Herani media

Herani media ለሁሉም

ንኣስታት ክልተ ዓመት ብድጋፍን ተቓውሞን ክሕቆን ዝፀንሐ ጉዳይ ምምስራት ኣማኻሪ ካውንስል ጊዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ ሎሚ መዕለቢ ክረክብ እዩ።ምጥያሽ ኣማኻሪ ካውንስል ምስ መጣየሺ ሰነድ ጊዚያ...
02/02/2025

ንኣስታት ክልተ ዓመት ብድጋፍን ተቓውሞን ክሕቆን ዝፀንሐ ጉዳይ ምምስራት ኣማኻሪ ካውንስል ጊዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ ሎሚ መዕለቢ ክረክብ እዩ።

ምጥያሽ ኣማኻሪ ካውንስል ምስ መጣየሺ ሰነድ ጊዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ ተኣሳሲሩ ጥሪ 2015 ዓ.ም ዝተልዓለ ሓሳብ እዩ።

እቲ ኣማኻሪ ካውንስል ብመሰረት ስምምዕ ፕሪቶሪያ ንዝፈረሰ ቤት ምኽሪ ወከልቲ ህዝቢ ክልል ብጊዚያውነት ተኪኡ ንጊዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ የማኽር ይቆፃፀር።

ኣብ'ዚ ሕዚ ሰዓት ተሳተፍቲ ምስረታ ኣማኻሪ ካውንስል ጊዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ ናብ መአከቢ ኣዳራሽ ቤት ምኽሪ ትግራይ ኣብ ምእታው ይርከቡ።

27/01/2025
ቲክ ቶክ በአሜሪካ ተቋረጠአሜሪካ ቲክ ቶክ በሀገሪቱ እንዲቋረጥ የሚያዘውን ሕግ ከሰዓታት በፊት ተግባራዊ አድርጋለች፡፡ እግዱ ተግባራዊ መሆኑን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኙ የቲክ ቶክ ተጠቃሚዎች ...
19/01/2025

ቲክ ቶክ በአሜሪካ ተቋረጠ

አሜሪካ ቲክ ቶክ በሀገሪቱ እንዲቋረጥ የሚያዘውን ሕግ ከሰዓታት በፊት ተግባራዊ አድርጋለች፡፡

እግዱ ተግባራዊ መሆኑን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኙ የቲክ ቶክ ተጠቃሚዎች መተግበሪያውን ሲከፍቱ ፤ “ቲክ ቶክን ለጊዜው መጠቀም አይችሉም” የሚል የጽሑፍ መልዕክት እየደረሳቸው ነው፡፡

መተግበሪያው በአሜሪካ ከጎግል አፕ ስቶር ላይ መጥፋቱም ተነግሯል፡፡

ቲክ ቶክ ለአሜሪካ ገዥ የማይሸጥ ከሆነ መተግበሪያው በሀገሪቱ የሚኖረው የአገልግሎት የመጨረሻ ቀን ዛሬ እንዲሆን ተቀጥሮ ነበር፡፡

ከሰሞኑ የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክ ቶክ እንዲሸጥ አሊያም አሜሪካ ውስጥ እንዳይሰራ የተዘጋጀውን ሕግ መደገፉ ይታወሳል፡፡

ባይት ዳንስ በተባለው ካምፓኒ የሚተዳደረው መተግበሪያው አሜሪካ ውስጥ ከ170 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ነበሩት፡፡

የካምፓኒው ባለቤት ዣንግ ይሚንግ ከቻይና ዜግነቱ ጋር ተያይዞ ቲክ ቶክ የአሜሪካ መንግሥት የብሄራዊ ደህንነት ስጋት ነው በሚል ሲያሟግት መቆየቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

