ZOLA Dish & electronics

ZOLA Dish & electronics Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ZOLA Dish & electronics, Digital creator, Bonke, Arba Minch'.

‎በጥራት በቅልጥፍናው የሚታወቀው ዞላ አጠቃላይ ኤሌክትሮኒክስ እና የቤት ዉስጥ መብራት እንስታሌሽን  በቦንኬ ከተማ ሥራ መጀመሩን  ስያበስር በታላቅ ደስታ ነው‎‎ልዩነታችን‎    ዘመናዊ  የ...
08/09/2025

‎በጥራት በቅልጥፍናው የሚታወቀው ዞላ አጠቃላይ ኤሌክትሮኒክስ እና የቤት ዉስጥ መብራት እንስታሌሽን በቦንኬ ከተማ ሥራ መጀመሩን ስያበስር በታላቅ ደስታ ነው

‎ልዩነታችን
‎ ዘመናዊ የመብራት አዘረጋገት
‎ በዋጋ ተመጣጣኝ ስራችን
‎ ልዩ ያደርገናል
‎ዛሬዉኑ ይደውሉ እስካዘዙን ድረስ እንመጣለን
‎ 📱 0910013849
‎ 📱 0924599555
‎ አድራሻችን :- ገዜሶ 01 ቀበሌ

 #‎ዞላ_ዲሽና_አጠቃላይ_ኤሌክትሮኒክስ_ጥገና‎  የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ‎👉ዲሽ ገጠማ‎👉 ቲቪ ‎👉ፍረጅ‎👉ረሲሸር  ‎👉ጂፓስ‎👉ሚክሰር‎👉ኮምፒውተር ‎👉ሞባይል ‎👉እስቶቭ‎ተሸክመው መዞር ሳይ...
03/09/2025

#‎ዞላ_ዲሽና_አጠቃላይ_ኤሌክትሮኒክስ_ጥገና
‎ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
‎👉ዲሽ ገጠማ
‎👉 ቲቪ
‎👉ፍረጅ
‎👉ረሲሸር
‎👉ጂፓስ
‎👉ሚክሰር
‎👉ኮምፒውተር
‎👉ሞባይል
‎👉እስቶቭ
‎ተሸክመው መዞር ሳይጠበቅቦት ባሉበት ቦታ መጥተን አአስተማማኝ ጥገና እንሰጣለን
‎እንዲሁም የኤሌትሪክ ኢንስታሌሽን ከፈለጉ ዛሬዉኑ ይደውሉ
‎ 📱 0910013849
‎ 📱 0924599555
‎ አድራሻችን :- ገዜሶ 01 ቀበሌ

‎ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች በቤትዎ ለመከተል እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ‎‎📺Chelsea vs Fulham‎⏱ቀን 8፡30 ‎📡24ዘ ስፖርት ‎📡ጂሲክ HD ( Sp* v ) ‎📺Mancheste...
31/08/2025

‎ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች በቤትዎ ለመከተል እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ

‎📺Chelsea vs Fulham
‎⏱ቀን 8፡30
‎📡24ዘ ስፖርት
‎📡ጂሲክ HD ( Sp* v )
‎📺Manchester united vs burnley
‎⏱11:00
‎📡24H ስፖርት
‎📡ጂሲክ HD (sp* v )
‎📺Totenham vs bournmouth
‎⏱ 11:00
‎📡 24H ስፖርት
‎📡ጂሲክ HD (Sp* v )
‎📺Leeds united vs newcastle
‎⏱ 1:30
‎📡24H ስፖርት
‎📡ጂሲክ HD (Sp* v )
‎📺Real madrid vs mallorca
‎⏱ 4:30
‎📡24H ስፖርት
‎📡ጂሲክ HD ( Sp*v )

‎የነዚህን መክፈቻ ሰርቨር ከፈለጉ ከኛ በአሪፍ ዋጋ ያገኛሉ
‎በ Telegram @𝙯𝙤𝙡𝙖 𝙙𝙞𝙨𝙝&𝙚𝙡𝙚𝙘𝙩𝙧𝙤𝙣𝙞𝙘𝙨 ያገኙናል

01/04/2025
ዲሽ አተካከል ለፍፁም ጀማሪዎችና ለተካኑ የዲሽ ቴክኒሺያኖችዲሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመትከልና ለመግጠም የተሰማሩ የዲሽ ባለቤት ግለሰቦች ፡ ጀማሪ ወይም ልምድ ያላቸው ቴክኒሺያኖች መያዝ የሚገባቸ...
31/03/2025

