
06/07/2025
የደጋን ሙሽሮች ሃገርም ዲኑም በእናንተ ብርሃን ይፍካ ይድመቅ!
የወሎው ደጋን ፈትሁል ኢስላም ማዕከል 75 ወንዶችና 10 ሴቶችን በቁርዓን ሂፍዝ ዛሬ በማስመረቅ ላይ ይገኛል።
👉ደጋን ከዛሬ 20 አመት በፊት ጀምሮ በርካታ ሃፊዞችን አስተምሮ በማስመረቅ ከደቡብ እስከ ሰሜን ከምዕራብ እስከ ምስራቅ የሃገራችን ክፍል ለበርካታ አካባቢ መሳጅድ ኢማሞችን አበርክቷል።