Yosef

Yosef ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ከሲኦል እሳት ያድናል።መዳን በሌላ በማንም የለም።

06/05/2024
እንኳን አደረሳቹ/አደረሰንመልካም የጌታችን የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል እንዲሆንላቹ እመኝላቿለሁኝ።
05/05/2024

እንኳን አደረሳቹ/አደረሰን
መልካም የጌታችን የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል እንዲሆንላቹ እመኝላቿለሁኝ።

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ መታሰብያ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን።በዓሉ የሰላ፣የፍቅር፣የአንድነት፣የመተሳሰብ፣ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዛውን ሐጥያታች...
03/05/2024

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ መታሰብያ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን።
በዓሉ የሰላ፣የፍቅር፣የአንድነት፣የመተሳሰብ፣ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዛውን ሐጥያታችንን በደሙ አጥቦ ይቅር እንዳለን እኛም የበደሉንን ይቅር የምንልበት፣የደስታ፣በዓል እንዲሆንላቹ እመኛለው።

ቀን 04/08/2016 ዓ.ምበሲዳማ ክልል ቱላ ክፍለ ከተማ የነበረን የወንጌል ስርጭት ግዜ ጌታ ረድቶን ወንጌልን በኃይልና በስልጣን ሰብከናል ጌታም ከእኛ ጋር ነበር።
13/04/2024

ቀን 04/08/2016 ዓ.ም
በሲዳማ ክልል ቱላ ክፍለ ከተማ የነበረን የወንጌል ስርጭት ግዜ ጌታ ረድቶን ወንጌልን በኃይልና በስልጣን ሰብከናል ጌታም ከእኛ ጋር ነበር።

08/02/2024

ልጸልይላቹ አሜን ብላቹ ውሰዱ።
ለዘካርያስ ድንገት ባልጠበቀው መልኩ የጸሎቱን
መልስ መልአኩ ገብርኤል ይዞለት እንደ መጣ የጸሎታቹን መልስ የልመናቹን መልስ ሳይዘገይ ይመለስላቹ በጌታ በኢየሱስ ስም።

01/02/2024

አሜን እያላቹ ውሰዱ ልጸልይላቹ።
የስራ በር፣የክብር በር፣የትዳር በር፣
የአገልግሎት በር፣የከፍታ በር፣የሞገስ በር
የስኬት በር፣ከፊታቹ ተከፈተላቹ በጌታ በኢየሱስ ስም።

26/01/2024

አሜን እያላቹ ውሰዱ ልጸልይላቹ።
ርኖቦት በረከት፣ርኖቦት ከፍታ
ርኖቦት ስኬት፣ርኖቦት ክብር
ያግኛቹ በጌታ በኢየሱስ ስም።

19/01/2024

አሜን ለሚል ልጸልይ
ትርፋቹ እንጂ
ኪሳራቹ አይወራም
በጌታ በኢየሱስ ስም።

16/01/2024

እግዚአብሔር ስለ እናንተ
ይዋጋል።

Address

Awassa

Telephone

+251929779302

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yosef posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yosef:

Share

Category