
13/09/2024
በምስሉ ላይ የምታዩት ዉብ እና ማራኪ ተራራ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ በሚገኘዉ ዕጩ ብሔራዊ ፓርክ ዉስጥ የሚገኘኘዉ እሽሞሎ ተራራ ነዉ ። በእዚህ ዉብ ተራራ ዉስጥ በርካታ የዱር እንስሳት ይገኛሉ።
ደሞ ለየት የማያደርገው የትዉልድ ስፍራዬ ነዉ ። ኑ አብሬን በቱሪዝም ሀገራችን እናሳድግ !
Viva Sitanur Abduselam