Arsenal Funs

Arsenal Funs ።።እማዬ ትኑር

Gabriel is back
08/11/2025

Gabriel is back



🔥 𝐃𝐄𝐂𝐋𝐀𝐍 𝐑𝐈𝐂𝐄 𝐕𝐒 𝐁𝐔𝐑𝐍𝐋𝐄𝐘 🧱𝐏𝐋𝐀𝐘𝐄𝐑 𝐎𝐅 𝐓𝐇𝐄 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇 — 𝐫𝐚𝐭𝐢𝐧𝐠: 8.9 ⭐️A midfield masterclass. Dominated every blade of grass, sc...
02/11/2025

🔥 𝐃𝐄𝐂𝐋𝐀𝐍 𝐑𝐈𝐂𝐄 𝐕𝐒 𝐁𝐔𝐑𝐍𝐋𝐄𝐘 🧱
𝐏𝐋𝐀𝐘𝐄𝐑 𝐎𝐅 𝐓𝐇𝐄 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇 — 𝐫𝐚𝐭𝐢𝐧𝐠: 8.9 ⭐️

A midfield masterclass. Dominated every blade of grass, scored a screamer, and led by example once again. ❤️⚪️

📊 𝐊𝐞𝐲 𝐒𝐭𝐚𝐭𝐬:
• ⚽️ 1 Goal
• 💪 Most duels won (9)
• 🎯 63/69 passes (91% accuracy)
• 🧹 21 defensive contributions
• 🦾 5 tackles, 9 recoveries, 4 clearances
• 🚀 9 passes into the final third
• 🔥 1 shot, 1 on target — 1 goal

𝐓𝐡𝐚𝐭’𝐬 𝐃𝐞𝐜𝐥𝐚𝐧 𝐑𝐢𝐜𝐞 — unshakable, unstoppable, undeniable. 👑
He doesn’t just play midfield — he owns it.

በእርግጥ ቲክ ታኩ ላይ የለንበትም ግን ደግሞ አንድ ሰው አርሰናል ብሎ እስከ ቆመ ድረስ ለኛ እንደ ቤተሰብ ነው በምንም ነገር ላይ ሲወዳደር ማሸነፍ እንዳለበት ነው ምናምነው ስለዚህ ይህ ልጅ...
02/11/2025

በእርግጥ ቲክ ታኩ ላይ የለንበትም ግን ደግሞ አንድ ሰው አርሰናል ብሎ እስከ ቆመ ድረስ ለኛ እንደ ቤተሰብ ነው በምንም ነገር ላይ ሲወዳደር ማሸነፍ እንዳለበት ነው ምናምነው ስለዚህ ይህ ልጅ ብዙዎቻችሁ ታቁታላችሁ በአርስዬ አይደራደርም እነ በሆነ ቲክታክ ክሬቲቭ አዋርድ ላይ እየተወዳደረ ነው እና ሊንኩን ነክታችሁ የሱ የቲክታክ ባዮ ላይ የውድድሩን ሊንክ ታገኛላችሁ ግቡና ደገፍ አርጉት ❤️

https://www.tiktok.com/?_t=ZS-90whHsLZxiy&_r=1

🗣 ጄሚ ካራገር ስለ ራይስ እና ካይሴዶ፡-🎙 “ዴክላን ራይስ ከካይሴዶ ይበልጣል ማለቴ የቼልሲ ደጋፊዎችን አስቆጥቻለሁ፤ ግን ይህን ስናገር ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም።"🎙"ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ...
02/11/2025

🗣 ጄሚ ካራገር ስለ ራይስ እና ካይሴዶ፡-

🎙 “ዴክላን ራይስ ከካይሴዶ ይበልጣል ማለቴ የቼልሲ ደጋፊዎችን አስቆጥቻለሁ፤ ግን ይህን ስናገር ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም።"

🎙"ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ በዓለም እግር ኳስ ውስጥ ካሉት ምርጥ የመሃል ሜዳ ተጫዋቾች ሁለቱን እየተመለከትን ነው፤ በዚህ ላይ ምንም ጥርጥር የለውም። በእኔ እይታ ከራይስ ጀርባ ካይሴዶ በመሆኑ ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም። ሁለቱም በጣም ድንቅ ናቸው ግን ራይስ ቀዳሚ ነው።"

ጄሚ ! 🥰

✋ለእናንተስ የሊጉ ምርጥ አማካይ ማን ነው ❓
በዚህ ሲዝን የሁለቱ ሚድፊልደሮች ቁጥራዊ መረጃ ኮሜንት ስር አለላችሁ ለእናንተ ምርጡ አማካይ ተጫዋች ማን ነው ❓

02/11/2025
01/11/2025

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsenal Funs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share