Sina Film Production

  • Home
  • Sina Film Production

Sina Film Production ፊልም,ዶክመንተሪ ፊልም,ሙዚቃዎች ,ሠርግ,ልደት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ይደዉሉ ያሉበት መተን እንሠራለን ይደውሉልን 0986838282

28/01/2025
  wedding    #0986838282 🙏🙏🙏🙏
23/01/2025

wedding
#
0986838282 🙏🙏🙏🙏

እኛን ምርጫቹ ስላረጋቹ እናመሰግናለን  🙏🙏🙏
23/01/2025

እኛን ምርጫቹ ስላረጋቹ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

እንኳን ለዚህ አበቃችሁ መልካም ጋብቻ የኔ ምርጦች 🙏🙏🙏🙏
23/01/2025

እንኳን ለዚህ አበቃችሁ መልካም ጋብቻ የኔ ምርጦች 🙏🙏🙏🙏

Our Wedding celebration!!💯💯❤️♥️💙💙💛💛
05/08/2024

Our Wedding celebration!!💯💯❤️♥️💙💙💛💛

Beteley melku metenal !!!🤩🤩
05/08/2024

Beteley melku metenal !!!🤩🤩

ከአርባ በላይ የአማርኛ ፊልሞች ላይ የተወነው ተዋናይ  ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) በድንገተኛ ህመም ዛሬ ጠዋት አርፏል ። ተዋናዩ  ካባለቤቱ የፊልም ተዋናይት ቃልኪዳን ጥበቡ ጋር  ከተለያየ በኋላ...
11/12/2022

ከአርባ በላይ የአማርኛ ፊልሞች ላይ የተወነው ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) በድንገተኛ ህመም ዛሬ ጠዋት አርፏል ።

ተዋናዩ ካባለቤቱ የፊልም ተዋናይት
ቃልኪዳን ጥበቡ ጋር ከተለያየ በኋላ ድብርት ተደጋግሞ ያጠቃው እንደነበር ፊደል ፖስት ከቅርብ ወዳጆቹ ሰምቷል።

ዕድሜው በሰላሳዎቹ አጋማሽ የሚገኘው ተዋናይ ታሪኩ ተውልዶ ያደገው ተክለ ሐይማኖት አካባቢ ሲሆን የአንድ ልጅም አባት ነው።

በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝናን አና በብዙዎች ተወዳጅነትን ያተረፈ ተዋናይ ነው። በጉዳዬ ፊልም ላይ ደግሞ በድርሰት ፣ በዳይሬክተርነት እንዲሁም በትወና ተሳትፎበታል።

ከተወነባቸው ፊልሞች መካከል :- 300ሺ፣ የፍቅር ABCD ፣ ብላቴና፣ ቦሌ ማነቂያ ፣ እንደ ባል እና ሚስት ፣ ኢንጂነሮቹ ፣ እርቅ ይሁን ፣ ኢዮሪካ ፣ ጉዳዬ ፣ ሀገርሽ ሀገሬ ፣ ሕይወቴ ፣ ህይወት እና ሳቅ ፣ ከባድ ሚዛን ፣ ፍቅር እና ፌስቡክ ፣ ከቃል በላይ፣ላውንድሪ ቦይ ፣ ኮከባችን ፣ ማርትሬዛ ፣ ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣ ሞኙ የአራዳ ልጅ ፣ ትዳርን ፍለጋ ፣ አንድ ሁለት ፣ ብር ርርር ፣ ወደው አይሰርቁ፣ ወፌ ቆመች፣ ወንድሜ ያዕቆብ ፣ እንደ ቀልድ ፣ ወቶ አደር፣ አባት ሀገር፣ የሞግዚቷ ልጆች፣ ይዋጣልን ፣ ዋሻው፣ ወሬ ነጋሪ ፣ ወጣት በ97 ተጠቃሽ ናቸዉ።

ለአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅና አድናቂዎች መፅናናትን ይመኛል።

Address


Telephone

+251934727030

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sina Film Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sina Film Production:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share