ትኩስ ነገር-tikus neger

ትኩስ ነገር-tikus neger ትኩስ ነገር

03/07/2024

🗣️ ሜሲ ወይስ ሮናልዶ?

🇧🇷ኔይማር: “ሜሲ”

🗣️ ሜሲ ወይስ ኔይማር?

🇧🇷ኔይማር: “ሜሲ”

03/07/2024

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማህበራዊ ገፁ ላይ 1 ፎቶ በለቀቀ ቁጥር 2 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ያገኛል።

በኢትዮጵያ ደግሞ እናንተ ....😁

03/07/2024

የቀድሞ ተጨዋቻችን አሁን ያለው አቋም ይህን ይመስላል ! አሁን እተብትበታለው እሚል ሁላ ዋጋውን ያገኛል !

03/07/2024

ሲቲ ወጣት ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል !

ማንችስተር ሲቲ እንግሊዛዊውን ወጣት የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሀሪሰን ማይልስ ከሳውዝሀምፕተን ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል።

የ 15ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሀሪሰን ማይልስ አርሰናልን ጨምሮ በታላላቅ የሊጉ ክለቦች የሚፈለግ ቢሆንም ማንችስተር ሲቲዎች ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ተቃርበዋል።

የእንግሊዝ ከ 16ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነው ሀሪሰን ማይልስ በሳውዝሀምፕተን ያለው ኮንትራት መጠናቀቁ ተገልጿል።

ለትኩስ መረጃዎች ገፃችንን Like (y) ያድርጉ!

💰በፈጣን ጨዋታዎች፣ ፈጣን ድሎችን ያጣጥሙ

03/07/2024

🇧🇷 ይህንን ያዉቃሉ : ብራዚላዊዉ የፊት መስመር ተጫዋች ቪኒ ጁኒየር ለሀገሩ ጎል ካስቆጠረ ከአመት በላይ ሆኖታል።

ለመጨረሻ ጊዜ ግብ ያስቆጠረዉ ከጊኒ ጋር በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ነበር።

❓በዚህ ሁኔታ ባላንዲዮ'ር የማሸነፍ እድል ይኖረዋል ?

03/07/2024

ባለፉት አስርት አመታት የቤልጄም ብሔራዊ ቡድን እነዚህን የመሳሰሉ ወርቃማ ትውልዶችን አፍርቷል፦

- ኬቨን ደ ብሩይን
- ኤደን ሃዛርድ
- ቲቧ ኮርትዋ
- ሮሜሉ ሉካኩ
- ያን ቬርቶገን
- ቶቢ አርደልዊልድ
- ዴሬስ መርትንስ
- ቪንሰንት ኮምፓኒ
- አክሴል ቪትሰል

ነገር ግን በማንኛውም ትልቅ ውድድር ፍጻሜ ላይ መድረስም ሆነ ዋንጫ ማሸነፍ አልቻሉም 😔

◉ ◉

ለስፖርታዊ መረጃዎች ገፃችንን Like (y) ያድር

03/07/2024

🤔 አንድ ጋዜጠኛ ክርስቲያኖ ሮናልዶን እንዲህ ሲል ጠየቀው፦ እናትህ አሁንም ካንተ ጋር የምትኖረው ለምንድነው? ለምን ቤት አትሰራላትም?

ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡ እናቴ ያሳደገችኝ ህይወቷን በመሰዋት ነው ፤ እኔ እንድበላ እሷ ተርባለች። ምንም ገንዘብ አልነበረንም እግር ኳስ ተጫዋች እንድሆን በሳምንት 7 ቀን የፅዳት ሰራተኛ ሆና ሠርታለች ፣ ሙሉ ስኬቴ ለእሷ የተሰጠ ነው ፤ እኔ እስካለሁ ድረስ እሷ ሁል ጊዜ ከጎኔ ትሆናለች እናም የምሰጣት ሁሉ ይኖራታል። 🥹❤️‍🩹❤️‍🩹

ለስፖርታዊ መረጃዎች ገፃችንን Like (y) ያድርጉ!

02/07/2024

ዛሬ ያስፈልጋል

24/12/2022

ምባፔ: "ከሜሲ ጋር ጥሩ እንሆናለን። በፍፃሜው ሁለት ፔናሊቲዎችን እና በጨዋታ አንድ ተጨማሪ ግብ አስቆጥሬያለሁ። እሱ ደግሞ አንድ ፔናሊቲ እና በጨዋታ አንድ ግብ አስቆጥሯል። እሱ በኳታር ስራውን እየሰራ ነበር እኔም በተመሳሳይ የራሴን ስራ እየሰራሁ ነበር። በክለብ ደረጃ ተመሳሳይ አላማ አለን። እናም ከእሱ(ከሜሲ) እና ከኔይማር ጋር አብረን ከሰራን ሁሉንም ነገር አብረን እናሳካለን።... የእሱ ስራ እንደ እሱ ስኬታማ እንድሆን እኔን መርዳት ነው።...በሁሉም ነገር ለእኔ እና ለእኛ እንደሚሰጠን አምናለሁ።... ሁልጊዜ ስለ እራሱ ይናገራል.. "እግር ኳስ ቀላል ነው።" ይለናል።... በመገናኛ ብዙሀን ምክንያት የሚያጎርሰኝን እጅ መንከስ አልፈልግም። እኔ ከታላቄ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው። በአለም ዋንጫው 1ለ1 ደርሰን ተጫውተናል ግን እሱ በሁሉም ነገሮች ብዙ ርቀቶችን ቀድሞኛል፣ የእኔ ሥራ ምንም ቢሆን እሱን ማዳመጥ ነው።"[አዴይ]

24/12/2022

Address

Adisa

Telephone

+251966117415

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ትኩስ ነገር-tikus neger posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ትኩስ ነገር-tikus neger:

Share