19/01/2025
በወላጆቹ ፊት ልጅ በጥይት ተመቶ ሲገደል ይህ የሆነው በሀገራችን ነው ስቃዩን ቤተሰብ እንዲመለከተው ሲደረግ!በሃገራችን ላይ እንዲህ አይነት ጭካኔ ማየት የእለት እለት ዜና ከሆነ ቆየን
18/01/2025

በወላጆቹ ፊት ልጅ በጥይት ተመቶ ሲገደል ይህ የሆነው በሀገራችን ነው ስቃዩን ቤተሰብ እንዲመለከተው ሲደረግ!
በሃገራችን ላይ እንዲህ አይነት ጭካኔ ማየት የእለት እለት ዜና ከሆነ ቆየን

ከንቲባ አዳነች አቤቤ - ስለጎንደርዛሬ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ከክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን  ጥሩነህ  ጋር በ...
15/01/2025

ከንቲባ አዳነች አቤቤ - ስለጎንደር

ዛሬ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ከክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጋር በመሆን የጎንደር የኮሪደር ልማት እና የፋሲለደስ ግንብ እድሳት የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝተናል።

የጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ እና የፋሲለደስ እድሳት እጅግ በጣም ውብ፣ የከተማዋን ታሪካዊነት ይበልጥ በሚያጎላ እና የቱሪስት መዳረሻነቷን በሚያሳድግ ሁኔታ በመሰራት ላይ ነዉ።

በዚህ የለውጥ ዘመን የኢትዮጵያ ከተሞች የተሰጣቸው ትኩረት እጅግ ትልቅ ሲሆን፣ በተለይም ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ውብ እንዲሁም ለቱሪስት መስህብ መሆናቸውን እጅግ የሚጨምር ስራ በመሰራት ላይ ይገኛል።

15/01/2025
እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያውያን መድረክ ነው የሚባለው የዱባዩ ማራቶን ዛሬ የተካሄደ ሲሆን  በወንዶችም በሴቶችም ከ1- 10 ኢትዮጵያውያን በመግባት ዛሬም የበላይነታ...
12/01/2025

እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያውያን መድረክ ነው የሚባለው የዱባዩ ማራቶን ዛሬ የተካሄደ ሲሆን በወንዶችም
በሴቶችም ከ1- 10 ኢትዮጵያውያን በመግባት ዛሬም የበላይነታቸውን አስጠብቀው ወጥተዋል::

💝 የፍቅር ትረካ፡ በኡጋንዳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረ አስደናቂ ታሪክ!አንድ የጥበቃ ሰራተኛ በሌክቸረሯ ፍቅር ተማርኮ ለሁለት ዓመታት ሙሉ በግቢው አጥር ዙሪያ ሲዞር ቆይቷል። በዚህ ጊዜ ውስጥ በቀ...
02/01/2025

💝 የፍቅር ትረካ፡ በኡጋንዳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረ አስደናቂ ታሪክ!

አንድ የጥበቃ ሰራተኛ በሌክቸረሯ ፍቅር ተማርኮ ለሁለት ዓመታት ሙሉ በግቢው አጥር ዙሪያ ሲዞር ቆይቷል። በዚህ ጊዜ ውስጥ በቀልዶቹና በፍቅር ቃላቱ ሌክቸረሯን ያዝናናት ነበር።
በመጨረሻም በድፍረት የጋብቻ ጥያቄ ሲያቀርብላት፣ ሌክቸረሯ በሙሉ ፍቃደኝነት ተቀብላዋለች። እንዲሁም ትምህርት እንዲከታተል እገዛ እንደምታደርግለትና የወደፊት የልጇ አባት እንደሚሆን ገልጻለች።
ይህ የእውነተኛ ፍቅር ምሳሌ የሆነው ታሪክ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ሽፋን አግኝቷል።
ፍቅር የትምህርት ደረጃን፣ የሥራ ሁኔታን እና የማህበራዊ ደረጃን አይለይም።

Address

Shenkor
Asebe Teferi
21232729

Telephone

+251943655957

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Herani media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Herani media:

Share