Firew Bogale SE

Firew Bogale SE Be Wise! Economist AND Activist

16/08/2025

ተንቀናል አለ መንገ 🤔

10/08/2025
09/08/2025
Boommm bommmm 🥰🥰
08/08/2025

Boommm bommmm 🥰🥰

07/08/2025

ገንዘባችሁ ሊወረስ ይችላል:ኢብባ‼️
የባንክ ስርዓትን የማይጠቀሙ የንግድ ማህበረሰብ አካላት ላይ ገንዘባቸውን እስከ መውረስ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስድ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ‼️
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ኢመደበኛ/በጥቁር ገበያ/ የውጭ ምንዛሪ ገበያን የሚጠቀሙ የንግዱ ማህበረሰብ ከድርጊታቸው ካልታቀቡ ገንዘባቸውን እስከ መውረስ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጸዋል።

አቶ ማሞ የውጭ ምንዛሪ ገበያ እንቅስቃሴን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ፤ የባንክ ስርዓትን የማይጠቀሙ የንግድ ማህበረሰብ አካላት በአፋጣኝ በባንክ ስርዓት እንዲገለገሉ አሳስበዋል።

በተጨማሪም ብሔራዊ ባንክ ምርመራ እያከናወነ መሆኑን ገልጸው “የኢትዮጵያ የፋይናንስ ስርዓት ተማኝነትን ሆነ ብሎ ለመሸርሸር እና የገበያ ዋጋን ለማዛባት በማለም መቀመጫቸውን በውጭ ሀገር ያደረጉ ህገ ወጥ የገንዝብ ዝውውር አስተላላፊዎች ላይ የሚወስደውን ተጨማሪ እርምጃዎች እንደሚቀጥል” ገልጸዋል።

በተለይ በቅርብ ቀናት በ ዱባይ ከገበያ ሁኔታ ያፈነገጠ የትይዩ ገበያውን የሚያስፋፉ ህገወጥ ድርጊቶች እንዳሉ መረዳቱን ገልጾ ባንኩ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወሰድ አስታውቋል።
‎===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

26/07/2025
15/07/2025

ለቼልሲ የተሰጠው ዋንጫ ተመሳሳዩ መሆኑን ትራምፕ ተናገሩ

ከትላንት በስቲያ በክለቦች የዓለም ዋንጫ ድል ወቅት ቼልሲ ያነሳው ዋንጫ ቅጂው እንደነበር ተዘግቧል።

ዶናልድ ትራምፕ ከDAZN አስተናጋጅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ለቼልሲ የተሰጠው ዋንጫ ሁለተኛው ነው ዋናው እኔ ቢሮ አስቀምጬዋለሁ ፊፋ ለዘለዓለም አስቀምጠው ውሰደው ብሎኛል ብለዋል

ትራምፕ በቀጣይ አሜሪካ ውስጥ እግርኳስ ሶከር ሳይሆን ፉትቦል ተብሎ እንዲጠራ አዝዣለሁ ሲል አሳውቀዋል

Via Sheger sport arena

08/06/2025

Eshi 😁👍

😀ሽኮድራን ሙስጣፊ በአንድ ወቅት ዳኛውን የተቃራኒ ተጫዋች መስሎት mark ያደርገዋል። ከደቂቃዎች በኋላ በራሱ ላይ ጎል አስቆጠረ።  ይህም አልበቃ ብሎት የፍፁም ቅጣት ምት አሰጠ።😅😅🤣🤣😃😃😆...
31/05/2025

😀ሽኮድራን ሙስጣፊ በአንድ ወቅት ዳኛውን የተቃራኒ ተጫዋች መስሎት mark ያደርገዋል። ከደቂቃዎች በኋላ በራሱ ላይ ጎል አስቆጠረ። ይህም አልበቃ ብሎት የፍፁም ቅጣት ምት አሰጠ።
😅😅🤣🤣😃😃😆😅😂😂😂

የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ በአጭሩ ይሄን ይመስላል ።

24/05/2025

Address

Adis
Adis Amba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Firew Bogale SE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Firew Bogale SE:

Share