው አቶ ታጁራ ላምበቦ ጨዋ ወላይታ ህዝብን ለማሸበር በኬንያ ሆኖ ከግብረአበሮቹ ጋር አቅዶ እየሰራ መሆኑን ተነገረ

አቶ ታጁራ ላምበቦ በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ሻያምባ ቀበሌ ተወልዶ ያደገ ሲሆን ከልጅነት ጀምሮ በጣም አስቸጋሪ፣ ሴሰኛ፣ የእጅ አመል ያለበት፣ ዘራፍና ወንበዴ እንደሆነ የገዛ እናታቸው ይነግራሉ፡፡

አሸባሪው ታጁራ በዲላ ዩኒቪርሲት ከተመረቀ ቡኃላ እድል ሆኖ የትራንስፎርት ሚኒስተር ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ሆነዉ እየሰራ ከአሸባሪዎች ጋርም በተላላኪነት ይሰራ ነበር፡፡

የሚሰራበት ሚኒስትር መሥሪያ ቤቱ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በፍጹም ለመገባበት ያልቻለና እሱ ከአሸባሪዎች ጋር እየሰራበት ያለው መረጃዎችን ከታወቀ ቡኃላ መሥሪያ ቤቱ ከስራ አባረረ፡፡

ከትራንስፎርት ሚንስተር መ/ቤት ከተባረረ በኃላ የOMN TV ጋዘጠኛ ሆነ፡፡ በዚህም የአሸባሪነት፣ የአጭባባሪነት፤ የተላላክነትና ሴሰኝነት ሰራን ቀጠለ፡፡ አሁንም ባህሪዉ ከስራ ባልደረቦቹ ጋር ልስማማ ባለመቻሉን ከስራዉ ተባረረ፡፡

በመጨረሻ ሚሄጃ ሲያጣ ቡኃላ ተደብቆ ወላይታ ገባ፡፡

ወላይታ እንደገባ ቤተሰቦቹ ጋ ሲሄድ ሚስኪን እናቷና ቤተሰቦቹ ቤት አናስገባም አሉ፡፡ መሄጃ ስያጠዉ የሰዉ ቤት እየዞሬ የሚበለዉንና የሚጠጣዉን አጥቶ እየለመነ እየበላና ማደሪያወን ጭምር አጥተዉ ጓደኖቹ ጋ እዛም እዝም እያደሬ የተወሰነ ወራት ቆየ፡፡

በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የዎብን እጩ ሆነ ከቀረበ በኃላ ገንዘብ እየተቀበለ የዎብን አመራር አካላት መረጃውን ወደ ውጪ መሰጠት ጀመረ። መረጃ ማውጣቱን ከታወቀ በኃላ አባረሩት።

አሁን ላይ ሁለት ሴቶችን አታልሎ ገንዘብ ከተቀበለ በኃላ ወደ ኬንያ በአሸባሪዎች በኩል ገባ። እዛ ቁጭ ብለው ገንዘብ ተከፍሎት የወላይታ ህዝብ ሰላምና ልማት ለማደናቀፍ እየሰራ ይገኛል።

አሸባሪው፣ አጭበርባሪዉና ሴሰኛዉ ታጁራ በተፈጥሮ ገንዘብ የሚባል ነገር ካገኘ እንኳን ወላይታ ይቅርና የገዛ እናትዬዉን ለመሸጥ ወደ ኃላ የማይል ካሃድ ሰዉ ነዉ፡፡

በአጠቃላይ ታጁራ ግብረ-ገብ የለለዉ.፣ ፅንፈኛ ብሔርተኛ፣ ሐይማኖት የለለዉ፣ በፈጣር መኖር የሚጠራጠርና ኢትዮ-የሚባል ማንነት የለም ቢሎ የሚምንና ሥራ ማጣቱ ወደ ተቀዋም ለመሆን የተገዳደ ሰዉ ነዉ፡፡

እንደታጁራ አይነት አጭበርባሪ፤ ሌባ፤ ሴሰኛ፤ ፀረ-ህዝብ፤ ፀረ-ልማት፤ ፀረ-ሠላም እንደሁም የፀረ-ሰላም ኃይሎች ተልዕኮን ለመፈጸምና ወላይታን ህዝብ ከመንግስት ለመለያየት አላማቸዉ ስለሆን ህዝቡ ልጠናቀቅ ይገባል፡፡

ወላይታን የስጋት ቀጠና በማድረግ የግል ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረገውን ጥረት እንቃወማለን‼️በአሁኑ ወቅት በወላይታ ዞን በሁሉም አካባቢዎች እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች የሚበረታቱ ናቸው። በተለይም ...
12/03/2025

