Ethiopia Hawasa Sidama ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ

Ethiopia Hawasa Sidama ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ የሲዳማ ህዝብ የመብት ጥያቀና ባህልና ቋንቋ ለማስተዋወቅ።
Sidaamu daga Qoossonsanna Budenke Dagate leellishate hajora fannoonni qoolaati.

TO struggle Sidama`s peoples right and Toshow culture of SIDAAMA people.

06/08/2025

በሀዋሳ ከተማ ኮልደር ሠጀመር የነበረበት ቱሩፋት ፤ አሮገ መናሀርያ እና ፕያሳ ሆኖ ሳሌ ዳር ዳሩ ብቻ የምሰራው ወጭ ቁጠባ መሆኑ ነው😭?

06/08/2025

Hawasa gashihuno shoomihuno kolidere mereeri quchumira hanafa hasiissanna qacce calla loosanno wole katamma mereeronsa loosidhe biifisidhino.

06/08/2025

Hawasi quchumu gashshooti quvhchuma shollishino..
Akkalu manariyinni sidamu yuneene geeshsha noo doogo shumate bowaynenni disayissanno😭

03/07/2025

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርት ለገበያ ታውላለች፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
*******************************

ኢትዮጵያ በመጪው መስከረም ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዝ ለገበያ እንደምታቀርብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አብስርዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሲስጡ ኢትዮጵያ ጋዝን ለገበያ ለማቅረብ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን ተናግረዋል።

"የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከእረፍት ስትመለሱ ኢትዮጵያ የጋዝ ምርቷን ለገበያ ታቀርባለች" ሲሉ ነው ተገለጹት።

03/07/2025

ለድምፃዊ አንዷለም ጎሳ ባለበት

ፍቅረኛህ ሟቿ ቀነኒ በተደጋጋሚ የአንተ ጥቃት ሰለባ እንደነበረች የሚያሳዩ አዳዲስ የፎቶ ማስረጃወች እየወጡ ነው

አቃቢ ህግ አንተን ነፃ ቢልህም ለቀነኒ እውነተኛ ፍትህ እስኪገኝ ድረስ ግን ከህሊና ፀፀትና ከኢትዮጵያ ህዝብ ሀዘን አታመልጥም

ሟቿ ቀነኒ እጅግ ዘግናኝ ጥቃት ታደርስባት እንደነበር የፎቶ ማስረጃወቹ ብቻ ለይግባኝ በቂ ሰነዶች ናቸው

ሟች ቀነኒ ራሷን አጠፋች ብለን ብናስብ እንኳ የፎቶ ማስረጃወቹ የሚያመለክቱት የሞቷ ምክንያት አንተ እንደሆንክ ነው !

03/07/2025

📌ግልፅ የሆነ የህግና በቂ ማብራሪያ የመስጠት ክፍተት የታየበት፤ጋዜጠኞችን ያላጠገበው በ"ጨርሻለሁ"የተዘጋው ጋዜጣዊ መግለጫ

| የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ ያስተላለፈባቸውን ተጠባቂ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን አካላት ሲሠጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ከደቂቃዎች በፊት ክቡር ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ መጨረሻ ላይ "ጨርሻለሁ" ባሉት መሠረት ተጠናቋል።

ጋዜጠኛውን ያላጠገበ፣ለስፖርት ቤተሠቡ በተለይ ውሳኔው ላረፈባቸው አካላት አጥጋቢ ምላሽ የሠጠ የማይመስለው መግለጫ ከጋዜጠኞች ለቀረበው ጥያቄ ፕሬዝዳንቱ ያልተብራራና የህግ ክፍተት በግልፅ የተስተዋለበት አሁንም ጉዳዩ በቀጣይም ማወዛገቡንና የተዳፈነ እሳት ሆኖ እንደሚቀጥል በጠቆመ፣ ሁሉንም ባላረካ በተለይ የወላይታ ዲቻና የሲዳማ ቡናን የኢትዮጵያ ዋንጫን በተመለከተ ግልፅ ያለ የህግ ማብራሪያ ባልተሠማበት መልኩ ተጠባቂው መግለጫ ተጠናቋል።

