Zerihun Zenba Dola

Zerihun Zenba Dola Community First principle

Club rivals to national team partners 🇧🇷
21/03/2025

Club rivals to national team partners 🇧🇷

New generation!
21/03/2025

New generation!

21/03/2025
My favorite Ethiopian National Team❤Arba Minch
21/03/2025

My favorite Ethiopian National Team❤
Arba Minch

የጋሞ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው የተሾሙት ዋኖ ዋሎሌ (ዶ/ር) ማን ናቸው?የትምህርት ዝግጅት_______________👉ከ 1ኛ እስከ 6ኛ ባልታ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት👉ከ6ኛ እስከ 8ኛ...
21/03/2025

የጋሞ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው የተሾሙት ዋኖ ዋሎሌ (ዶ/ር) ማን ናቸው?

የትምህርት ዝግጅት
_______________
👉ከ 1ኛ እስከ 6ኛ ባልታ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት
👉ከ6ኛ እስከ 8ኛ ካምባ መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት
👉ከ9ኛ እስከ 12ኛ አርባምንጭ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
👉የመጀመሪያ ዲግሪ --ልማት አስተዳደር ---ኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቢስ ዩኒቨርሲቲ
👉የሁለተኛ ዲግሪ - ልማት አስተዳደር ---ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
👉የሶስተኛ ድግሪ ፦ በኑሮ ማሻሻል እና ድህነት ቅነሳ (Livelihood & Poverty Reduction)--- ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ

በኃላፊነት ያገለገሉባቸው መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ(NGO) ተቋማት
__________________
👉የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
👉የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር
👉ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ኢንተሪናሽል ድርጅት የደቡብ ሪጅን ኮርዲኔተር
👉ደቡብ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ም/ስራ አስኪያጅ
👉በቀድሞ ደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልላዊ መንግስት የመንገድና ትራንስፖርት ምክትል ቢሮ ኃላፊና የትራንስፖርትና መንገድ ደህንነት ዋና ስራ ባለቤት
👉የጋሞ ዞን አስተዳደር አማካሪ
👉የከምባ ወረዳ ድርጅት ጽ/ቤት ኃላፊ
👉የከምባ ወረዳ ማስታወቂያ ጽ/ቤት ኃላፊ
👉የከምባ ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ

ዶ/ር ዋኖ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ(NGO) ተቋማት የአገልግሎት ዘመን እጅግ ስኬታማ ውጤቶችን በማስመዝገብ የተለያዩ ሽልማቶችና እውቅና የተበረከተላቸው መሆኑን የግል ማህደራቸው ያሳያል::

ይህንንም መነሻ በማድረግ የጋሞ ልማት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ በማህበሩ መተዳደርያ ደንብ አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ 22.2 መሠረት ዶ/ር ዋኖ ዋሎሌን የጋሞ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ የሾመ ሲሆን በቀጣይ ስኬታማ የአገልግሎት ዘመን እንዲሆን ተመኘን::

ለተጨማሪ መረጃ አድራሻዎቻችን ይጠቀሙ
_______________________
ስልክ የዋናው ቢሮ:- 048810434 ወይም 0468814856

👉 ዌብሳይት ገጻችንን www.gammoda.org ይጎብኙ::

👉ፌስ ቡክ(Facebook)ገጻችን https://www.facebook.com/gamodevelopmentassociation?mibextid=ZbWKwL

👉በቴሌግራም ገጻችን መረጃ ማግኘት ይችላሉ https://t.me/+udi8Sg6McwsyNzFk

👉ቲክቶክ አካውንታችን https://vm.tiktok.com/ZMhAH1hkU/

👉E-mail:- [email protected]

ቅድሚያ ለጋራ ልማት!
12/7/2017

With brother Tiglu Haile
10/03/2025

With brother Tiglu Haile

One love
10/03/2025

One love

Address

Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zerihun Zenba Dola posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share