Binyam Atena

Binyam Atena 35፤እርሱ የሚነድና የሚያበራ መብራት ነበረ፥.....
(ዮሐ5 v 35)
[email protected]

02/08/2025

⁶፤ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።
(ሮሜ 8 v 6)

01/08/2025

እግዚአብሔር ሰጪ ነው።

እግዚአብሔርን ማገልገል የማይገኝ  እድል ነው!  የእርሱ ባሪያ(ሎሌ) እንደመሆን ያለ ክብር የለም::Selam Desta
31/07/2025

እግዚአብሔርን ማገልገል የማይገኝ እድል ነው!
የእርሱ ባሪያ(ሎሌ) እንደመሆን ያለ ክብር የለም::
Selam Desta

31/07/2025

በማዳንህ ደስ ብሎኛል።
(1ኛ ሳሙ 2 v 1)

ነሐሴ 10 | August 16At Beza International Church በቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ከ10 ሰዐት ጀምሮ  #ማጽናናትህZeritu Kebede
30/07/2025

ነሐሴ 10 | August 16
At Beza International Church
በቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን
ከ10 ሰዐት ጀምሮ
#ማጽናናትህ
Zeritu Kebede

30/07/2025
³፤በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።🥰(መዝ 105 v 3)
26/07/2025

³፤በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።🥰
(መዝ 105 v 3)

"በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን።" ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ባደረገው መስዋዕትነት፣ አማኞችን ከኃጢአት፣ ከሕግ እርግማን እና ከባርነት ነጻ ወተናል። 👉ከኃጢአት ባርነት ነጻ...
26/07/2025

"በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን።"

ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ባደረገው መስዋዕትነት፣ አማኞችን ከኃጢአት፣ ከሕግ እርግማን እና ከባርነት ነጻ ወተናል።
👉ከኃጢአት ባርነት ነጻ መውጣት: ክርስቶስ በደሙ የኃጢአት ቅጣትን ከፍሏል፣ ስለዚህ አማኞች ከኃጢአት የበላይነትና ቁጥጥር ነጻ ወጥተናል። ከእንግዲህ ወዲህ ለኃጢአት ባሪያዎች አይደለንም።
👉ከሕግ እርግማን ነጻ መውጣት: አይሁዶች በሙሴ ሕግ ሥር ነበሩ፣ ነገር ግን ሕጉ ሰውን ሊያጸድቅ አልቻለም። ይልቁንም ኃጢአትን ገለጸ። ክርስቶስ የሕጉን መስፈርት በመፈጸም እና በሕጉ የተላለፈውን እርግማን በመሸከም፣ አማኞችን ከሕጉ ፍርድ ነጻ አውጥቷል። አሁን በእምነት እንጂ በሕግ ሥራ አንጸድቅም።
👉በመንፈስ ቅዱስ መመራት: ነጻነታችን ሕግ አልባ መሆንን አያመለክትም። ይልቁንም፣ በመንፈስ ቅዱስ ለመመራት ነጻ ወጥተናል። መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔርን ደስ በሚያሰኝ መንገድ እንድንኖር ይመራናል፣ ይህም የፍቅር፣ የደስታ፣ የሰላም፣ የትዕግስት፣ የቸርነት፣ የበጎነት፣ የታማኝነት፣ የየዋህነትና የራስ ገዝነት ፍሬዎችን እንድናፈራ ያግዘናል።
ስለዚህ፣ ጳውሎስ ለገላትያ ሰዎች ይህንን ሲጽፍላቸው፣ ወደ ቀድሞው የሕግ ሥርዓት ባርነት እንዳይመለሱ ለማስጠንቀቅ ነበር። በክርስቶስ ያለን ነጻነት እጅግ ውድ እንደሆነ እና ማንም ከእርሱ ሊያፈናቅለን እንደማይገባ ያሳስባል።

Binyam wale✍️

25/07/2025

ኢየሱስ ይወድሃል፤
ኢየሱስ ይወድሻል፤
ኢየሱስ ይወደናል፤
ኢየሱስ ይወዳቹሃል፤

24/07/2025

¹⁷፤ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአል፤
(2ኛ ቆሮ 5 v 17)

እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።ኢያሱ 24:15Selam Desta
22/07/2025

እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።
ኢያሱ 24:15
Selam Desta

22/07/2025

³⁶፤በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤
(ዮሐንስ 3 v 36)

Address

Arba Minch
Arba Mintch
188232

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Binyam Atena posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Binyam Atena:

Share