ክቡር ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ በመግለጫው ከሠጧቸው ምላሾች የተመረጡትን ከዚህ በታች አስቀምጠናል።

📌"ፊፋ መሄድ መብታቸው ነው፤ ይሄንን ህግ ጥሠው ነው ወደ 20 ያሳደጉት ካለ መልስ እንሠጣለን"

📌"ወደ 20 ክለብ ለምን አደገ ከተባለ ወደ ፊፋ መሄድ ይቻላል፤ፊፋ ምክረ ሃሳብ ይሠጣል እንጂ ይሄን ቁጥር አድርጉ የሚል አስገዳጅ ህግ የለውም"

📌"በፕሪሚየር ሊጉ መሳተፍ አልፈልግም ያለ ክለብ ካለ ደግሜ ነው የምነግርህ መውጣት ይችላል"

📌""መብቴን አስከብራለሁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ በድሎኛል ካለ ወደ Governing Body ወደ መንግስት አካል መውሠድ ይችላል"

📌"ብሄራዊ ፌዴሬሽኑ በአንድ ግለሠብ ላይ የደሞዝ ጣሪያ መጣል አይችልም፤ የደሞዝ ጣሪያ መከታተል ይችላል"

📌"ገንዘብ ካልመለሱ ህጉ ተግባራዊ ይሆናል፤ የወጣ ህግ ተግባራዊ ይሆናል"

✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል)

03/07/2025

የሲዳማን ህዝብ ከነሙሉ ማዕረጉ የሸጡ የቦርድ አባላት በህግ እንድጠየቁ ርብርብ እናደርጋለን።

ቶሎ የሰጣችሁንትን መሬትም ገንዘብም መልሱ ዋንጫው ግን የህዝብ ስለሆነ አንመልሰውም።
03/07/2025

ቶሎ የሰጣችሁንትን መሬትም ገንዘብም መልሱ ዋንጫው ግን የህዝብ ስለሆነ አንመልሰውም።

03/07/2025

ይህ ሴራ በሙስና ወንጀል የምጠረጠሩ የሲዳማ ባለስልጣናት ህዝብን በማጋጨት አጀንዳቸው ለማቃለል ነው። በቅርቡ በዝርዝር እንመለሳለን ።ሲዳማ ትልቅ ህዝብ በመሆኑ በማንም ወያላ አታሰድቡ።

27/05/2025

ከተማ አስተዳደር ደካማ መሆኑን የምጠቁሙ ነገሮች አንዱና ዋነኛው ባዶ የታጠሩ ቦታዎች በብዛት መኖራቸው በዋናኔት ይገልጻሉ

27/05/2025

በሀዋሳ ከተማ ውስጥ ቤት ካላቸው ቦታዎች በላይ ባዶ የታጠረ ምንም ያልተሰራበት ይበዛል

የሲዳማ ህዝብ ምን ያህል እንደተናቀ የምያሳየው ማስረጃ 11 አመት በላይ የፈጄ ይህ ህንጻ እና የውሀ ሽታ ሆኖ የቀሬ ሻፌታ እንድሁም የወረዳዎች አስተዳደር ህንጻዎች በ3 አመት ይጠናቀቃሉ ተብ...
22/03/2025

የሲዳማ ህዝብ ምን ያህል እንደተናቀ የምያሳየው ማስረጃ 11 አመት በላይ የፈጄ ይህ ህንጻ እና የውሀ ሽታ ሆኖ የቀሬ ሻፌታ እንድሁም የወረዳዎች አስተዳደር ህንጻዎች በ3 አመት ይጠናቀቃሉ ተብለው ጭራሹኑ የት እንደገቡ የማይታወቁ ህንጻዎች ምስክር ናቸው።

Address

Hawassa
Awassa
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Hawasa Sidama ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopia Hawasa Sidama ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ:

Share