ወላይታን የስጋት ቀጠና በማድረግ የግል ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረገውን ጥረት እንቃወማለን‼️

በአሁኑ ወቅት በወላይታ ዞን በሁሉም አካባቢዎች እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች የሚበረታቱ ናቸው። በተለይም በግብናው፣ የመንግስት ሠራተኛው ደመወዛ ወሩን ጠብቆ እንዲከፈል፣ ለወጣቱ የስራ አማራጮችን ለመፍጠር፣ ከተሞችን የማስዋብ፣ ተጀምሮ ያላለቁ ፕሮጀክቶችን ለመጨረስና ታስበው ያልተጀመሩ ሥራዎች ለመጀመር እና የህዝቡን አንድነት ለማጠናከር እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች እጅግ የሚበረታቱና ተስፋ ሰጭ መሆናቸውን የተሰወረ ጉዳይ አይደለም።

ይህ የማይዋጥላቸው አንዳንድ አካላት ልማቱ እንዳይፋጥንና የህዝቡ ተጠቃሚነት እንዳይረጋግጥ እንድሁም ዞኑም እንዳይረጋጋ ለማድረግ በውጭና በውስጥ ያሉ አካላት እየሰሩ ይገኛሉ። አሁኑ በዞናችን በርካታ ለውጦች እየመጡ መሆናቸውን የቅርቡም የሩቁም የሚያውቁት ሀቅ ነው። በርካታ የቆሙና የተረሱ የሚመስሉ ፕሮጀክቶች እንደገና ወደሥራ ውስጥ ገብቷል። ለውጦቹም እየመጡ ናቸው።

ስለዚህ እኛ ሁላችንም በአሁን ወቅት ወላይታን እየመሩ ላሉ መሪዎች አቅምና ጉልበት መሆን አለብን። እናግዛቸው፣ አቅም እንሁንላቸው። የራሳችን ድርሻ እንወጣ። አንድን ቤት ቤት የሚያሰኘው የተለያዩ ነገሮች በአንድ ላይ ተሰብስቦ (ተደምሮ) ነው። እነዚህ ነገሮች በቤት ግንባታ ላይ የየራሳቸውን ሚና ይጫወታሉ። የተለያዩ ሆኖ ሳሉ ለጋራ ዓላማ በአንድነት ተሰልፈዋል፣ እንደዚህ ሁሉ እኛም ለጋራ ዓላማ በጋራ በመሰለፍ የተለወጠች ወላይታን ብሎም ኢትዮጵያን ለመፍጠር እንትጋ።

ከዚህ ውጭ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የግል ጥቅምና ፍላጎት ለማሳካት የሚደረገውን ጥረት እንቃወማለን። ሰሞኑ በወላይታ ዞን አስተዳደሪያችን ላይ የተጀመረውን አሉባልታ እንቃወማለን።

እውነት ለመናገር የወላይታ ዞን አስተዳዳሪያችን በሙሉ አቅም ወላይታን ለመለወጥ እየሰሩ ያሉ ጀግና መሪ ናቸው። አንዳንድ የግል ፍላጎታቸውን ለማሳካት የሚፈልጉ አካላት መሪዎችም ተረጋግቶ እንዳይመሩና ህዝቡም እንዳይረጋጋ እያደረጉ ይገኛሉ።

ሰሞኑ በማህበራዊ ሚድያዎች ቆርጦ-ቀጠል ድምፅ በማሰራጨት የራሳቸውን ፍላጎት ለማሳካት እየሰሩ ይገኛሉ። ክቡር አስተዳዳሪያችን ስንት ደቂቃ ቃለ መጠይቅ እንዳደረጉና በስፋት ምን አይነት ማብራሪያ እንደሰጡ ሳይታወቅ ተቆርጦ በተላለፈው መልዕክት ህዝቡን ለማሸበር የሚደረገውን ጥረት ሁሉም ሰው ማውገዝ አለበት።

የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ጴጥሮስ ወ/ማርያምን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ህዝቡን በማስተባበር የወላይታ ህዝብ ጥቅም ለማስጠበቅ ምን ያክል መስዋዕትነት እየከፈሉ እንዳሉ እንረዳለን።

መላው የወላይታ ህዝብ በሐሰተኛ ማህበራዊ ሚድያዎች ለሚራገባው አሉባልታ ጆሮ መስጠት የለበትም። እኛ ሁላችንም እንደ አንድ አፈ ተናጋሪ፣ እንደ አንድ ልብ መካሪ ሆነን በመሪዎቻችን ጎን በመቆም ዞናችንን ለመለወጥ መስራት ይጠበቅብናል። አንድነታችን ይበልጥ እናጠናክር።

