Habesha 911

Habesha 911 ንዕብየት ባህላውን ዘመናውን ትሕዝቶታትና
https://www.facebook.com/blue sky

ደቂ ዓጋመ ቀሺ በሪሁ ካብ ሓራ መሬት
28/05/2025

ደቂ ዓጋመ ቀሺ በሪሁ ካብ ሓራ መሬት

ክቡር አቶ ሳባዊ ደሳለኝ 👌ናይ ፕሬዝደንት ጀ/ል ታደሰ ወረደ አብ ሰሜን ኢትዮጵያ 🌟 ፍሉይ አማኻሪ 🤣🤣🤣🤣(😭
21/05/2025

ክቡር አቶ ሳባዊ ደሳለኝ 👌ናይ ፕሬዝደንት ጀ/ል ታደሰ ወረደ አብ ሰሜን ኢትዮጵያ 🌟 ፍሉይ አማኻሪ 🤣🤣🤣🤣(😭

30/04/2025

ወንዶች በ40ዎቹ ዕድሜያቸው ድሃ የሚሆኑባቸው ምክንያቶች

1. ከወሲብ ውጪ ለሕይወታቸው ምንም አስተዋጽኦ የማታደርግ የሴት ጓደኛን በገንዘብ መደገፍ።

2. ምቀኛ ሰዎች ድሃ ነው እንዳይሉ ያሏቸውን ልብሶቻቸውን ደጋግመው ከመልበስ ይልቅ አዲስ ልብስ መግዛት።

3. አዲስ መኪና ገዝቶ ያረጀ ቤት መከራየት።

4. የኅብረተሰቡ አካል ለመምሰል ሲሉ ክለቦች ወይም ላውንጆች በመታየት እጅግ የተጋነነ ዋጋ ያላቸውን መጠጦች መግዛት።

5. እነሱና ጓደኞቻቸው ተባብረው ንግድ ለመጀመር በፍጹም አይስማሙም። ነገር ግን ለጓደኛቸው አባት ቀብር እስከ 10000 ብር ማዋጣት ይችላሉ።

6 . የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ወይም ቁጠባ ላይ ከማተኮር ይልቅ ለአጭር ጊዜ ደስታና ፍላጎቶች ቅድሚያ መስጠት።

7. የገንዘብ አጠቃቀም እቅድና ዲሲፕሊን ማጣት፤ ያለ በጀትና ያለ ቁጥጥር ገንዘብን መበተን።

8. ሌሎችን ለማስደመም ወይም ከማኅበረሰቡ ላለመነጠል ሲሉ ከአቅማቸው በላይ በሆነ የኑሮ ዘይቤ ለመኖር መሞከር፤ ይህም ብዙውን ጊዜ አስፈላጊ ላልሆኑ ዕቃዎች ወይም ዝግጅቶች (እንደ ሰርግ፣ ድግስ) በብድር ገንዘብ መጠቀምን ይጨምራል

እናም እላለሁኝ

ለሌሎች እውቅናና ማረጋገጫ መኖርህን አቁምና በሕይወትህ አቅጣጫ ይኑርህ። እንዲሁም ሌሎች ትርፋቸውን ሲያወጡ ስላየህ አንተ ዋና ገንዘብህን (ካፒታልህን) አታጥፋ።

የHabeaha 911 ቤተሰብ ይሁኑ

"ጥሩ አባት ነኝ"... በጦርነት የዘመትኩ ፣ እርስ በርስ ለማገ*ዳደ*ል የተሰለፍኩ ፣ ንፁሃን እን*ዲረ*ሸኑ ያደረኩ ፣ በግንባር ዘመቻ ተገኝቼ ያበረታታሁ .... መሳሪያ ተሸክሜ የፎከርኩ ....
30/04/2025

"ጥሩ አባት ነኝ"... በጦርነት የዘመትኩ ፣ እርስ በርስ ለማገ*ዳደ*ል የተሰለፍኩ ፣ ንፁሃን እን*ዲረ*ሸኑ ያደረኩ ፣ በግንባር ዘመቻ ተገኝቼ ያበረታታሁ .... መሳሪያ ተሸክሜ የፎከርኩ ..."ጥሩ አባት ነኝ" ...

ልጆቼን በሞቀ ቤት ውስጥ አስቀምጬ ሌላውን ወላጅ አልባ ያደረኩ ፣ የትወና ገፀባህሪ ብቻ ሳልሆን በሰዎች የስ*ቃይ ትያትር በሀሴት የተሞላሁ .... ሚስቴን ቤት አስቀምጬ በጦርነት ቺት ያደረኩ ... ጥሩ አባት ነኝ ...

