ASKO EVENT and Promotion

ASKO EVENT and Promotion Yesterday is history tomorrow is a mystry TODAY IS A GIFT! Let's make every moment unforgettable. Event planer, organizer and promotor

Hirut Begashaw  ምርጥ ተስፋ የተጣለባት ሴት ተዋናይ 💥💥 ብርቱ ታታሪ ለዓላማዋ ቆራጥ ብዙ የለፋች ብዙ ክብር የሚገባት ለበርካቶች ምሳሌ የምትሆን ጀግኒት ይገባታል🙏❤🙏 The stag...
30/10/2025

Hirut Begashaw ምርጥ ተስፋ የተጣለባት ሴት ተዋናይ 💥
💥 ብርቱ ታታሪ ለዓላማዋ ቆራጥ ብዙ የለፋች ብዙ ክብር የሚገባት ለበርካቶች ምሳሌ የምትሆን ጀግኒት ይገባታል🙏❤🙏

The stage is set for Ethiopia’s biggest night in film — GUMMA IS BACK! 🎬✨
On November 1, we come together to honor excellence, creativity, and the brightest talents shaping our movie industry.
Let the celebration begin! 🌟

✅International Clinical Laboratories ICL New Vacancy 1.CSC Supervisor➲Medical Laboratory Science2.Specimen Collection Te...
20/10/2025

✅International Clinical Laboratories ICL New Vacancy
1.CSC Supervisor
➲Medical Laboratory Science

2.Specimen Collection Technician
➲Medical Laboratory Technologist

3 Receptionist/clerk
➲health Science and Accounting

For full job description visit 👉
https://oromiajobs.com/profile/icl45

ሀዋሲያንስ እንኳን ደስ አላችሁ  #ሴሳ (ሳሮን)     አርቲስት ሆና ታጭታለች፡፡ ሴሳ እንኳን ደስ አለሽ ዘታ ገና ታሪክ ትሠራለህ፡፡ The stage is set for Ethiopia’s big...
20/10/2025

ሀዋሲያንስ እንኳን ደስ አላችሁ #ሴሳ (ሳሮን) አርቲስት ሆና ታጭታለች፡፡
ሴሳ እንኳን ደስ አለሽ
ዘታ ገና ታሪክ ትሠራለህ፡፡
The stage is set for Ethiopia’s biggest night in film — GUMMA IS BACK! 🎬✨
On November 1, we come together to honor excellence, creativity, and the brightest talents shaping our movie industry.
Let the celebration begin! 🌟

Tariku Mekonnen Zetarian

10/10/2025
እንጆሪ   ቅዳሜ እና  #እሁድ ከሙሉ ባንድ ጋር ታላላቅ አርቲስቶችን ወደ ወላይታ ጋብዘናቸዋል በፍቅር ዜማዎቹ እና በሰርግ ዜማዎቹ ታላላቆች ጎጆ ቀልሰዋል ወልደው ከብደዋል የ 90ዎቹ እንቁ ...
26/08/2025

እንጆሪ ቅዳሜ እና #እሁድ
ከሙሉ ባንድ ጋር ታላላቅ አርቲስቶችን ወደ ወላይታ ጋብዘናቸዋል በፍቅር ዜማዎቹ እና በሰርግ ዜማዎቹ ታላላቆች ጎጆ ቀልሰዋል ወልደው ከብደዋል የ 90ዎቹ እንቁ አርቲስት Wolaita S**o እንጆሪ ሆቴል ይገኛል

💐ፀ ጋ ዬ እ ሸ ቱ እና 💐አ ለ ማ የ ሁ ዛ ሳ
እንዲሁም በፋና ላምሮት እጅግ ተወዳጅ ድምፃዊ

🌼 የአብ ስራ

🌼 በትግርኛ ነጠላ ዜማ ሊያስደምመን /Birehanu/

🌼 በነጠላ ዜማዋ የምትታወቅ ድምፃይት /kuri/

🌼DJ - SOLIYANA
🎙️በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ሙዚቃን በማጫት ተወዳጇን እንስት ዲጄ 🎙️DJ SOLIYANA 🎙️

