Hadero KV News

Hadero KV News Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hadero KV News, Media/News Company, Hadero, Asebe Teferi.

“መሳላ” ብዙዎች ልዩ የሆነውን አንድነታቸውን መተሳሰበቸውን የሚያሳዩበት ልዩ በዓል ዘመንን የምንቆጥርበት ምርጥ በዓል ሁሉም በአብሮነት በሼማታ አብሮነቱን የሚያሳይበት !!መልካም እጆቻችንን ...
20/08/2025

“መሳላ” ብዙዎች ልዩ የሆነውን አንድነታቸውን መተሳሰበቸውን የሚያሳዩበት ልዩ በዓል ዘመንን የምንቆጥርበት ምርጥ በዓል

ሁሉም በአብሮነት በሼማታ አብሮነቱን የሚያሳይበት !!
መልካም እጆቻችንን ለአቅመ ደካማው የምንዘረገበት !!

መሳላ ይለያል !!
መሳላ የከንባታ ዘመን መለወጫ በዓል !!

የከምባታ ውብበራስ ባህል መድመቅ ራስ ወዳድነት ሳይሆን እራስን ለሌሎች የማሳወቅ ጥበብ ነው ⚪🔵🔴
20/08/2025

የከምባታ ውብ
በራስ ባህል መድመቅ ራስ ወዳድነት ሳይሆን እራስን ለሌሎች የማሳወቅ ጥበብ ነው ⚪🔵🔴

20/08/2025
የከምባታን ህዝብ ባህሉን፣ ዕሴቱን፣ ወሰኑን፣  #ቋንቋውን እና   አስጠብቆ ለመጪው ትውልድ ማሸጋገር የከምባታ ዞን ሀላፊነት ነው!እንንቃ!!!
19/08/2025

የከምባታን ህዝብ ባህሉን፣ ዕሴቱን፣ ወሰኑን፣ #ቋንቋውን እና አስጠብቆ ለመጪው ትውልድ ማሸጋገር የከምባታ ዞን ሀላፊነት ነው!
እንንቃ!!!

የከምባታን ህዝብ ባህሉን፣ ዕሴቱን፣ ወሰኑን፣  #ቋንቋውን እና   አስጠብቆ ለመጪው ትውልድ ማሸጋገር የከምባታ ዞን ሀላፊነት ነው!እንንቃ!!!
19/08/2025

የከምባታን ህዝብ ባህሉን፣ ዕሴቱን፣ ወሰኑን፣ #ቋንቋውን እና አስጠብቆ ለመጪው ትውልድ ማሸጋገር የከምባታ ዞን ሀላፊነት ነው!
እንንቃ!!!

19/08/2025

የከምባታ ሙዝቃ አጨፋፈር

➤ሰበር ዜና!!~~~~~~~~~~~~~~~~~~~➤1.5 billion birr በላይ ተጨማሪ በጀት ተፈቀደ!!! #የዱራሜ-ዳምቦያ-አንጋጫ-ዋቶ-ሀላባ የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ዋና ተቋራ...
20/07/2025

➤ሰበር ዜና!!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
➤1.5 billion birr በላይ ተጨማሪ በጀት ተፈቀደ!!!

#የዱራሜ-ዳምቦያ-አንጋጫ-ዋቶ-ሀላባ የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ዋና ተቋራጭ(ኮንትራክተር) ከፍተኛ ቅሬታ እና ለመንገዱ መስተጓጓል ትልቁ ምክንያት ሆኖ ሲቀርብ የነበረው የበጀት እጠረት እንዲቀረፍ የተጨማሪ #1.5 ቢሊዮን ብር ገንዘብ ለተቋራጩ ተፈቅዶለታል።

➤መንገዱ ከተጀመረ ከ5 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን መንገዱን በዋና ተቋራጭነት የያዘው ኢኮስኮ የተመደበው በጀት ለስራው በቂ አለመሆኑን በተደጋጋሚ ሲያነሳ የነበረ ሲሆን በአሁን ሰዓትም ተጨማሪ 1.5 ቢሊዮን ብሩ ተመድቦለት በአስቸኳይ ወደ ስራው በፍጥነት እና በጥራት እንዲገባ ትዕዛዝ ተሰጥቶታል።

➤ይህ የገንዘብ ጭማሪ እንዲደረግ የERA ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሀመድ ከገንዘብ ሚኒስተር ከሆኑት ከአህመድ ሺዴ ጋር ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ እንደሆነ መረጃችን ያረጋግጣል።በተጨማሪም የEthio Engineering corportion(The Consultant) ም/ዳይሬክተር የሆኑት አበብልኝ መኩሪያም ሚናቸው ላቅ ያለ ነው።

➤ይህ በእንዲህ እንዳለ ይሄ የገንዘብ ጭማሪ እንዲደረግ ከዞናችን ተወጣጥተው የተለያዩ ወሳኝ አካላትን ሲያናግሩ የነበሩ በተለይም ዋና አስተዳዳሪያችን ክቡር አቶ አረጋ እሸቱ፣ የዞናችን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት(በምክር ቤት ተደጋጋሚ አጀንዳ እንዲሆን በማድረግ ጭምር ተግተዋል)፣ እነ አብነት ዴላሞ እንዲሁም ሌሎችም ለሕዝባችን ከልባቸው የሚተጉ(ስማቸውን ስላልጠቀስኩ ይቅርታ) አካላትም ምስጋና ይገባቸዋል።ዘንድሮ መንግስት ለፕሮጀክቶች ምንም አይነት ተጨማሪ በጀት ለመፍቀድ ባልያዘበት ይህንን ያሳኩ አካላት በሕዝባችን ስም ሊመሰገኑ ይገባል።

➤አሁን ኢኮስኮ(የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን) ይህንን መንገድ በአጭር ጊዜ በጥራት እና በፍጥነት ያጠናቅቅ ይሆን???አጠናክረን የምንከታተለው ይሆናል!!!ተቋራጩ እስካሁን ድረስ በከፍተኛ ትዕግስት ለጠበቀው ሕዝባችን መንገዱን በጥራት እና በፍጥነት በማጠናቀቅ ከፍተኛ ውለታ እንደሚውል በእጅጉ እንጠብቃለን!!
➤1.9 billion + 1.5 billion(በላይ)= 3.4 billion

ሀደሮ ይህን መልካም ወጣት በደቡብ አፍሪካ በሰው እጅ ተገድሎ በማጣታችን እጅግ አዝነናል 😭😭😭😭😭
20/07/2025

ሀደሮ ይህን መልካም ወጣት በደቡብ አፍሪካ በሰው እጅ ተገድሎ በማጣታችን እጅግ አዝነናል 😭😭😭😭😭

የህዝብ ልጅ ልሞሸር ነው 🤵👰እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ሄኖክ ታደስመጪው ዕሁድ ግንቦት 3 /2017 ዓም የጋብቻቸው ቀን ነው መልካም የትዳር ዘመን ተመኝተናል
05/05/2025

የህዝብ ልጅ ልሞሸር ነው 🤵👰
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ሄኖክ ታደስ

መጪው ዕሁድ ግንቦት 3 /2017 ዓም የጋብቻቸው ቀን ነው
መልካም የትዳር ዘመን ተመኝተናል

09/11/2024

ተመልሰናል!

Address

Hadero
Asebe Teferi
MD

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadero KV News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share