05/04/2026
ሰመራ — የነገዋ የብልጽግና ተምሳሌት፣ በየቀኑ የምታድግና የምትገነባ የሁላችንም ኩራት!
ይህች ታዳጊ ከተማ የዘመናዊነት ልብስ እንድትለብስ፣ ጥንካሬና ውበት ደግሞ መሰረቷ እንዲሆን 'ጋብላይቱ' ቀንና ሌሊት እየሰራ ይገኛል።"
"እኛ የከተማዋን ግንባታ የሚያፋጥኑ፣ ጥራታቸው የተመሰከረላቸው ባለ 15 እና ባለ 20 ብሎኬቶችን በቀን እስከ አመስት ሺ በማምረት ለሰመራ እድገት ጉልበት እየሆንን ነው።
የከተማችን መንገዶችና ግቢዎች ደግሞ በውበት እንዲያሸበርቁ፣ በተለያዩ ቀለማትና ቅርጾች የተሰሩ የቴራዞን ንጣፎችን በቀን እስከ ስድስት መቶ ካሬ አቅርበንላችኋል።
ጋብላይቱ የግንባታ ግብአት አምራች ድርጅት!
እኛ ምርት ብቻ አንሸጥም፤ የሰመራን ነገ በፅኑ መሰረት ላይ እንገነባለን።"
አድራሻ፦ ሰመራ - ኢድ ሶላት ሜዳ
ስልክ፦ 09 21 11 71 48
ጋብላይቱ — ለታዳጊዋ ሰመራ፣ የጥራት አሻራ!