Ab/kef WORLD 24 News

Ab/kef WORLD 24 News ሼር አድርገው

23/03/2025
ፊቼ ጫምባላላ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል እየደረሰ ነው፣፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥የዘንድሮው የፍቼ ጫምባላላ በዓል መጋቢት  18ና 19 2017 ዓ/ም በዉብቱዋ ሀዋሳ ከተማ በታላቁ ጉዱማ...
23/03/2025

ፊቼ ጫምባላላ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል እየደረሰ ነው፣፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
የዘንድሮው የፍቼ ጫምባላላ በዓል መጋቢት 18ና 19 2017 ዓ/ም በዉብቱዋ ሀዋሳ ከተማ በታላቁ ጉዱማሌ በቄጣላና በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ይከበራል ፡፡ የዘንድሮውን በዓል ልዩ የሚያደርገው ፍቼ ጫምባላላ ከማይዳሰሱ ቅርሰ አንዱ ሆኖ በዓለም ቅርስነት በዩኔስኮ የተመዘገበበትን አስረኛ ዓመት በማስመልከት በታላቅ ድምቀት ለማክበር ዝግጂት እየተደረገ ይገኛል:: በመሆኑም መጋቢት 19/2017 ዓ/ም በታላቁ ጉዱማሌ የሚከበረው የጫምባላላ በዓል ትዕይንት በቦታው ተገኝታችሁ እንዲትታደሙ ሁላችሁም ተጋብዛችሀል::
ይህን ደማቅ ማራክ ውብ አስደማም ባህላዊ ትዕይንቶች እንዳያመልጦት መጋቢት 18ና19 2017 ዓ/ም ሲዳማ ሀዋሳ አይቀርም::
ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ

15/03/2025
t.me/akb_sportይህ አጠቃላይ ስፖርታዊ መረጃዎችን በፍጥነትየምያገኙበት akbsport ነው፡፡🤾የሀገር ውስጥ ዜናዎች🤾የአውሮፖ ሊግ መረጃዎች🤾ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናውች🤾ጨዋታውችን ከየ...
10/02/2025

t.me/akb_sport
ይህ አጠቃላይ ስፖርታዊ መረጃዎችን በፍጥነት
የምያገኙበት akbsport ነው፡፡

🤾የሀገር ውስጥ ዜናዎች
🤾የአውሮፖ ሊግ መረጃዎች
🤾ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናውች
🤾ጨዋታውችን ከየስተደሞቹ በቀጥታ
🤾የተጫዋቾች የህወይት ታርኮች
🎤ለማስታወቅያ ስራ 0932687680 አናግሩን

ክብር ስፖንሰርROYAL TUTORIAL AGENCYሮያል አስጠኝ አገናኝ ኤጀንሲአድራሻ :-ሀዋሳ,ሻሼመነ,ጩኮ እና አለታ ወንዶ
09/01/2024

ክብር ስፖንሰር

ROYAL TUTORIAL AGENCY
ሮያል አስጠኝ አገናኝ ኤጀንሲ
አድራሻ :-ሀዋሳ,ሻሼመነ,ጩኮ እና አለታ ወንዶ

መልካም ምሳ❤❤❤🙏🙏🙏
04/12/2023

መልካም ምሳ❤❤❤🙏🙏🙏

Ethiopian Athletic team the world
20/08/2023

Ethiopian Athletic team the world

20/08/2023

The emblem of our freedom☔☔☔
🙏we are sidama🇪🇹

27/07/2023

ዘና ፈታ በሉ👇

18/09/2022

አየር ሃይል‼️
አየር ሀይል ከለሊቱ 6ሰዓት ገደማ 6" ቦታዎች ላይ የተጠና የድሮን ድብደባ አድርጓል።
✅ በመሳሪያ ዲፖዎች፣በምሽጎች እና በተሰበሰቡቡ ታጣቂዎች ላይ
⚡ አክሱም
⚡ ዋጃ
⚡ጥሙጋ
⚡መቀሌ
⚡ አድግራት
⚡ አድዋ እና ኮረም ላይ በተለይ አድግራት ላይ በተበሰቡ የህዉሀት ታጣቂና አመራሮች ላይ ሙሉ በሙሉ የድምሰሳ ስራ ሰርቷል።
✅ህወሃት ከተለያዩ ግንባሮች እየቀነሰ ወደ አክሱም ሰራዊት ሲያስጠጋ አድሯል።
✅የእግረኛ እና የሜካናይዝድ ጦር ውጊያ ከትናንት በስትያ ጀምሮ ለጊዜው ፀጥ ብሏ

30/08/2022

ወልዲያ መያዙን ተወውና እየማረኩልህ ነው‼️🙏
አይበገሬው የጦሩ ገበሬ ሸህ ሀሰን ከረሙ የሚመራው የወሎ ፋኖ ከወርቄ ታጣቂ ጋር በመሆን ልዩ ገድል ሰርቷል ዛሬ!!
የድል ዜና ብዬ የምዘግበው ዘገባ የለም፣መዘናጋት የለም። ድጋፍ ያስፈልጋል።

Address

Ethiopian
Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ab/kef WORLD 24 News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ab/kef WORLD 24 News:

Share