Am john

Am john for...love

10/07/2025
12/04/2025



ስኬታማ ሰዎች ስራዎችን ለመከፋፈል ከሚጠቀሙባቸው ከፍተኛ መገልገያዎች አንዱ፣ የነገ ቀናቸውን ዛሬ ማታ ማቀድ ነው። ይህ ስልት ለስኬታማነት በሁለት ትልልቅ ምክንያቶች ውጤታማ ነው።

1.የነገውን ቀንህን ዛሬ ማታ ለማቀድ፣ መሰራት የሚገባቸውን ስራዎች ዝርዝር ስታዘጋጅና ቀንህ እንዴት መሆን እንዳለበት ለተወሰኑ ደቂቃዎች በአይነ ህሊናህ ስትመለከት፣ ንቁ
ያልሆነው የአእምሮህ ክፍል ሌሊቱን ሙሉ በዚያ ነገር ላይ ሲሰራ ያድራል። ችግሮችን ለመፍታትና እንቅፋቶችን ለማሸነፍ መንገዶችን ያስባል። የኳንተም ፊዚክስን የተወሰኑ
አዳዲስ ንድፈ ሃሳቦች ማመን ከቻልን፣ ግባችንን ለማሳካት የሚያስፈልጉንን ሰዎችና ሁኔታዎች ወደ እኛ ለመሳብ የሃይል ሞገዶችን ይልካል።

2. ለነገ የሚሰሩ ስራዎችን ዝርዝር ዛሬ ማታ በማዘጋጀት ምን እንደምትሰራ፣ በየትኛው ቅደም ተከተል እንደምትሰራ እንዲሁም የምትፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ በትክክል ማሰባሰብ ትችላለህ። ለአምስት ሰዎች ስልክ መደወል ቢኖርብህ ልትደውልላቸው በምትፈልገው ቅደም ተከተል የሰዎቹን ስምና ከስማቸው አጠገብም የስልክ ቁጥሮቻቸውን ጽፈህ ማዘጋጀት ትችላለህ። በጠዋቱ መሀከል ላይ ገና ጠረጴዛዎቻቸውን በማጽዳት፣ ዝርዝር በማዘጋጀት፣ አስፈላጊውን የወረቀት ስራ በመፈለግ ጊዜ ከሚያባክኑ ብዙ ሰዎች ብዙ ቀድመህ ትሄዳለህ!!

ስለዚህ፦

@

Address

Adis

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Am john posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share