ዲሽ አተካከል ለፍፁም ጀማሪዎችና ለተካኑ የዲሽ ቴክኒሺያኖች

ዲሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመትከልና ለመግጠም የተሰማሩ የዲሽ ባለቤት ግለሰቦች ፡ ጀማሪ ወይም ልምድ ያላቸው ቴክኒሺያኖች መያዝ የሚገባቸው የሳተላይት ዲሽ መግጠሚያ መሳሪያዎችና አጠቃቀማቸው፡-
– ማንኛውም የሳተላይት ዲሽ ቴክኒሺያን በቅድሚያ የሚገጥመውን የሳተላይት ዲሽ አይነትና አቅጣጫ በአትኩሮትና በበቂ ሁኔታ ከምንም በላይ መገንዘብ ይኖርበታል፡፡
– በአብዛኛው በሃገራችን የሚገጠሙና ስርጭታቸው በሰፊ ከሚገኙ የሳተላይት ዲሽ ቻናሎች ለመጥቀስ ያህል በየቤታችን የሚገኘውና እጅግ ብዙ ተጠቃሚዎች ያሉት የናይልሳትና ከ 5 እና 6 አመታት በፊት ሁሉም የሀገራችን ብሎም ተወዳጅ የውጭ ቻናሎች ይገኙበት የነበረው አሁን በአረቡ አለም ዘንድ ብቻ በስፋት በጥቅም ላይ የሚውለው የአረብሳት ቻናል እና ነፃ የኳስ ቻናሎች ማለትም ቨርዛሽ ቲቪ፣ ቶሎዶ ቲቪ እና ሌሎችን የእንግሊዝና ስፔን ላሊጋ ብሎም፣ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ ቻናሎች የሚገኙባቸው የያህሳት ቻናል ዲኤስቲቪ እና የ ፓወር ቪዩ ቻናሎች የሚገኙ ሲኖን እንደ አንድ የሳተላይት ዲሽ ጀማሪም ሆነ የተካነ ቴክኒሺያን ማወቅ ከሚገቡን ነገሮች መካከል የእያንዳንዱን ቻናል አቅጣጫና አቀማመጥ ነው፡፡ እነዚህን ቻናሎች በአግባቡ ለመትከል እንዲረዳን የአቅጣጫ ጠቋሚ ማለትም ኮምፓስ መጠቀም በብዛት የሳተላይት ዲሾችን ለመግጠም ጥቅሙ እጅግ ከፍ ባለ ደረጃ የሚረዳን ሲሆን አጠቃቀሙን በቀጣይ ፅሁፋችን ከፍተኛ አትኩሮት ወደምንሰጥበት መሰረታዊ ፅንሠ ሃሳቦች ጋር ይዘን በሰፊው እንመለስባቸዋለን፡፡
– ማንኛውም የሳተላይት ዲሽ ለመትከል የተዘጋጀ ጀማሪም ሆና የተካነ ባለሙያ መያዝ ያለባቸው እጅግ መሰረታዊና የምንጊዜም አጋዠ መሳሪያዎች መካከል የሚከተሉትን መዘርዘር ይቻላል፡፡
በተለምዶ አስር ቁጥር ብለን የመንጠራው የብሎን መፍቻ ለባለ 60 ሴንቲሜትር ሳህንና (ለ 90 ሲንቲሜትርና ከዛ ክፍ ለሚሉ የዲሽ ሳህኖች፣ 10 ቁጥርን ጨምሮ እንደአስፈላጊነቱ 10፣11፣12፣ እና ከዚያ በላይ ያሉት መፍቻዎች በተናጠል ወይም (በህብረት) ማለትም በአንድ የብረት ዘንግ ሶስቱንም በስሩ የያዘ መፍቻ ወይም ከአነስተኝ እስከ ከፍተኛ የብሎን አናት ቁጥሮችን በማጥበቅና በማላላት የምንጠቀምበት በተለምዶ ካበ እንግሊዝ (Wrench) ብለን የምንጠራውን ባለ አንድ ወጥ በጣት በማሽከርከር እንደ ብሎኑ አናት መጠን የሚጠብና የሚሰፋ መፍቻ በቅርብ ከሚገኝ የህንጻ መሳሪያ መደብር መግዛትና ሁሌም ዲሽ ለመትከልም ሆነ ለማስተካለል በምንቀሳቀስበት ጊዜና ቦታ መያዝ፡፡
የሚቻልና አቅማችን ከፈቀደ (በተለይ ዲሽ መትከልን እንደ ዘላቂ ሙያ ለያዡ) ሙሉ በሙሉ ዲጂታል የሆነ የሳተላይት ማሰሻ ወይም Finder በመግዛት ለአስፈላጊው ስራ መዘጋጀት፡፡ አቅም የማይፈቅድ ከሆነም ቆየት ያለውን ነገር ግን ላዩ ላይ ዲጅታል ፋይንደር የሚል ፅሁፍ ያለውንና ከ 0 እስከ 10.5 ዲ.ቢ የሚለካውን ባለ ሜትሩን የሳተላይት ዲሽ ማሰሻ ከ 400 ብር ባልበለጠ ገንዘብ በአካባቢያችን በሚገኙ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ መደብሮች መግዛትና መያዝ፡፡ ለስራችን ቅልጥፍና የሚረዳን የመጀመሪያው አይነት ዲጅታል ፋይንደር ሲሆን የራሱ የሆነ የባትሪ ሀይል ስላለው መብራት እንኳን ቢጠፋ ጣራ ላይ ባለንበት ስራችንን ለመጨረስ ያስችለናል በተጨማሪም የፋይንደሩ ሰሌዳ ላይ ልክ ሪሲቨሩ ላይ እንደምናየው ሲግናልና ኳሊቲ ማንበቢያ ስላለውና የምንፈልጋቸውን የቻናል ፍሪኩዌንሲዎች ሞልቶ ስለሚይዝልን ስራችንን እጅግ ፈጣን ያደርግልናል፡፡ እጅግ በጣም የሚያስፈልገን ከሆነ ደግሞ በአንገት የሚንጠለጠል የምናስሰውን ቻናል

Address

Bonke
Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ZOLA Dish & electronics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share