Sami waka

Sami waka Music_producer

ሰላም ሰላም የዋካ ሙዚቃ ቤተሰቦች ከ ድምፃዊት ትዕግስት ንጉሴ ጋር በአድስ ስራ ብቅ ብለናል ተጋበዙልን!!!ምስሉን እየተመለከቱ የYouTube ገጿን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆኖን ...
10/05/2025

ሰላም ሰላም የዋካ ሙዚቃ ቤተሰቦች ከ ድምፃዊት ትዕግስት ንጉሴ ጋር በአድስ ስራ ብቅ ብለናል ተጋበዙልን!!!
ምስሉን እየተመለከቱ የYouTube ገጿን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆኖን እንዳይዘነጉ እናመሰግናለን☮️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿

ሰላም ሰላም የዋካ ሙዚቃ ቤተሰቦች እና ወዳጆችስለ አብሮነታችሁ ከልብ እያመሰገንን ዋካ ሙዚቃ ይህንን ዜና ወደናንተ ሲያደርስ በታላቅ ደስታ ነዉ!!!አሁን ላይ በሀገራችን ባለው የሙዚቃ ኢንዳስ...
18/04/2025

ሰላም ሰላም የዋካ ሙዚቃ ቤተሰቦች እና ወዳጆች

ስለ አብሮነታችሁ ከልብ እያመሰገንን ዋካ ሙዚቃ ይህንን ዜና ወደናንተ ሲያደርስ በታላቅ ደስታ ነዉ!!!

አሁን ላይ በሀገራችን ባለው የሙዚቃ ኢንዳስትሪ ምርጥ ሙዚቃ እና የሙዚቃ ቪዲዮ መስራት ከባድ መስዋትነት ሚጠይቅ ሆንዋል

ይህን ችግር ነባር ሙዚቀኛ አርቲስቶች የበለጠ እደምትረዱት አልጠራጠርም ሆኖም ግን ባላቸው አቅም ሚታገሉም አሉ ያለዉ ነባራዊ ሁኔታ ከብዷቸው የቆሙም እንደዚያው

እና ወደ ቁምነገሩ ስንገባ ዋካ ሙዚቃ በቻለው አቅም ነባርም ሆነ አዲስ ሙዚቀኞችን አለሁ ለማለት በአዲስ መንገድ ብቅ ብሏል

ቀድሞ ሲሰራ ከነበረዉ የኦዲዮ ሙዚቃ በተጨማሪ የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊኘ በጀመሩን ሲገልጥ በታላቅ ደስታ ነዉ

ይህን አስመልክቶ ሙሉ የሙዚቃ ጥቅል ማለትም full music package በቅናሽ ዋጋ አዘጋጂቷል

ሙሉ የሙዚቃ ጥቅል ማለት

ለ ኦዲዮ

1,የድምፅ ቅጂ
2.ቅንብር
3,ሚክሲንግ
4,ማስተሪንግ

ለ ቪዲዮ ወይም ምስል

1,ምስል ቀረጻ
2,ዳይረክቲንግ
3,ከለርንግ
4,ኤዲትንግ

ሙሉ በሙሉ በ55,000ETB ቢቻ እድሉን ማግኘት እንዲችሉ አመቻችቶ ጨርሷል እናም አዲስና ነባር ሙዚቀኞች እድሉን ተጠቀሙበት ሲል በታላቅ ደስታ ነዉ!!!

ስራ ከተግባር ጋር sami waka 🙏

26/03/2025

😊

ተለቀቀ subscribe Share andComment now 👇👇
21/03/2025

ተለቀቀ
subscribe
Share and
Comment now 👇👇

1.BOB MARLEY2.TEDY AFRO3.CHRONIX 4.JAH LUDENew Ethiopian Cover Music 2025 By Saviola Savi Reggae Popular Songs አዲስ ከቨር ሙዚቃ

19/03/2025

ምሕረት ምትኩ እናመሰግናለን 🙏

09/03/2025

😏

04/03/2025

18/02/2025

Tnx YD🙏🏿

Address


Telephone

+251928994140

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sami waka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share