በማህበራዊ ሚድያ የሚናፈሰው ሐሰተኛ መረጃ ለህዝብ አንድም ነገር የማይፈይድና የግል ፍላጎት ለማሳካት የሚደረግ ጥረት ነው።

በእኛ ውስጥ ቁጭት ካልተፈጠረ፣ በአካባቢያችን ያሉ ፀጋዎችን መለየት ካልቻለን፣ ፀጋን ወደ ባለፀጋነት የሚቀይር ኃይል ካልተፈጠረ፣ የአስተሳሰብ እና ተግባር አንድነት ካልመጣን አከባቢያችን መቀየር አይቻልምና ያለንበትን ወቅት፣ ጊዜ እና ሁኔታ በደንብ እንወቅ፤ እንቀናጅ፣ እናቀናጅ ከግባችን ለመድረስ በአንድነት እንስራ።

ወላይታን የስጋትና የሽብር አከባቢ ለማድረግ በፈረንሳይ ሀገር ቁጭ ብሎ እየሰራ የሚገኝ ፀረ-ወላይታ፤ስሙ ምኖታ ማቴዎስ ቅጽል ስሙ "ባዳሞ" ይባላል። ግለሰቡ አሁን የሚኖረው በፈረንሳይ ሀገር ...
11/03/2025

ወላይታን የስጋትና የሽብር አከባቢ ለማድረግ በፈረንሳይ ሀገር ቁጭ ብሎ እየሰራ የሚገኝ ፀረ-ወላይታ፤

ስሙ ምኖታ ማቴዎስ ቅጽል ስሙ "ባዳሞ" ይባላል። ግለሰቡ አሁን የሚኖረው በፈረንሳይ ሀገር ሲሆን የሚል ጨምሮ ባለብዙ ፌክ አካውንቶች ባለቤት ነው።

ግለሰቡ ከግብረአበሮቹ ጋር በመሆን ወላይታን የስጋትና የሽብር አከባቢ ለማድረግ ገንዘብ ተከፍሎለት ዓላማ አድርጎ እየሰራ የሚገኝ አሸባሪ ነው።

ይህ ግለሰብ ሁለተኛ ዲግሪን በፈረንሳይ እየተማረ በሽብር ወንጀል ተከስሶ ከትምህርት ተባርረዋል። አሁን ስራ አጥተው "በውጭ ሀገር ነኝ ያለውት ማን ይነከኛል" በማለት ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ እና ቲውቴር አካውንቶችን ክፍተው ወላይታን ብሎም የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን የሁከትና የስጋት ቀጠና ለማድረግ ገንዘብ እየተቀበለ ሀሰተኛና የተቀነባበሩ መረጃዎችን እያሰራጨ ይገኛል።

እንዲሁም በየደረጃው የሚገኙ ለህዝቡ የሚተጉ የወላይታ አመራሮች ተረጋግተው ስራቸውን እንዳይሰሩ ለማድረግ ስብዕና የሚነኩና ሀሰተኛ መረጃዎችንም እያሰራጨ ስለሆነ ህዝቡ መታገል ያስፈልጋል።

ግለሰቡ ራሱን የወላይታ ህዝብ ታጋይ አድርጎ የታጨ ሲሆን አንድም ቀን እንኳን የህዝቡን የሚጠቀሙ ሳይሆን ጥላቻንና ግለሰቦችን ማዕከል ያደረጉ ሀሰተኛ መረጃዎች እያሰራጨ ስለሆነ ህዝቡ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።

አሸባሪውን በቁጥጥር ስር ለማድረግ መንግስት እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ከእሱ ጋር የሚሰሩ እየታሰሩ ሲሆን ፣ mengesha ጨምሮ ሌሎች አሸባሪዎች እየተፈለጉ ናቸው።

ለወላይታ ህዝብ ዘላቂ ዕድገትና ልማት ለማምጣት እየተጋ የሚገኝ ማርሽ ቀያርና ጀግና መሪየሀገር ለውጥ እድገትና ከፍታ የሚፋጠነው በመሪዎች የአመራር ብቃት፤ ሰርቶ የማሰራት ጥበብና ብልሃታቸው ...
10/03/2025

ለወላይታ ህዝብ ዘላቂ ዕድገትና ልማት ለማምጣት እየተጋ የሚገኝ ማርሽ ቀያርና ጀግና መሪ

የሀገር ለውጥ እድገትና ከፍታ የሚፋጠነው በመሪዎች የአመራር ብቃት፤ ሰርቶ የማሰራት ጥበብና ብልሃታቸው ከፍ ሲል ነው።

መሪ የሀገር ለውጥ ምሳሌ ሊሆን የሚችለው በሱ የመሪነት ጊዜ የታዩ የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ እድገት ከፍታዎች የተገኙ ሲሆን ብቻ ነው።ይህንን በጥቂት ወራት ውስጥ ተስፋ ሰጪ ስራዎችን ማየት ችለናል።

የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጴጥሮስ ወ/ማርያም የመሪነት ብቃትም ከዚሁ አንፃር የሚለካ ነው። በወላይታ ዞን ባለፉት ጥቂት ወራት አመልካች ውጤቶች በተጨባጭ የተጀማመሩ ትላልቅ ፕሮጀክት ልማቶች እየተከናወኑ የቻሉት በዚህ መሪና ከእሱ ጋር ያሉ አመራሮች ጥረት ነው።

መሪዎች ሀሳባቸው ዕቅዳቸው በጥበብ የተሞላ፤ ህዝባዊ ፍቅር ያላቸው፥ ሀገርና ሰው ወዳድ ሲሆኑ፤ ሰርተው በማሰራት አርአያ ሲሆኑ የዚያን ጊዜ ለውጥ ትፈጥናለች ፍትህ ትነግሳለች ትውልድ ይነቃቃል።ለዚህም የተጀማመሩ ስራዎች ህያው ምስክር ናቸው።

ይህንን የተጀማመሩ የልማት ስራዎችን ለማደናቀፍ በዋና አስተዳዳሪው ላይ ስብዕና የሚነኩና ሀሰተኛ መረጃዎች ጥቂት ግለሰቦችና ቡድኖች በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ሆነው በማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ጀምረዋል።

እንዲሁም በወላይታ እና አከባቢውን የስጋትና የሁከት ቀጠና ለማድረግ አቅዶ እየሰሩ ይገኛሉ። ይህ ሰላም ወዳዱ በመላው ወላይታ ህዝብ ትብብር እየከሸፈ ይገኛል።

ይህ ዘመቻ ደግሞ ለእሱ ጀግንነትንና ጥንካሬን የሚገለጽ እንጅ ክብር የሚቀነስ አይደለም ምክንያቱም በዚህች ሀገር መልካም፤ ደግ እና ጀግና ሰዎችን ሌቦች፣ ሥነምግባር የሌላቸውና ፀረ-ሰላም ሀይሎች አይወዱትም፡፡

የዞናች ዋና አስተዳዳሪውና ሌሎች የፊት አመራሮችም የዕድል ጉዳይ ሆኖ በጥበብ የተካኑ ናቸው። ወላይታ ተለውጣ አምራ ደምቃና ለምታ ለሀገር ተምሳሌት እስክትሆን አያርፉም ሁሌም በስራ ላይ ናቸው ፥እንቅልፍ የላቸውም አይደክሙም ለነሱ የህዝብ ለውጥ ከሁሉም ነገር በፊት ተቀዳሚ ተግባራቸው ነው።

የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪን የወላይታ የበኩር ልጃችን አድርገን እንወስዳዋለን ምክንያቱም ወላይታ በእሱና በሌሎች የአመራርነት ብቃት ፈክታ ስለታየች፣ የተወዘፉ ጥያቄዎች እየተመለሱ፣ ልማቶች ስለተንሰራፉባት፤ ለውጥ ስለገነነባት...!

ወላይታን የስጋት ቀጠና ለማድረግ በህቡዕ ተደራጅቶ እየተሰሩ ያሉ አሸባሪዎች፤ሰሞኑ ምንም ነገር ባልተፈጠረበት በሀሰተኛ ማህበራዊ ሚዲያዎች የተለያዩ የተቀነባበሩና ሀሰተኛ መረጃዎችን በመሰራጨት...
10/03/2025

ወላይታን የስጋት ቀጠና ለማድረግ በህቡዕ ተደራጅቶ እየተሰሩ ያሉ አሸባሪዎች፤

ሰሞኑ ምንም ነገር ባልተፈጠረበት በሀሰተኛ ማህበራዊ ሚዲያዎች የተለያዩ የተቀነባበሩና ሀሰተኛ መረጃዎችን በመሰራጨት ህዝቡን ለማሸበር ሆን ብሎ ጥቂት ግለሰቦችና ቡድኖች እየሰሩ ናቸው።

አምና በዚህ ወቅት የወላይታ ዞን የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ አጥተው ስሰቃዩ እንደነበሩና ሌሎች የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በሁሉም አከባቢዎች ስነሳ እንደነበረም ለማንም የማይካድ ሀቅ ነው።

