Assosa Evangelical council

Assosa Evangelical council Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Assosa Evangelical council, TV Channel, Assosa, Asosa.


የወንጌል አማኞች የጋራ ድምጽ።
John 17:22-21 ዮሐንስ 17:20-21:
“ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ። ። ☝️

02/08/2026

የዛሬ ሐምሌ 26 የአጥቢያችሁ የትምህርት ሪዕስ ምን ነበር?
ለአንድነታችን ቃል እንከፋፈል።

የመቃብር ሥፍራ ለሁሉም ዕኩል ማዘጋጀት የዜግነት ጉዳይ ነዉ።
30/07/2026

የመቃብር ሥፍራ ለሁሉም ዕኩል ማዘጋጀት የዜግነት ጉዳይ ነዉ።

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

30/07/2026

ድንቅ መልዕክት

  #የኢራቁ ጠቅላይ ሚኒስትር በስደት የሚገኙ ክርስቲያኖች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቀረቡኢራቅ — የኢራቁ ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ፋሊህ አል ዛይዲ በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢራቃውያን ክርስ...
19/07/2026


#የኢራቁ ጠቅላይ ሚኒስትር በስደት የሚገኙ ክርስቲያኖች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቀረቡ

ኢራቅ — የኢራቁ ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ፋሊህ አል ዛይዲ በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢራቃውያን ክርስቲያኖች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ይፋዊ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዜጎች ወደ አገራቸው መመለስ ለደህንነታቸው ቅድሚያ የሚሰጠው ትልቅ ብሔራዊ ጉዳይ መሆኑን ገልጸው፣ የአገሪቱን ታሪካዊ የክርስትና ቅርስና መገኘት እንደገና ለመገንባት መንግስታቸው አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢራቅ ከሚገኙት የከለዳውያን ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ፖል 3ኛ ጋር ባደረጉት ውይይት፤ ከአገሪቱ ተሰደው ለወጡና አሁን ወደ አገራቸው ለሚመለሱ ክርስቲያኖች መንግስት እስከ 1 ሚሊዮን ለሚደርሱ ዜጎች የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቀዋል።

ኢራቅ የሃይማኖት፣ የብሔር እና የባህል ብዝሃነት ባለቤት መሆኗን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ፋሊህ፤ የሀገሪቱ ክርስቲያኖች በታሪክም ሆነ በአሁኑ ወቅት የኢራቅ ወሳኝ አካል መሆናቸውንና ለአገሪቱ የወደፊት ጉዞም ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑን አስገንዝበዋል። በመሆኑም ክርስቲያን ስራ ፈጣሪዎች፣ ባለሀብቶችና የዲያስፖራ አባላት በአገሪቱ መልሶ ግንባታ፣ በጤና እንዲሁም በትምህርት ዘርፎች በስፋት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል።

የቤተ ክርስቲያኗ ፓትሪያርክ የቀረበውን ጥሪ ያደነቁ ሲሆን፣ የተላለፈው መልዕክት ወደ ኢራቅ ለሚመለሱ ክርስቲያኖች ትልቅ የመተማመኛ ዋስትና እንደሚሆን ገልጸዋል። በሌላ በኩል የሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ማቲ ሸሪፍ በበኩላቸው ጥሪውን በማድነቅ "ክርስትና በትክክለኛ ታሪካዊ ቦታው ላይ እውቅና አግኝቷል" ሲሉ አወድሰዋል። ይሁን እንጂ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን መልካም ፈቃደኝነት እና ግብዣ ብቻ በቂ እንደማይሆንና ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበት ዝግጅት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ ኒውስ
ዮናታን ዳዊት (ለኢቫንጀሊካል ሚዲያ ኔትወርክ)

Evangelical Tv
https://www.youtube.com/
call+251 91 192 9018

ዛሬ ሐምሌ 12 በየአጥቢያችሁ የተማራችሁት ሪዕስ ምን ነበር? ቃል እንካፈል።
19/07/2026

ዛሬ ሐምሌ 12 በየአጥቢያችሁ የተማራችሁት ሪዕስ ምን ነበር? ቃል እንካፈል።

ምን ታስባላችሁ? የሪቫይቫል ሪሃብ በዉስጣቹ አለ? #አሶሳ ላይ እዉነተኛ የቤተ ክርስቲያን ተሃድሶ እና መንፈሳዊ መነቃቃት/revival እንዲሆን እንደየ ቤተ ዕምነቶችም ሆነ እንደ አማኝ ምን ...
13/07/2026

ምን ታስባላችሁ? የሪቫይቫል ሪሃብ በዉስጣቹ አለ?
#አሶሳ ላይ እዉነተኛ የቤተ ክርስቲያን ተሃድሶ እና መንፈሳዊ መነቃቃት/revival እንዲሆን እንደየ ቤተ ዕምነቶችም ሆነ እንደ አማኝ ምን ይጠበቅብናል?
የአንድ ቸርች ወይም አጥቢያ ጉዳይ ሳይሆን በአጠቃላይ የአካሉ ነዉና የሁላችንም መነሳሳትና ተሳትፎን ስለሚጠይቅ የአንድ ቸርች ብቻዋን መሮጥ ተጽዕኖዉ የተገደበ ይሆናል። ስለዚህ ሀሳባችሁን አጋሩን።

የአሶሳ ቅዱሳን ዛሬ በየቤተ ክርስቲያናችሁ የተማራችሁት  #ሪዕስ ምን ነበር?🙏
12/07/2026

የአሶሳ ቅዱሳን ዛሬ በየቤተ ክርስቲያናችሁ የተማራችሁት #ሪዕስ ምን ነበር?🙏

የአሶሳ አቢያተ ክርስቲያናት ኳየር ዘማሪዎች በአሶሳ ስቴድዬም።ቅዱሳን ባርኳቸዉ እስቲ  ።ዮሐንስ 17:20-21: “ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስ...
11/07/2026

የአሶሳ አቢያተ ክርስቲያናት ኳየር ዘማሪዎች በአሶሳ ስቴድዬም።ቅዱሳን ባርኳቸዉ እስቲ ።

ዮሐንስ 17:20-21: “ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።

''እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።” ዮሐ 13:35
11/07/2026

''እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።” ዮሐ 13:35

Address

Assosa
Asosa
ASSOSAGOSPELBELIVERSFELLOWSHIPCOUNCIL

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Assosa Evangelical council posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category