LETI BULTI

LETI BULTI Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from LETI BULTI, Benishangul gumuz, Asosa.

''Advanced training for a strong life''
2013E.C

ኢዮብ 23
8“ዳሩ ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ፣ በዚያ የለም፤
ወደ ምዕራብም ብሄድ፣ እርሱን አላገኘውም፤
9በሰሜን እየሠራ ሳለ አላየውም፤
ወደ ደቡብ በሚዞርበት ጊዜ ደብዛው አይገኝም።
10ግን እኔ የምሄድበትን መንገድ ያውቃል፤
ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ።

Malachi 4 አማ - ሚልክያስ2: ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላ...
15/09/2025

Malachi 4 አማ - ሚልክያስ
2: ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።

Bright era🤸🏽‍♀️✌️

ስህተት ሊኖር ቢችልም በተቻለ መጠን የዛሬ ውሳኔዎቻችን ነገ የማንቀይራቸው ይሁኑ።ከውሳኔ በፊት በሁሉም አቅጣጫ ነገሮችን እንይ!5/13/2017 E.CD   M   Y
10/09/2025

ስህተት ሊኖር ቢችልም በተቻለ መጠን የዛሬ ውሳኔዎቻችን ነገ የማንቀይራቸው ይሁኑ።
ከውሳኔ በፊት በሁሉም አቅጣጫ ነገሮችን እንይ!

5/13/2017 E.C
D M Y

የእግዚአብሔርን Presence ለለመደ ሰው ምድረበዳም ገነትም አንድ ናቸው!ⓁⒺⓉⒾ. Ⓑ
09/09/2025

የእግዚአብሔርን Presence ለለመደ ሰው ምድረበዳም ገነትም አንድ ናቸው!
ⓁⒺⓉⒾ. Ⓑ

07/09/2025

Brother የተዘጋ በር ሁሉ ዝግ አይደለም ገፋ አድርገው!

 #አንበሳ-ይመቸኛል
06/09/2025

#አንበሳ-ይመቸኛል

05/09/2025

ኢሳይያስ 27
3: እኔ እግዚአብሔር ጠባቂው ነኝ፤ ሁልጊዜ አጠጣዋለሁ፤ ማንም እንዳይጐዳው በሌሊትና በቀን እጠብቀዋለሁ።

05/09/2025

Isaiah 26 አማ - ኢሳይያስ
10: ለኃጢአተኛ ሞገስ ቢደረግለት ጽድቅን አይማርም፤ በቅኖች ምድር ክፉን ነገር ያደርጋል፥ የእግዚአብሔርንም ግርማ አያይም።

You can also follow on Instagram to see more.
29/06/2025

You can also follow on Instagram to see more.

28/06/2025

ኢየሱስ ሲናገር ንፋስም ዝናብም እሳትም ጆሮ አለው ይሰማል

04/06/2025

''ከቃልህ ጋር አትቃረን ምንጊዜም እንደ እግዚሃብሔር ከቃልህ ጋር ሁን''
Leti Bulti Dhuguma

19/04/2025

“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
— ሮሜ 8፥34

15/04/2025

“የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥4

Address

Benishangul Gumuz
Asosa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when LETI BULTI posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to LETI BULTI:

Share