አሁን ላይ እንደአምናው ለምንም የመንግስት ሰራተኞች አይሰቃይሙ፣ ደመወዛቸው በየወቅቱ ለምን ይከፈላል የሚሉ እና በዞኑ የተጀማመሩ የልማት ስራዎችን ለማደናቀፍ እና ህዝቡን ለማሸበር ገንዘብ ተከፍሎላቸው አቅዶ እየሰሩ ያሉ ጥቂት ግለሰቦችና ቡድኖች መኖራቸውን ማወቅ ተችሏል።

እንዲሁም የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ስራቸውን ተረጋግቶ እንዳይሰሩ የተለያዩ ስብዕና የሚነኩ ሀሰተኛ መረጃዎች፣ ህብረተሰቡ በሠላም ወጥቶ በሠላም እንዳይገባ እና ነጋዴውም ተረጋግቶ እንዳይነግድ የስጋት አከባቢ ለማድረግ ዓላማ አንግቦ እየሰሩ ይገኛሉ።

እነዚህ አካላት ከሀገር ውጪ በፈረንሳይ እና ኬንያ ቁጭ ብለው "ማን ይነከናል" በማለት በሀገር ውስጥ ከሚገኙ ግብረአበሮቹ ጋር በህቡዕ ተደራጅቶ እየሰሩ እንደሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ።

በእነዚህ ላይ መንግስት የማያዳግም እርምጃ መወሰድ የጀመረ ሲሆን መላው የወላይታ ህዝብ በመንግስት ጎን በመቆም የእነዚህን እኩይ ዓላማን ማክሸፍ ያስፈልጋል።

ህዝቡ በየአካባቢው የሚገኙ የእነርሱ ደጋፊዎች እና ከእነርሱ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ግለሰቦችን ለይቶ ለፀጥታ አካላት ጥቆማ መስጠት ይገባል።

መንግስት በውጭ ሀገር ቁጭ ብሎ በማህበራዊ ሚዲያ ህብረተሰቡ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ለማሳደር እና ወላይታ የስጋት ቀጠና ለማድረግ የሚሰሩ ግለሰቦች ቤተሰቦች ላይ ጫና በማሳደር ማስቆም ያስፈልጋል።

ከእነሱ ጋር ያሉ ግብረአበሮቹን ለህዝቡ ይፋ እናደርጋለን!

ነጻነታችንን በአግባቡ እንጠቀም፤ አለበለዚያ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል!____ዴሞክራሲያዊ መብታችንን ለማስከበር የህግ ጥሰቶች እንዳይኖር የሌሎች ሰዎች መብት ማክበር አለብን። መብትና ግደታው ...
10/03/2025

ነጻነታችንን በአግባቡ እንጠቀም፤ አለበለዚያ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል!
____
ዴሞክራሲያዊ መብታችንን ለማስከበር የህግ ጥሰቶች እንዳይኖር የሌሎች ሰዎች መብት ማክበር አለብን። መብትና ግደታው ከኃላፊነት ጋር የሚመጣ ጉዳይ ነው። ስንታሰር በግፍ ታስራያለሁ ከማለታችንን ይልቅ ነገሮችን በሴከነ መንግድ የህዝባችንና ሀገራችን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ እና የግለሰቦች ስብዕና ከሚነኩ ጉዳዮች መቆጠብ አለብን።

የወላይታ ህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ 24/7 የሚተጉ መሪዎቻችንን ለማዳከም ስብዕና የሚነኩ ሀሰተኛና የተቀነባበሩ መረጃዎች በፌክ አካውንቶች በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ሆኖ የሚሰራጩ ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ መላው የወላይታ ህዝብ አበክሮ ይጠይቃል።

አሁን ወላይታ ላይ በተጨባጭ እየታየ ያለውን ልማትንና ሠላምን እንዳይቀጥል የሚያማቸው ጥቂት ቡድኖችና ግለሰቦች ወላይታን የስጋት ቀጠና ለማድረግ እየሰሩ ያሉት ላይ መንግስት የመጀመሪውን ህጋዊ እርምጃን ማጠናከር ያስፈልጋል።

ከጭፍን ጥላቻ ወጥተን ለህዝባችን የሚጠቀሙና ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር ፍጹም ሰላማዊና ህዝባዊ በሆኑ መንገድ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል፡፡

በሀሰተኛ አካውንት በአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ተደብቆ የሚጻፉ አሸባሪዎች መቼም ቢሆን ከህግ ጥላ ስር ማምለጥ አትችሉም። ማህበራዊ ሚዲያ የራሱ የሆኑ ህጎች አሉ፡፡ የጥላቻ ንግግር በአዋጁ ቁጥር 11/85 መሠረት በህግ ተጠያቂ ያስደርጋል፡፡

