KF2B Gamo

KF2B Gamo Struggle for truth

06/07/2026
06/07/2026

አርባ ምንጭ አየሩም ፍራፍሬውም እንደወረደ Fresh ነው!
🍎🍏🍌🍉🍓🍊🍋🍍🍑🍒🥭🥑🥔🌳🌳🌳

06/07/2026

"የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የግሉ ዘርፍ በትብብር ከሰራ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ማሳካት እንደሚቻል ማሳያ ነው "

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ

በ‘ገበታ ለትውልድ’ መርሃ-ግብር የተገነባውንና ከ1 ሺህ 300 በላይ ሰዎችን የሚያስተናግድ የስብሰባ አዳራሽ እንዲሁም በሐይቅ ላይ ያረፈ ልዩ ተንሳፋፊ ሬስቶራንት ያካተተውን ድንቅ የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት በትላንት ዕለት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት መንግስት ከአዲስ አበባ ውጪ የኮንፈረንስ ቱሪዝምን ለማስፋፋትና ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል ለማድረግ ለጀመረው ጥረት ትልቅ አቅም ከመሆኑም በላይ፣ የግሉ ዘርፍ በትብብር ከሰራ ምን ያህል ታላላቅ ስራዎችን ማሳካት እንደሚቻል ማሳያና ለአካባቢው ማኅበረሰብም ሰፊ የሥራ ዕድል የሚፈጥር ነው። አርባምንጭ ያሏት ምቹ መሰረተ ልማቶችና የሰው ኃይል ለሪዞርቱ ስኬት ቁልፍ ሚና እንደተጫወቱ ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ የተፈጥሮ ፀጋ፣ የብዝሃ ባህልና ቋንቋ መገኛ በሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኘው ይህ አዲስ ዕንቁ የከተማዋን ውበት አንድ ርምጃ ወደፊት ከፍ የሚያደርገው በመሆኑ፣ የአካባቢው አመራርና ማህበረሰብ የተገኘውን ስኬት በማጠናከር ተጨማሪ ልማቶችን ሊያከናውኑ እንደሚገባ አሳስበው፤ መላው የሀገራችን ሕዝብ፣ ዳያስፖራውና የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ስፍራውን በመጎብኘት አዲሱን የኢትዮጵያ የቱሪዝምና የኮንፈረንስ ምዕራፍ በጋራ እንዲቋደሱ ጥሪ አቅርበዋል።​ #ኢትዮጵያ #ገበታ ለትውልድ #አርባምንጭ #ቱሪዝም #ኮንፈረንስ ሪዞርት #ልማት

With Arbaminch General Hospital – I just got recognized as one of their top fans!
06/05/2026

With Arbaminch General Hospital – I just got recognized as one of their top fans!

06/05/2026

With Arbaminch General Hospital – I just got recognized as one of their top fans!

28/04/2026

Address

Arba Minch'
444

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KF2B Gamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share