አዲስ ፍጥረት ነኝ

  • Home
  • አዲስ ፍጥረት ነኝ

አዲስ ፍጥረት ነኝ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አዲስ ፍጥረት ነኝ, Newspaper, .

08/09/2025
20/07/2025

በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ። አንቺ ሴት፥ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ እንደወደድሽ ይሁንልሽ አላት። ልጅዋም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ዳነች።
- የማቴዎስ ወንጌል 15 : 28

❤️ ልባርካችሁ በዚህ ሳምንት በኢየሱስ ስም #እንደወደዳችሁ #ይሁንላችሁ አሜን ለሚል ይሁንለት መልካም ሰንበት

19/07/2025
የዘማሪ በረከት ተስፋዬ መልዕክት ነዉ፦ "ነብይ ነኝ፤ ሐዋርያ ነኝ የምትሉ ይበቃል መርካቶ ግቡ። ወንጌል ለንግድ አይሆንም። ለንግድ የሚሆን ጌታ የለም!!"ወንጌል ለንግድ አይሆንም። ንግድ ሌላ...
04/11/2024

የዘማሪ በረከት ተስፋዬ መልዕክት ነዉ፦

"ነብይ ነኝ፤ ሐዋርያ ነኝ የምትሉ ይበቃል መርካቶ ግቡ። ወንጌል ለንግድ አይሆንም። ለንግድ የሚሆን ጌታ የለም!!"
ወንጌል ለንግድ አይሆንም። ንግድ ሌላ ነገር ነዉ። እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ነብይ ነኝ፤ ሐዋርያ ነኝ የምትሉ በሥነ ስርዓት በቃ እስካሁን ጥሩ ሳንቲም ሰርታችኋል እርግፍ አርጋችሁ ተዉትና መርካቶ ግቡ።
ስሩ ስራ መስራት ጥሩ ነዉ። ነገር ግን የዛሬ 2 ሺህ ዓመት የሞተ፤ ስለፍቅር የሞተ፤ ደሙን ያፈሰሠ ይኼ ንጉሥ ኢየሱስ በሚባል ንጉስ አይነገድም!! ኢየሱስ አይሸጥም!! ለንግድ የሚሆን ጌታ አይደለም። የለም።

ሙሉ መልዕክቱን ለመስማት👇👇

https://www.facebook.com/reel/956857172932230/?app=fbl

18/10/2024

🙏🙏🙏❤ ☝☝☝

ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ሲሞት ስጋዉን በመቃብር ለማኖር ከጲላጦስ የለመነዉ በጎና ጻድቅ ሰዉ ማነዉ? መልሱን ኮመንት ላይ አስቀምጡ!! ሀ) ኒቆዲሞስለ) ሐዋርያ ዮሐንስሐ) የአርማቲያሱ ዮሴፍ...
17/10/2024

ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ሲሞት ስጋዉን በመቃብር ለማኖር ከጲላጦስ የለመነዉ በጎና ጻድቅ ሰዉ ማነዉ? መልሱን ኮመንት ላይ አስቀምጡ!!

ሀ) ኒቆዲሞስ
ለ) ሐዋርያ ዮሐንስ
ሐ) የአርማቲያሱ ዮሴፍ
መ) ቴዎፍሎስ

16/10/2024

ሰበር ዜና

በአዲስ አበባ ለሶስተኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ከደቂቃዎች በፊት ተከስቷል። 4.6 ሆኖ ተመዝግቧል

11/10/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Zeme Mamo, Minase Yosef

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ ፍጥረት ነኝ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share