በየአከባቢው ህብረተሰቡን የሚሸብሩ ግለሰቦችን ህዝቡ ለይተው ያዉቃል፡፡ ስለዚህ ነጻነታችንን በአግባቡ እንጠቀም፤ አለበለዚያ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላልና፡፡ መብትና ግደታችንን ለየትን መጠቅም አለብን፡፡

አሸባሪ ነው የኬንያ መንግስት ይፈለጋል!ይህ ከታች በፎቶ የምትመለከቱት ግለሰብ ናትናኤል ገቾ ይባላል። ግለሰቡ በኬንያ ውስጥ ህገወጥ ፎርጅድ ብር ሲያዘዋውር ከግብረአበሮቹ እጅ ከፍንጅ የተያዘ...
13/12/2024

አሸባሪ ነው የኬንያ መንግስት ይፈለጋል!

ይህ ከታች በፎቶ የምትመለከቱት ግለሰብ ናትናኤል ገቾ ይባላል። ግለሰቡ በኬንያ ውስጥ ህገወጥ ፎርጅድ ብር ሲያዘዋውር ከግብረአበሮቹ እጅ ከፍንጅ የተያዘ ሲሆን ከእስር ቤት በዋስ ከወጣ በኃላ ተሰውሯል።

ግለሰቡ ከአሸባሪዎች ጋር ሽብር ለመፍጠር ተልዕኮውን ተቀብሎ በድብቅ እየሰራ ሰለሆነ ይህንን ግለሰብ ያየ ማነኛውም ዜጋ ለፀጥታ አካላት ጥቆማ መስጠት ያስፈልጋል።

ኬንያ መንግስት ግለሰቡን ያየ ሰው ጥቆማ እንዲሰጥ ለኢትዮጵያውያን ጥሪ አቅርቧል።

He is a terrorist, the Kenyan government is wanted!

This person you see in the photo below is called Nathaniel Gecho. The man was arrested by his accomplices while he was trafficking in illegal forged silver in Kenya and has been absconding since he was released from prison.

As the person has accepted the mission to create terror with terrorists and is working secretly, any citizen who sees this person should give suggestions to the security agencies.

The Kenyan government has called on Ethiopians to give suggestions to anyone who has seen the person.

 የወላይታ ታይምስ ፌስቡክ ፔጅ አድሚን ናትናኤል ገቾ ጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተሰማግለሰቡ የሰውን ሚስት አስረግዞ እና ሌሎች ወንጀሎች ሰርተው፤ ተደብቆ በህገወጥ መንገድ ከሀገ...
12/12/2024


የወላይታ ታይምስ ፌስቡክ ፔጅ አድሚን ናትናኤል ገቾ ጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተሰማ

ግለሰቡ የሰውን ሚስት አስረግዞ እና ሌሎች ወንጀሎች ሰርተው፤ ተደብቆ በህገወጥ መንገድ ከሀገር ወጥቶ ኬንያ ሀገር ገብተው መኖር ከጀመረበት ዓመታት አልፏል።

የፔጁ አድሚን ባለቤቱ የሆነው ናትናኤል ገቾ የተባለ ግለሰቡ ሴሰኛ፣ ለገንዘብ ብሎ የገዛ ቤተሰቹን እና ወዳጆቹን የካደ፣ የሰውን ሚስት አስረግዞ ከሀገር የወጣ ጨካኝ አውሬ ነው።

የግለሰቡ ጤና አስከፊና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መደረሱን ለቤተሰቦቻቸውና ለዘመዶቻቸው የቅርብ ጓደኛው በደረሰው መረጃ ማወቅ ተችሏል።

ይህ ግለሰብ ሀይማኖት የሌለውና 24 ሰዓት በሚባል መልኩ በጫትና በመጣጥ ቤቶችን ጊዜውን የሚያሳልፍ በመሆኑ የህመሙ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል የእርሱ የቅርብ ጓደኛ ገልጿል።

ግለሰቡ በኬንያ ሀገር በአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ተደብቆ የሚኖር ሲሆን ሀሰተኛና የተቀነባበሩ መረጃዎችን ሲያሰራጭ የቆየ የወላይታ ህዝብ ጠላትና ባንዳ መሆኑን ይታወቃል።

ግለሰቡ ያለበት የጤና ሁኔታ ሙሉ መረጃውን በዝርዝር ይዜ እመለስበታለሁ!