በነገራችን ላይ በዚህ ዘመቻ የተሳተፉ አብዛኛዎቹ ከጦርነቱ በኃላ ሀገር ለቀው የተሰደዱ አሉ ፣ ቤተሰባቸውን የበተኑ አሉ ፣ ተቀባይነታቸው ከስሞ ወዴት እንደሄዱ የማይታወቁም አሉ ... ገና ደግሞ ለወደፊቱ በህግ ይጠየቃሉ ...
የHabesha 911 ቤተሰብ ይሁኑ

  አለሊኽሞዶ ይኹን ድሓን ንመርዓ እንቋዕ ደስ በለካ ክንብልሞ ናይ ንቡር👉እዚ ሰብ ግን ፈታዊ ለውጢ ዘይኾነስ ፈታዊ ነውጢ እንድዩ😭😭 ዋና ሓፃቢ ጫማ ዳመንኦም ሽሞም አደመ ኮይኑ ግና👉ብዛዕባ...
29/04/2025

አለሊኽሞዶ ይኹን ድሓን ንመርዓ እንቋዕ ደስ በለካ ክንብልሞ ናይ ንቡር
👉እዚ ሰብ ግን ፈታዊ ለውጢ ዘይኾነስ ፈታዊ ነውጢ እንድዩ😭😭 ዋና ሓፃቢ ጫማ ዳመንኦም ሽሞም አደመ ኮይኑ ግና

👉ብዛዕባ እዚ ተኽሊል ሎሚ ዘበን ከመይ አብ ማንም ሓውላቂ ፎተሊካን ገለን ወዲቁ ደኣ ክብሪ መንበረ ሰላማ ዘይሕሉ ቆይ ህወሓት ድያ ተከፋፍሎ ዘላ ማለት😭😭

29/04/2025

አታ ስምስ ሒዞም ተግባር ክንሪኦምስ😂😂👉ነገሩ ስም ይመርሕ ጠዋፍ የብርህ እኳ ዝበሃል ብወለድና
29/04/2025

አታ ስምስ ሒዞም ተግባር ክንሪኦምስ😂😂
👉ነገሩ ስም ይመርሕ ጠዋፍ የብርህ እኳ ዝበሃል ብወለድና

የጠ/ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸዉ ረዳ ፓርቲ ሊያቋቁሙ ነዉየቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጌታቸው ረዳ የሚመሩት የሕወሓት ክንፍ፣ ራሱን የቻለ የፖለቲ...
29/04/2025

የጠ/ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸዉ ረዳ ፓርቲ ሊያቋቁሙ ነዉ

የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጌታቸው ረዳ የሚመሩት የሕወሓት ክንፍ፣ ራሱን የቻለ የፖለቲካ ፓርቲ ለመኾን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል።

ቡድኑ ወደ አንድ ፓርቲነት ለመቀየር የወሰነው፣ ለትግራይ የወደፊት ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ዕጣ ፋንታ ለመታገል እንደኾነ ገልጧል።

ቡድኑ፣ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመሩት የሕወሓት ክንፍ በጊዜያዊ አስተዳደሩ እገዛ የማዕድን ዘርፉንና የትግራይ ልማት ማኅበርን ጨምሮ የትግራይ ቁልፍ ተቋማትን በብቸኝነት በመቆጣጠር ላይ ይገኛል ብሏል።

ሲቪል ማኅበራት ድርጊቱን ለማስቆም በፍርድ ቤት ጭምር እንቅስቃሴ እንዲጀምሩ የጠየቀው ቡድኑ፣ የደብረጺዮን ቡድን ቁልፍ ተቋማትን እንዲቆጣጠር ጊዜያዊ አስተዳደሩ ለቡድኑ ይሠጠዋል ያለውን ድጋፍ እንዲያቆምም ጠይቋል።

የጌታቸው ቡድን ይህን እንቅስቃሴ መጀመሩ የተሠማው፣ ምርጫ ቦርድ የሕወሓትን ሕጋዊነት እሠርዛለሁ ያለበት ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ሁለት ሳምንት በቀረው ሰዓት ላይ ነው።

የHABESHA 911 ቤተሰብ ይሁኑ!

29/04/2025

゚viralシfypシ゚viralシalシ

Address

Adigrat

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha 911 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share