🎻🏚️ በአዲስ መልክ ደረጃውን ጠብቆ ተውቦ የተጠናቀቀውን 🎑 VIP ROOMS ለክቡራን ወዳጅ ቤተሰብ ደንበኞቻችን በይፋ ክፍት እናደርጋለን 🎻🏚️

Beautiful hospitality
Unobtrusive music - DJ
Safe and secure
Clean accommodation
Ample parking
Safe transportation

𝗘𝗡𝗝𝗢𝗥𝗬 𝗛𝗢𝗧𝗘𝗟 𝗔𝗡𝗗 𝗡𝗜𝗚𝗛𝗧 𝗖𝗟𝗨𝗕 / Wolaita S**o

Since 1983 Historic

🧰 ይሸለሙ 🧰
👇

#ሼር እና ከፀጋዬ ዘማዎች ልብ የሚያሞቅ ሶስት ስንኝ በመፃፍ የእለቱ ድንቅ ተመራጭ ተጋባዥ ይሁኑ
እንጆሪ ቁርጥ እና ምሽት መዝናኛ Lounge ወ/ሶዶ

H.E.   honored at the UN Food Systems Summit +4 (UNFSS+4) High Level Convening ****************************************I...
26/07/2025

H.E. honored at the UN Food Systems Summit +4 (UNFSS+4) High Level Convening
****************************************
In a keynote address that combined personal tribute and bold vision, former Ethiopian Prime Minister and current AGRA Board Chair, H.E. Hailemariam Dessalegn today, July 26, 2025, called on African leaders and global partners to scale up regenerative school meals as a transformative tool to advance Agenda 2063 and secure a just, nourished, and resilient future for the continent.

Addressing the UN Food Systems Summit +4 (UNFSS+4) High-Level Convening on “Nourishing the Future through Regenerative School Meals” in Addis Ababa, H.E. Hailemariam opened with a deeply personal acknowledgement to H.E. Roman Tesfaye, former First Lady of Ethiopia. “Now, before I go any further,” he said, “allow me to offer a very personal note of thanks to Her Excellency Roman Tesfaye, the former First Lady of Ethiopia and the mother of our three wonderful children, for showing me the profound significance of school meal programs, and for her unwavering dedication to supporting remote and underserved communities.”

“Her Excellency Roman boldly championed school meals in Ethiopia when few others recognized their full potential. She pioneered programs that reached thousands of children in Addis Ababa, making her, in many ways, a mother to more than 27,000 children whose lives have been touched by her deep commitment to nourishment, education, and dignity,” he highlighted. He added that, through the Hailemariam & Roman Foundation, she continues to support ten primary schools in South Omo—one of Ethiopia’s most underserved pastoral regions. The program provides daily meals that not only nourish students and reduce dropout rates but also create income opportunities for mothers and strengthen local food systems—proving that a single school meal can drive transformative change across entire communities.

H.E. Hailemariam’s address made clear that school meals are no longer just an education or nutrition issue—they are now central to Africa’s sustainable development strategy. “Let’s be clear,” he said. “Regenerative school meals are among the most cost-effective and scalable ways to build sustainable, inclusive, and climate-resilient food systems. They feed minds, empower farmers, and heal the land—all at once.”

“Our vision is bold but achievable: a continent where every child is nourished, every farmer is empowered, and no one is left behind,” he affirmed, underscoring that school meals are not only a social good, but a powerful driver for Africa’s future.

While celebrating progress—65 million children across Africa now benefit from school meal programs—he underscored the urgency of reaching the remaining 23 million children who still attend school hungry. “This is not just a statistic—it is a moral wake-up call and a development opportunity we must seize.”

Across the continent, governments are showing leadership in scaling up school meal programs. “Ethiopia stands out with a nationwide program that now reaches over 10 million children. Kenya has achieved a major milestone by ensuring that school meals in all public primary schools are 100% government funded. In Ghana, the School meal Programme serves approximately 1.7 million children and employs more than 34,000 caterers, most of them women” he noted.

Recognizing school meals as essential to achieving Agenda 2063, H.E. Hailemariam called for stronger multi-sectoral coordination, greater domestic investment, and the integration of smallholder farmers—particularly women and youth—into school meal supply chains.