የወላይታ ህዝብ የሚፈልገውን እና የሚያስፈልገውን ጀግና መሪ አግኝቷል፡፡  #እንደግፈውክቡር አቶ ጴጥሮስ ወ/ማርያም ይባላሉ። የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ናቸው።የወላይታ ማህጸን ካፈራቻቸው ...
02/12/2024

የወላይታ ህዝብ የሚፈልገውን እና የሚያስፈልገውን ጀግና መሪ አግኝቷል፡፡
#እንደግፈው

ክቡር አቶ ጴጥሮስ ወ/ማርያም ይባላሉ። የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ናቸው።

የወላይታ ማህጸን ካፈራቻቸው መካከል እሳቸው ጠንካራ እና ጀግና ሰው ናቸው። እጅግ ትሁት፣ ጀግና፣ ቆራጥ፣ የዋህ እና ለወላይታ ህዝብ ያላቸው ክብር ከራሳቸው ህይወት በላይ የሚገልጹ ናቸው። እኛ ብዙ ጀግና አመራሮች አይተናል ነገር ግን እንደ ጴጥሮስ ወ/ማርያም አይነቶቹን አይተንም፣ ሰምተንም አናቅም ቢባል ማጋነን አይሆንም።

በአጭሩ ጊዜ ውስጥ ከእሳቸው ጋር ያሉ አመራሮች ጋር በመሆን ተወዝፈውን የመጣውን የህዝቡን ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ እየፈቱ ምላሽ እየሰጡ ይገኛሉ።

ባለፋት በለውጥ አመታት ለወላይታ ህዝብ፤ ድርና ማግ፣ ዋልታና ማገር ሆነው ያለእረፍት አገልግለዋል። በምላሹ እግዚአብሔር የክብር ካባ አልብሷቸዋል። "ንጉስ የወደደውን እንዲህ ያከብርቸዋል" የሚለውን በክቡር አቶ ጴጥሮስ ወ/ማርያም በተግባር አይተናል።

እሳቸውና ሌሎች የዞኑ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች ለስልጡን ለወላይታ ህዝብ እያደረጉት ያለውን ተጋድሎና አስደማሚ የጅምር ስራዎችን ትውልዱ እንደ "ካዎ ጦና" "ፍሬው አልታዬ" ሲዘከር ይኖራል።

እሳቸውና ሌሎች የዞኑ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች የወላይታ ህዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ የጀመሩት ዘርፈብዙ ስራዎችን ውጤታማ እንዲሆን ልንደግፋቸው ይገባል።
"ኦትድ ወላይታ ዎርቃ ማይዛና"

ስራህ ያገናኝሃል🙏ከታላላቆቹ፣ ከተፅዕኖ ፈጣሪዎቹ፣ ከዝነኞቹ፣ ከስኬታማዎቹ ስራህ ያገናኝሃል፤ ፅናትህ፣ ብርታትህ፣ ልፋትህ፣ ላመንክበት ነገር እስከ ጥግ መፋለምህ ያመሳስልሃል። በእራስህ የፈጠ...
28/11/2024

ስራህ ያገናኝሃል🙏

ከታላላቆቹ፣ ከተፅዕኖ ፈጣሪዎቹ፣ ከዝነኞቹ፣ ከስኬታማዎቹ ስራህ ያገናኝሃል፤ ፅናትህ፣ ብርታትህ፣ ልፋትህ፣ ላመንክበት ነገር እስከ ጥግ መፋለምህ ያመሳስልሃል። በእራስህ የፈጠርከው ደስታ፣ እራስህን ለማብቃት ያደረከው ጥረት፣ የተጓዘህበት መንገድ ትልቅ አድርጎሃል ከእነዝህም ታላላቆች ጋር አቆራኝቶሀል። ጀምረክ አታቆምም፤ ጉዞህን ጀምረህ አትደናቀፍም የማለፍ ፀጋም ተሰቶሀል፤ እንደ አንዳንዶቹ ሳትሰራ ውጤት አትጠብቅም፤ ሳትለፋ፣ ሳትተጋ አሞግሱኝ አትልም። ግዴታህን በሚገባ ትወጣለህ እርሱን ለመፈፀም ወደኋላ አትልም፤ ማንም ሊያደናቅፍህ ቢሞክክሩ የምትሰማበት ጆሮ የለህም፤ አይንህ እርሱን አይመለከትም።

አዎ! ስራህ ያገናኝሃል! ፅናትህ፣ በእራስ መተማመንህ፣ ለምንም አለመበገርህ፣ በየጊዜው የሚጨምረው የስራ ፍላጎትህ፣ ህዝብህ ሳይለወጥ ማየት እንቅልፍ የሚነሳህ ህልምህ ያመሳስልሃል ከእነዝህ ጋር። ውጤትህም ከእነርሱ ጋር ያገናኝሃል፤ አሁን በግልፅ የምታየው የሚያምር የለውጥ ፍሬ ከእነሱ ያመሳስልሃል፤ እነሱ የተቀዳጁትን እድል አንተም ትቀዳጃለህ፤ ከመዳረሻቸው ትደርሳለህ፣ መንገዳችሁ አንድ ነውና በየመንጋዳችሁ ድሎችን መቀዳጀት የየዕለት ስራችሁ ነው፤ ከእራስ በላይ መኖር፣ ለሰዎች መትረፍ፣ ለወገን መድረስ የየዕለት ስራችሁ ነው። ያላመኑብህ ሰዎች ጥረትህን አይተው ያምኑብሃል፤ ያልተቀበሉህ ሰዎች በውጤትህ ተገደው ይቀበሉሃል፤ የናቁህ ሁሉም የለውጥ ሂደትህን ተመልክተው ያከብሩሃል፤።

