Tegu Ye Enatu lij

Tegu Ye Enatu lij Never give up💪💪💪

12/03/2024
" የ114 ተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል " - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር በመውጫ ፈተና ላይ ኩረጃና ሌሎች የፈተና ስነምግባር ጥሰት የፈጸሙ 114 ተፈታኞችን ውጤት ሙሉ በሙሉ...
11/03/2024

" የ114 ተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር በመውጫ ፈተና ላይ ኩረጃና ሌሎች የፈተና ስነምግባር ጥሰት የፈጸሙ 114 ተፈታኞችን ውጤት ሙሉ በሙሉ እንደሰረዘ አሳወቀ።

በመውጫ ፈተና ፦
- ሞባይል ስልክ ይዞ መግባት፣
- መኮረጅና የተለያዩ የፈተና ስነምግባር ጥሰት የፈጸሙ 114 ተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ መሠረዙን የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል።

የፈተና ስነምግባር ጥሰት የፈጸሙት 114 ተፈታኞች ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ መሠረዙንና የሚወሰዱ ተጨማሪ እርምጃዎች በቀጣይ ይገለጻል ብሏል።

ከየካቲት 6-11/2016 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የመንግስት ተቋማት በተሰጠው ሁለተኛ ዙር የመውጫ ፈተና 119, 145 ተፈታኞች መፈተናቸው ይታወሳል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ የተነሳው የእሳት አደጋ በሰው ላይ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ውሏል‼️ 🗣የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽንበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...
11/03/2024

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ የተነሳው የእሳት አደጋ በሰው ላይ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ውሏል‼️

🗣የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት የእሳት አደጋ ደርሷል። አደጋው ሲቀሰቀስ ከህንጻው ያልወጡ አራት ተማሪዎች የነበሩ ሲሆን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ተማሪዎቹ ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው መውጣት መቻላቸው ተነግሯል፡፡

በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ ዩኒቨርስቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚ ፉክልቲ በተለምዶ ኤፍቢ ግቢ በተማሪዎች ማደሪያ ህንጻ ላይ ማለዳ 2:30 አደጋው መነሳቱ እና የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሉን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል።

የእሳት አደጋዉን ለመቆጣጠር አራት የአደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪና ሁለት አምቡላንስ ከ32 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጋር የተሰማራ ሲሆን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች በአደረጉት ርብርብ እሳቱን በፍጥነት መቆጣጠር መቻሉን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቭዥን ተናግረዋል፡፡በአደጋዉ በሰዉ ላይ ምንም ጉዳት አልደረሰም። የአደጋው መንስኤ ፖሊስ እያጣራ መሆኑን አቶ ንጋቱ ጨምረው ተናግረዋል።

ተመስገን 🙏መንቃት በጣም ደስ ይላል ዛሬን ማየት አዲስ ቀን መመልከት አዲስ እድል ማግኘት ዛሬን የሰጠንን አምላካችንን እስኪ ከልብ እናመስግነው ! በቀናችን እንጠቀምበት የሚገባውን እናድርግ ...
10/03/2024

ተመስገን 🙏

መንቃት በጣም ደስ ይላል ዛሬን ማየት አዲስ ቀን መመልከት አዲስ እድል ማግኘት ዛሬን የሰጠንን አምላካችንን እስኪ ከልብ እናመስግነው ! በቀናችን እንጠቀምበት የሚገባውን እናድርግ !

የተባረከ ሰንበት ይሁንልን 🙏

ኢትዮጵያ የዓለም ዋንጫ ብታዘጋጅ.... ከTikTok የተዋስኩት 😂
24/01/2024

ኢትዮጵያ የዓለም ዋንጫ ብታዘጋጅ....
ከTikTok የተዋስኩት 😂

09/01/2024

Merry Christmas 🎄🎄🎄🎄🎄🎄
07/01/2024

Merry Christmas 🎄🎄🎄🎄🎄🎄

❤❤❤
30/12/2023

❤❤❤

Address

Awassa

Telephone

+251945195540

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tegu Ye Enatu lij posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tegu Ye Enatu lij:

Share