🎉   to H.E. Hailemariam Desalegn Boshe! 🇪🇹  a joyful and blessed birthday to former Prime Minister Hailemariam Desalegn—...
19/07/2025

🎉 to H.E. Hailemariam Desalegn Boshe! 🇪🇹

a joyful and blessed birthday to former Prime Minister Hailemariam Desalegn—a dedicated leader and statesman who served Ethiopia with vision, integrity, and humility. Your contributions to peace, democracy, and sustainable development continue to inspire many at home and beyond.

May this new year bring you continued good health, happiness, and success in all your endeavors. 🙏🏾🎂🎈

04/07/2025




«እባክህ እሱን ሙዚቃ ቀይረው»ከአዲስ አበባ 200ኪሜ ያህል ርቄ በከተማው ካለ ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ እየተጓዝኩ ነው። የታክሲ ተሳፋሪዎች እኔን ጨምሮ በራሳችን የሀሳብ ምህዋር ውስጥ ነን። በመ...
03/07/2025

«እባክህ እሱን ሙዚቃ ቀይረው»

ከአዲስ አበባ 200ኪሜ ያህል ርቄ በከተማው ካለ ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ እየተጓዝኩ ነው። የታክሲ ተሳፋሪዎች እኔን ጨምሮ በራሳችን የሀሳብ ምህዋር ውስጥ ነን። በመሀል ግን የማልጠብቀውን ነገር የፈጠረ አንድ ክስተት ገጠመኝ። ሹፌሩ በከፈተው ሬዲዮ በኩል የአንዷለም ጎሳ "ማሬ Maarre" የተሰኘ ሙዚቃ ተላለፈ።

ይህን ጊዜ ከሹፌሩ ኋላ ያለች እንስት «እባክህ እሱን ሙዚቃ ቀይረው» አለች። ጋቢና የነበረች ሌላ ሴት ዞር ብላ "ኡፍ ምን ላርግሽ ልለው ስል" አለቻት። ሹፌሩ ዘወር ብሎ "እንዴ ምነው ይሄን ያህል" አለ ያልጠበኩት ነገር የተፈፀመው እዚህ ጋር ነው። ሁሉም የታክሲው ተሳፋሪ በሚባል መልኩ «ቀይረው ቀይረው ቀይረው አለችህ አይደል እንዴ» ሲል ጮኀበት።ሹፌሩ ፍፁም ግራ በመጋባት እና ድንጋጤ በተሞላው ሁኔታ ጣቢያውን ቀየረው።

ካጠገቤ የተቀመጠው ጎልማሳ "እውነታቸውን ነው ባክህ ሙዚቃውን በሰሙ ቁጥር የሚፈጠርባቸው ምስል ይረብሻቸዋል። ቀነኒ መስዋዕት ሆና ወጣች እንጂ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ! እንደው ግን ለትንሽ ጊዜ እንኳ ከማግለል ይልቅ ጉዳዩን የሚያረሳሳ አጀንዳ ፈጥሮ እሱን ከእስር በመፍታት መሸለም ነበረባቸው? በሌላ ሀገር እኮ አንድ ሰለብሪቲ እንዲህ አይነት ነገሮች ላይ ተጠርጣሪ እንኳ ከሆነ ከብዙ ነገሮች ይገለላል። እኛ ሀገር ፍትህ ምን ያህል ብትቀል ነው እንዲህ የወረድነው?ቆይ እሺ መውጣቱንስ ወጣ እንበል የትኛው መድረክ ላይ ሊዘፍን ነው? ለማን?" አለኝ።

በጣም ገረመኝ።

መጨረሻችን ሲደርስ ሁላችንም ወረድን። እኔ ወደ ሹፌሩ ተጠግቼ "እኔ የምልህ እንደው ምንም ነገር ሳታውቅ ቀርተህ ነው ያንን ምላሽ የሰጠኀው አልኩት። ጠቃጠቆ ስልኩን እያሳየኝ የመለሰው መልስ ፈገግ እያልኩ እንድራመድ አደረገኝ «እኔ ምን አውቄ ብለህ ይቺን ስልክ ከያዝኩኝ ሁለት አመቴ መረጃ ከየት ላግኝ ብለህ ነው ይኀው ሬዲዮ ላይ ተጥጄ ነው የምውለው እናንተ የምትሉትን የዘገበ ጣቢያ ግን አንድም የለም" አለኝ።

