ሻንጉል ሚዲያ

ሻንጉል ሚዲያ 🔥ሻንጉል ሚዲያ 🔥
ከዘመኑ ጋር የዘመነ እዉነተኛ የመረጃ ምንጭ❗
አብራቹን ለመስራት የምትፈልጉ በራችን ክፍት ነዉ
(1)

🔥 ሻንጉል ሚዲያ  🔥Ashadeli Hassen Getahun Abdisa
24/10/2025

🔥 ሻንጉል ሚዲያ 🔥
Ashadeli Hassen
Getahun Abdisa

🔥ሻንጉል ሚዲያ🔥
22/10/2025

🔥ሻንጉል ሚዲያ🔥

🔥ሻንጉል ሚዲያ 🔥 በመንጌ ወረዳ አቦራ ቀበሌ የአርሶ አደር የመስክ በዓል ተካሄደ።(መንጌ፣ጥቅምት፣12/2018 ዓ.ም) በመንጌ ወረዳ አቦራ ቀበሌ የአርሶ አደር የመስክ  በዓል ተካሂዷል።በአቦ...
22/10/2025

🔥ሻንጉል ሚዲያ 🔥 በመንጌ ወረዳ አቦራ ቀበሌ የአርሶ አደር የመስክ በዓል ተካሄደ።

(መንጌ፣ጥቅምት፣12/2018 ዓ.ም) በመንጌ ወረዳ አቦራ ቀበሌ የአርሶ አደር የመስክ በዓል ተካሂዷል።

በአቦራ ቀበሌ በዘንድሮው 2017/18 ዓ.ም በመኽር ዕርሻ ወቅት 1 ሺ 305 ሄክታር መሬት በተለያዩ የሰብል አይነቶች የተሸፈነ ሲሆን ከዚህም 275 ሄክታር በበቆሎ ሰብል መሸፈኑ ተገልጿል።

በመስክ በዓሉ በቀበሌው በመኽረ ወቅት በተለያዩ የዘር ዓይነቶች የተሸፈነ ማሳ የመስክ ጉብኝትም ተደርጓል።

የአቦራ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አልሃሪብ ጥላሁን እንደተናገሩት ማህበረሰቡ በምግብ ራሱን እንዲችል ለማድረግ ከወረዳው ጋር በመተባበር የተጠናከረ ስራ ሲሰራ መቆየቱን ተናግረው ይህም ተጨባጭ ለውጥ ለማየት መቻሉን ገልፀዋል።

የመንጌ ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ሙሳ በበኩላቸው ጽ/ቤቱ ለአርሶ አደሩ የተሻሻለ የግብርና ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ በማድረግ የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ ዘርፈ ብዙ ስራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ አውስተው ለዚህም አርሶ አደሩ የሚሰጠውን የቴክኖሎጂ ድጋፍ በአግባቡ ሊጠቀምበት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

በመስክ ጉብኝቱ ተገኝተው የማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የመንጌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አህመድ አጠይብ እንደገለፁት ግብርና ለሃገር ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት እና የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ሁሉም ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብለዋል።

አርሶ አደሩ አምርቶ ራሱን መመገብ ከቻለ የኑሮ ውድነትን ከመቀነስ አልፎ ኢኮኖሚያዊ ችግሮቹን ለመቅረፍ ጉልህ አስተዋፆኦ እንደሚኖረው አቶ አህመድ አብራርተዋል።

ወረዳው የአርሶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ ይገኛል ያሉት ዋና አስተዳዳሪው ይንንም አጠናክሮ በማስቀጠል በዘርፉ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑን አክለው ገልፀዋል።

የአሶሳ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አረሽድ አጠይብ በበኩላቸው እንደ ሃገር የአርሶ አደሩን ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት በርካታ ስራዎች በሂደት ላይ መሆናቸውን ተናግረው በቀጣይም የግብርናውን ዘርፍ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል።

በመጨረሻም በአርሶ አደር የመስክ በዓሉ ላይ በቀበሌው በግብርናው ዘርፍ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አርሶ አደሮች የማበረታቻ የምስጋና እና የእውቅና ምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።

🔥 ሻንጉል ሚዲያ   🔥Ashadeli Hassen
22/10/2025

🔥 ሻንጉል ሚዲያ 🔥
Ashadeli Hassen

የሰዉ መወደድ የታደለዉ መሪ :- ክቡር ሰላህ ራመተላ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••አንድ መሪ ለህዝቦች ሁሉ ያለዉ ሰዉ ወዳድነቱ ለሰዎች ሁሉ ያለዉ አክብሮት ...
21/10/2025

የሰዉ መወደድ የታደለዉ መሪ :- ክቡር ሰላህ ራመተላ
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አንድ መሪ ለህዝቦች ሁሉ ያለዉ ሰዉ ወዳድነቱ ለሰዎች ሁሉ ያለዉ አክብሮት የመሪዉን በሳልነት ያሳያል:: ልክ እንደ ሰላህ ራመተላ

ህዝቦችን ሁሉ በእኩልነት የሚወድ ለሀገሩ ለህዝብ ትልቅ ፍቅር የተሞላ ታላቅ መሪ ነዉ ክብር አቶ ሰላህ ራመተላ

ሁሌም ቢሆን ለሚመራዉ ህዝብ ጥሩ ነገር ለመስራት የሚታትር ለወጣት አመራሮች ተምሳሌት የሚሆን ድንቅ አመራር ነዉ ክብር አቶ ሳላህ ራመተላ

🔥 ሻንጉል ሚዲያ  🔥
21/10/2025

🔥 ሻንጉል ሚዲያ 🔥

 !             #ጭምቦ!
20/10/2025

!
#ጭምቦ!

19/10/2025
😭የሀገር ዋርካ ሲያርፍ 😭😭
19/10/2025

😭የሀገር ዋርካ ሲያርፍ 😭😭

🔥 ሻንጉል ሚዲያ  🔥M***i Abu Fahmi
19/10/2025

🔥 ሻንጉል ሚዲያ 🔥
M***i Abu Fahmi

እንኳን ብር ከዚህ በፊትም የደም መስዋትነት ከፍያለሁ ለቀጣይም እከፍላለሁ :- ክቡር አቶ አጠይብ አጄሊ°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°መንጌ ቤላሻንጉል የእግር ኳስ ክለብ የ...
19/10/2025

እንኳን ብር ከዚህ በፊትም የደም መስዋትነት ከፍያለሁ ለቀጣይም እከፍላለሁ :- ክቡር አቶ አጠይብ አጄሊ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
መንጌ ቤላሻንጉል የእግር ኳስ ክለብ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለ3 ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል::

ለክለቡም ሁሉም የማህበረሰብ አካላት ባለሀብቶች ድጋፍ አድርገዋል። ክቡር አቶ አጠይብ አጄሊም ለክለቡ 100,000 ብር ድጋፍ አድርገዋል

ዛሬም ነገም ለክለቡ ማንኛዉም መስዋትነትን ለመክፍል ዝግጁ እንደሆኑ የተናገሩት ክብር አቶ አጠይብ አጄሊ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ላሳየዉ ድጋፍ አመሰግነዋል

ሻንጉል ሚዲያ መንጌ

Address

Asosa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሻንጉል ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share