Mandura Post

Mandura Post Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mandura Post, Media/News Company, Asosa.

05/10/2025

Beautiful Ethiopian city Gonder

05/10/2025
05/10/2025
31/12/2024

Benishangul nuna gobignut, ethiopia like�

31/12/2024


#ቡና

✍️ የቡና ተጠቃሚዎች ከቡና ጋር የተያያዙ ጠቃሚ ወይም ጎጂ ነገሮች ስለምኖራቸው በአጽንዖት አስቦበት ላያዉቁ ይችላሉ።
✍️ ያም ሆኖ ግን ቡና በታሪክ ስወሳ በዓልም የጤና ድርጅት (WHO) በ1991 ካንሰር ማምጣት ከምችሉት ነገሮች ሥር ከመጠቃለል አልፎ በ2016 ካንሰር ጋር እንደማይያያዝና እንደዉም ጠቃሚ ነው እስክ መባል የደረሰ ታሪክ እንዳለው ብዙ ተጽፎለታል።

✍️ ቡና ጠቃሚ ነው ስባል ከአሁን በኋላ ለሁሉም ሰው በሓኪም ተዕዛዝ ይሰጥ ለማለት ሳይሆን ቀድመዉኑ ለሚጠቀሙትና ፣ እንዲቀንሱ ወይም እንዲያቆሙ ለተነገራቸው የግንዛቤ ማስጨበጫ ለምስጠት ያህል ነው፣

✍️ ቡና ጠጥተን በ40 ደቂቃ ዉስጥ ካፌይን የሚባል ኬሚካል ወደ ደማችን ይገባል። በሰዉንት ዉስጥ ካፌይን በአማካይ ከአንድ ሰዓት ተኩል እስከ አራት ሰዓት ተኩል ይሰራል ተብሎ ይጠበቃል።
✍️ ሆኖም ግን አንዳንድ መድሓኒቶችና እርግዝና የካፌይን ሥራ በሰዉነታችን ለረጅም ሰዓታት እንዲቆይ ሊያረጉ ይችላሉ። በተቃራኑ ሲጋር ማጨስ ቶሎ ከሰዉነት እንዲጠፋ እንደሚያርግ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

👉 በቀን ዉስጥ በዓማካይ ከ2 እስከ 5 ሲኒ መጠጣት በቂ ልሆን ይችላል።
👉 ነገር ግን ከቡና ይገኛሉ የተባሉትን ጠቃሚ ነገሮችን ለማግኘት ከዬትኛዉም ዓይነት ቡና ከ2-3 ሲኒ መጠጣት በቂ እንደ ሆኔ ጥናቶች ያመላክታሉ።

🤔 ለመሆኑ በሳይንስና ጥናት የተረጋገጡት ከቡና የሚገኙ ጥቅሞች ዬትኞቹ ናችዉ ?

በቀጣይ አብረን የምናየው ይሆናል ፤ መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ

https://t.me/familymedicine_1


https://www.instagram.com/familymedicine_hakim/profilecard/?igsh=MTN0bm45NWVic25paA==

Fayyaa Keenyaaf ለጤናችን Juhliad Lebenu Lebenu

Address

Asosa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mandura Post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share