ያ ሌላ - ይሄ ሌላ ይሉሀል እንዲህ አይነቱ ነው።

በብዙ ሴቶች ዘንድ "ቶሎ ወስኜ ትቼው ባልሄድ ኖሮ የኔም እጣ ፈንታ የሚሆነው ይህ ነበር" ያስባለው የሰሞኑ ጉዳይ በዚህ መጠን በሁሉም ዘንድ ተፅዕኖ መፍጠሩ የሚያስደንቅ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በእርግጥም በሴቶች ላይ የሚደርስ በደል የማብቂያው ቀን ይመጣል!!!

ፍትህ የሰቆቃ ህይወት ለሚመሩ ሴቶች!


ሰላማችሁ ይብዛ!!!

መልዕክቱን በድምፅ ለመስማት ➴
https://vm.tiktok.com/ZMS4xUMen/

(ፀሀፊ ፦ ኪዳ የገጠር ልጅ_ቅዱስ)

ዜና ልደት  | ሀገራችንን በዓለም መድረክ ከፍ ያደረገችው የ2025 የዓለም 2ኛዋ፣ የአፍሪካ 1ኛዋ ቆንጆ ሀሴት ደረጄ ዛሬ ልደቷ ነው እንኳን ተወለድሽ በሏት!
12/06/2025

ዜና ልደት
| ሀገራችንን በዓለም መድረክ ከፍ ያደረገችው የ2025 የዓለም 2ኛዋ፣ የአፍሪካ 1ኛዋ ቆንጆ ሀሴት ደረጄ ዛሬ ልደቷ ነው እንኳን ተወለድሽ በሏት!

 #በቁንጅና ውድድር ኢትዮጵያ በአለም 2ኛ ወጥታ አሸነፈች👏👏👏  🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀሴት ደረጀ አድማሱ፣ ለኛ አንደኛ ነሽ!በዓለም ትልቁ በሚባለው መድረክ እና በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ህዝብ በተከታተለው፣...
31/05/2025

#በቁንጅና ውድድር ኢትዮጵያ በአለም 2ኛ ወጥታ አሸነፈች
👏👏👏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀሴት ደረጀ አድማሱ፣ ለኛ አንደኛ ነሽ!

በዓለም ትልቁ በሚባለው መድረክ እና በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ህዝብ በተከታተለው፣ በህንድ ሀገር ከጥቂት ሰአት በፊት በተጠናቀቀው የ72ኛው የዓለም የቁንጅና ውድድር፣

ኢትዮጵያ ታላቅ ስኬት አስመዝግባለች። ❤

ከ108 ሀገሮች ከተወጣጡ ቆነጃጅት ጋር በተካሄደው ውድድር፣ ሀሴት ደረጀ አድማሱ በሚገርም እና በሚያስደንቅ መልኩ ደርሳ ደርሳ መጨረሻ ላይ ከሁለት ተወዳዳሪዎች ጋር ቀረች - ሀሴት እና የታይላንዷ ተወካይ ኦፓል ሱቻታ።

በመጨረሻ፣ የ2025 የዓለም የቁንጅና ውድድርን ታይላንዳዊቷ ኦፓል ሱቻታ ስታሸንፍ፣

ኢትዮጵያዊቷ ልጃችን ሀሴት ደግሞ ከ108 ተወዳዳሪዎች 2ኛ በመውጣት የኢትዮጵያን ስም በትልቁ መድረክ እንዲነሳ አድርጋለች።

Miss World 2025: -

1ኛ ኦፓል ሱቻታ ቹአንግስሪ (ታይላንድ) 🇹🇭

2ኛ ሀሴት ደረጀ አድማሱ (ኢትዮጵያ) 🇪🇹

3ኛ ማያ ክላጅዳ (ፖላንድ) 🇵🇱

በመሆን ጨርሰዋል።

ኢትዮጵያ በልጇ ሀሴት ኩራት ይገባታል::

እንኳን ደስ ያለን
እንኳን ደስ ያለች ሀሴታችን::

Address

Debub Iz
Awassa
767

Telephone

+251917513153

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ASKO EVENT and Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ASKO EVENT and Promotion:

Share