Ethio Digital

Ethio Digital Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Digital, Digital creator, Adis Amba.

21/04/2025
በዓለም ላይ 50 ሚሊዮን አህዮች እንዳሉ የ2025 ሪፖርት ያመለክታል። ሀገሬ ኢትዮጵያ+++በኢትዮጵያ 10 ሚሊዮን አህዮች ይገኛሉ የተባለ ሲሆን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ብዛቱ ጨምሯል። በ...
15/04/2025

በዓለም ላይ 50 ሚሊዮን አህዮች እንዳሉ የ2025 ሪፖርት ያመለክታል።
ሀገሬ ኢትዮጵያ+++

በኢትዮጵያ 10 ሚሊዮን አህዮች ይገኛሉ የተባለ ሲሆን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ብዛቱ ጨምሯል።

በዓለማችን ትንሽ አህዮች ያሉባት ሀገር ሱሪናሜ ስትሆን ሰባት አህዮች ብቻ ይገኛሉ።

በአሜሪካ 52ሺህ አህዮች ይገኛሉ ተብሏል።

1.ኢትዮጵያ 10.6 ሚሊዮን
2.ሱዳን 7.6 ሚሊዮን
3.ፓኪስታን 5.8 ሚሊዮን
4. ቻድ 4.6 ሚሊዮን
5.ሜክሲኮ 3.3 ሚሊዮን

(fastmereja)

Address

Adis Amba

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Digital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share