Agut Media-አጉት ሚዲያ

Agut Media-አጉት ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Agut Media-አጉት ሚዲያ, Media/News Company, Amhara Region.

28/07/2023
08/09/2022

"በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባህርዳር ዲስትሪክት የግሽ አባይ አገልግሎት መስጫ ማእከል"የመብራት መጥፋት መረጃ ማሳወቅን ይመለከታል።

ሰከላ ኮሚዩኒኬሽን(ጳጉሜ 03/2014 ዓም)
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
በምዕ/ጎጃም ዞን በሰከላ ወረዳ የሚገኘው
"በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባህርዳር ዲስትሪክት የግሽ አባይ አገልግሎት መስጫ "ማእከል መብራት የጠፋበትን ምክንያት በጠየቅነው አግባብ መረጃውን አድርሶናል።

በአደረሰን መረጃ መሰረት ከባህዳር ወደ ዳንግላ የሚገኘው የ66 ኬቪ መስመር ብልሽት ምክንያት መብራቱ ጠፍቷል። ስለዚህ ብልሽቱን ለማግኘት እና ለማስተካከል ሰራተኞች በስራ እና በፍተሻ ላይ ስለሆኑ ችግሩ እስኪገኝ እና እስኪስተካከል ድረስ በትግስት እድጠብቁ "በኢትዮጵያ የኤሊክትሪክ አገልግሎት የባህርዳር ዲስትሪክት የግሽ አባይ አገልግሎት መስጫ ማዕከል"መብራት ሃይል በአደረሰን መረጃ ያሳውቃል።

የወረዳችን ማህበረሰብ በአብዛኛ የሚተዳደረው እንዲሁም ኑሮውን የሚመራው በመብራት ስለሆነ ከዳንግላ_ሰከላ የ33 ኬቪ መስመር እንዲሁም የመስመር የማጽዳት ስራዎች በመስራት የመብራት ተጠቃሚነት እንዲስፋፋ በትኩረት እንዲታይ የሰከላ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ያሳውቃል።

08/09/2022

ሠላም ሠላም እንኳን አደረሳችሁ የአጉት ተወላጆችና የአጉት ወዳጆች ፔጅን ላይክ ሼር አድርጉት ጓደኞቻችሁን ገብዙ ቡዙ ቁም ነገሮቾን ምንሰራበት ምንወያይበት ፔጅ ነው

መልካም አዲስ አመት

Send a message to learn more

02/09/2022

ሠላም ሠላም የአጉት ልጆች እና ወዳጆች ፔጁን ላይክ/ፎሎ በማለት ቤተሠብ ሁኑ

Address

Amhara Region

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Agut Media-አጉት ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share