Afaransis Press

Afaransis Press Let's Support Each Other To be Strong. 💪

Abdulfetah Ibnu Mohammed   Doolat akah Qoklam xagem hinnay tu edde xageyyo hinnay Leeda missoynak  Gexsooy hadafal yemee...
10/07/2025

Abdulfetah Ibnu Mohammed Doolat akah Qoklam xagem hinnay tu edde xageyyo hinnay Leeda missoynak Gexsooy hadafal yemeenemi ♥️

Yexegen mari reedak obaaaha reedamah Qoklah sada num hinna

✍️ Ahmed Gulub Salih 🙏🥰

Afar Regional Health Bureau ❗️
12/05/2025

Afar Regional Health Bureau ❗️

የሚመለከተው አካል እንዲያውቅ ድምፅ እንድትሆንልን በአክብሮት እጠይቃለሁ :: 🎤

ሰላም ጤና ይስጥልኝ, እኔ በአፋር ክልል ስር ከሚገኙ ሆስፒታሎች አንዱ የሆነውን አብአላ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተቀጥሬ መስራት ከጀመርኩኝ 4 አመት ሆኖኛል ::

የጤና ባለሙያዎች ወቅታዊ ቅሬታ አስመልክቶ ትላንት 8 May, 2025 በአፋር ክልል ዱብቲ ጄኔራል ሆስፒታል ስራተኞች ስራ የማቆም አድማ አሰምተዋል።

ይሄን ተከትሎ የአፋር ክልል ጤና ቢሮው ሀላፊ
በክልሉ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች እና ሆስፒታሎች በፀጥታ ኋይሎች ቁጥጥር እንዲደረግበት ቀጭን ትዕዛዝ በማስተላለፍ ጤና ባለሙያዎቹ ለህይወታቸው በመስጋት እጅግ ከባድ ስነልቦናዊ ችግር ተጋርጦባቸዋል ::

በህጋዊ መንገድ የተጠየቀው መሰረታዊ ጥያቄዎች መስመር እንዲሰጥ እና ወደለየለት ግጭት እንዲያመራ እያደረገ ይገኛል❗️❗️

የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ በአግባቡ ተስተናግዶ መፍትሔ ከማበጀት ይልቅ በአፈሙዝ ማፈን መሞከር የሰፊውን ህዝብ ህይወት ላይ እንደመፍረድ ይቆጠራል 👌

12/05/2025

Afar Regional Health Bureau 😡

Afar Regional Health Bureau 😥
10/05/2025

Afar Regional Health Bureau 😥

08/05/2025

በአፋር ክልል Dubti General Hospital ስራተኞች ስራ የማቆም አድማ አሰምተዋል ⚔️
በተመሳሳይ መልኩ ቀጣይ ቀናቶች ውስጥ የአመራር ብልሹ አሰራር እና ምዝበራ ያማረራቸውን Afar Regional Health Bureau ስራተኞች ስራ የማቆም አድማ እንደሚያደርጉ ጭምጭምታዎች እየወጣ ይገኛል :: ይበቃል ❗️ ይብቃ❗️

Ministry of Health,Ethiopia
Office of the Prime Minister-Ethiopia
Finfinne Press
Ethiopian Human Rights Commission

Husu Negn  wz Ali Japan ❤
17/04/2025

Husu Negn wz Ali Japan ❤

Address

Dubti
Awash
DUBTI

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afaransis Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afaransis Press:

Share

Category