ኡመት ሚዲያ UMMET MEDIA

  • Home
  • ኡመት ሚዲያ UMMET MEDIA

ኡመት ሚዲያ UMMET MEDIA ለኡመትናይ መሊቅ ንበራትዋ ፈይነት የግዞን ሉክትቻ ኢቀርቡቡ?

04/07/2025
10/04/2022
10/04/2022
10/04/2022
05/04/2022

አትዮጵያ በአለም ዋንጫ ላይ ተወካይ አግኝታለች... ❤️🇪🇹

በአፍሪካ ዋንጫው ምርጥ የዳኛነት ብቃትን ያሳየው አትዮጵያዊው በአምላክ ተሰማ ኳታር ለመታዘጋጀው የ 2022 አለም ዋንጫ ላይም ይሳተፋል።🇪🇹[ሊግ ስፖርት]

05/04/2022
03/04/2022

ስንቶች እየተመኙት ያላገኙትን እድል አገኘን። ወዳጆቻችን ቀብር ውስጥ ክንዳቸውን ተንተርሰዋል። እኛ ግን ይኸው አለን።ረመዳንን ደርሰን 2 ቀን ፆምን። ተራዊህም ሰገድን። ይህ መታደል ነውና አመስግኑ። የአላህ ችሮታ ነውና ተደሰቱ። ከዚህስ በላይ መታደል አለን? “አልሀምዱሊላህ” በሉ። በደስታ እንግዳችሁን አክብሩ። ክብሩን ጠብቃችሁ አስተናግዱት። ይሄ እንግዳ ጀነታችሁ ነው። ከእሳት መድህናችሁ ነው። ሽልማታችሁ ነው። ምሽጋችሁ ነው። ጋሻችሁ ነው። ያደረግንለትን አቀባበል ነገ አላህ ፊት የሚመሰክረው እንግዳችን ከኛ ጋር በእንግድነት የሚቆየው ጥቂት ቀናትን ነውና ሐቁን ጠብቁለት።

ምስል:- የተራዊህ ሰላት በተቅዋ መስጂድ

📌 T.me/ahmedin99

03/04/2022

ዛሬ ረመዳን ሁለተኛው ቀን በሰለም ተጠናቋል አለህ በሰለም አስጀምሮ በሰለም ከሚያጠነቁት ያድርገን

እንኳን ተከበረውና ለተቀደሰው የረመዳን ወር አደረሳችሁ ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቼ
03/04/2022

እንኳን ተከበረውና ለተቀደሰው የረመዳን ወር አደረሳችሁ ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቼ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኡመት ሚዲያ UMMET MEDIA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኡመት ሚዲያ UMMET MEDIA:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share