Danakil Network media

Danakil Network media ለእውነተኛ መረጃ ብቻኛው ተመራጭ ሚድያ

26/09/2022

Welcome to Danakil Network Media

15/09/2022

ጌታቸው ረዳ ዛሬ መስከረም 5/2015 ዓ.ም በትግርኛና በአማርኛ መግለጫ ሰጥቷል።

በትግርኛ የተናገራቸው በአማርኛ ያልተናገራቸው አንኳር ነጥቦች እንደሚከተለው ተርጉሜ አቅርቤዋለሁ።

👉ምዕራብ ትግራይ አሁንም ቢሆን በወታደራዊ ሃይልም ቢሆን ሙሉ በሙሉ ነፃ እናወጣዋለን፤ ይሄ ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለውም፤

👉ምዕራብ ትግራይ ነፃ ካወጠን ቦኃላ ግን ባንክ ለማስጀመር የሆነ ኔጎሼሽን ያስፈልገናል። የኛ የሆነ ንብረት ማንም እንዲወስደው መፍቀድ የለብንም፤

👉ንብረታችን ለመጠየቅ ወደድንም ጠላንም ኔጎሼሽን ያስፈልጋል፤

➖➖➖➖➖➖➖➖

👉 አንዳንዱ እያሸነፍን እያለ ለምን ድርድር ይላሉ የሚል አለ፤ አንዳንዱ ደሞ ስላልነገሩን እንጂ ተሸንፈናል ማለት የሚል ሰው አለ። ምንም መደናገር አያስፈልገውም፤ ለሰላም ጥሪ የሚደረገው ስላሸነፍክ ስለተሸነፍክ አይደለም፤

👉በጦር ሜዳ የፈለገ ድል ብናስመዘግብም የሰላም ጥሪ ከማድረግ ግን ወደ ኃላ አንልም፤

👉ባለፈው ጊዚያዊ ቶክስ አቁም በማድረጋችን ተጠቀምን እንጂ አልተጎዳንም። በርሃብ ሊያልቅ የሚችል ህዝብ አድነንበታል። እንደዛ በማድረጋችን የጦር አቅማችንም ቢሆን አላደከመውም።

👉የትግራይ ህዝብ ከሰላም እንጂ ከጦርነት አይጠቀምም፤

👉ትግራይ ሊገነቡ የሚችሉ መሃንዲሶች፣ ደክተሮችና ገበሬዎች ናቸው እየተዋጉ ያሉት፤ ጦርነት ተገደን የገባንበት ነው፤

👉አንዳንዱ ሰው በክንዳችን የሚለው በቀጥታ ትርጉሙ ነው የሚረዳው፤ ዲፕሎማሲም ክንድ ነው። የጠላት ሃይል እንዳይቶክስ ማድረግም ክንድ ነው፤

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

👉አፍሪካ ህብረት ህወሓት ኢትዮጵያ በሚመራበት ጊዜ ጉልህ ሚኒ እንዲኖረው አድርጋቹሁት አሁን ግን እናንተን እየበላ ነው ብልኛል አንድ ከኛ ጋር የሚሰራ የአሜሪካ ዲፕሎማት፤

👉አለም የትግራይ መንግስት ያደረገው ጥሪ ጥሩ ነው እያለ ነው። ይሄም ጥሩ ነው። ከዚህ በፊት እኮ አትድረቁ ይሉን ነበር፣ አንዳንዶቹም ይሄ አደረጋቹህ ምን ፈጠራቹህ ይሉን ነበር፤ አሸባሪ ሊሉንም ጫፍ የደረሱ አካላት ነበሩ፤

👉አንዳንዶቹ ሃይል የሌለን የሚመስላቸው የነበሩ አካላትም፤ በአጭር ጊዜ እንደማንሸነፍ ብቻ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ልንደመስሰው እንደምንችል ስለተረዱ አብይ ለማዳን የሚፈልጉ አካላት ሩጪ ጀምረዋል፤

👉አሁን እየመጣ ያለው፤ እናንተ ይሄ አድርጉ የሚል አይደለም። አብይ ቶሎ ጥሪውን ተቀበል የሚል ነው። ለኛ ይሄ ለራሱ ድል ነው።

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

👉የትግራይ ህዝብ እንደ ከዚህ በፊቱ ለትግራይ ሰራዊት መደገፍ አለበት። ህዝባችን ጫማ፣ ልብስ ለሰራዊታችን ማካፈል አለበት። ክንዳችን እንዳይዝልም አሁንም ወጣት መዝመት አለበት፤

10/09/2022

እንኳን ለ2015 ዓ.ም እንኳን በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

Address

Western
Asaita

Telephone

+251920098734

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Danakil Network media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Danakil Network media:

Share