አዎ! መንቃት ያለብህ ማንንም ለማስደነቅ ባይሆንም ብዙዎችን ማስደነቅህን ግን አታቆምም፤ አንተ ሳትሆን ስራህ እጃቸውን በአፋቸው ያስጭናቸዋል፤ መቀየርህ ያስገርማቸዋል፤ እራሳቸውን እንዲመለከቱ፣ የተናገሩህ ነገር ስህተት መሆኑን፣ ስላላመኑብህ እንዲፀፀቱ ታደርጋቸዋለህ። ከእምነታቸው ውጪ ምንም አልጠየካቸውም ነበር ነገር ግን በምትኩ ሊጥሉህ ሲሞክሩ አይተሃል፤ እራስህ ላይ ያለህን በእራስ መተማመን ለማጥፋት ሲጥሩ ተመልክተሃል። ይህ ግን የታላላቆቹን መንገድ እንዳትከተል አላደረገህም፤ የስኬታማዎቹን ልማድ እንዳታዳብር አላደረገህም፤ በመረጥከው አዋጭ መንገድ እንዳትገፋ አላደገህም። የሚያዋጣህ ይህ መንገድ ነውና በፍፁም ጀርባህን እንዳታይ፤ የሚያደናቅፉ የአካባቢ ወሬዎችን እንዳትሰማ፤ መዳረሻህን ደጋግመህ ተመልከት፤ ህይወትህን እያጣጣምክ ህልምህን በነፃነት ኑረው።

በዕውቀት እና በአመራር ጥበብና ክህሎት የተካኑ እና ሥነምግባር የተላበሱ ምርጥ መሪአርቆ የመመልከት እና ሀሳባን ወደ እውን የመቀየር ልዩ ችሎታ ያለው ጠንካራ የስራ ሥነ ምግባርን የተላበሱ ም...
25/11/2024

በዕውቀት እና በአመራር ጥበብና ክህሎት የተካኑ እና ሥነምግባር የተላበሱ ምርጥ መሪ

አርቆ የመመልከት እና ሀሳባን ወደ እውን የመቀየር ልዩ ችሎታ ያለው ጠንካራ የስራ ሥነ ምግባርን የተላበሱ ምርጥ መሪ ናቸው የተከበሩ አቶ ገ/መስቀል ጫላ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ አቶ ገ/መስቀል ጫላ ፣ የብልፅግና ፈርጥ እና ማርሽ ቀያር፣ ምርጥ የተግባር መሪ መሆናቸውን ተግባራቸው ህያው ምስክር ነው።

ማርሽ ቀያርና ዕንቁ ከወላይታ ህዝብ አብራክ የተፈጠረ የተከማቸ የህዝብ መልማት ጥያቄን በልዩ የአመራር ጥበብና ቆራጥ ውሳኔ ሰጪነት መልስ እንድያገኝና በማስፈፀም ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል።

አንዳንድ ሥነምግባር የጎደሉ የFacebook አርበኞች ሰሞኑ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እና ፎቶን እየቀነባበሩ የውሸት መረጃዎችን እያሰራጩ ይገኛሉ፡፡ የእሱ ጀግንነት ልንመሰክርና ልንዘክረው ይገባል እንጂ በሀሰተኛ ፎቶን በመጠቀም መወንጀል ለምን አስፈለገ?

ይህ ጩኸት ደግሞ ለእሱ ጀግንነትንና ጥንካሬን የሚገለጽ እንጅ ክብር የሚቀነስ አይደለም ምክንያቱም በዚህች ሀገር መልካም፤ ደግ እና ጀግና ሰዎችን ሌቦች፣ ሥነምግባር የሌላቸውና ፀረ-ሰላም ሀይሎች አይወዱትም፡፡

ስሙን ለማጠልሸት የሚሞክሩ ከንቱ ልፋት ይሆናል፤በአንተ ዘመን የወላይታ ህዝብ በእርግጠኝነት ተጨባጭ ለውጥ ያያል!

Address

S**o
Addis Zemen
WOLAITA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita insider posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share