08/10/2025
ወጣት ዶ/ር ደራራ ቢዲሶ ቦሮጄ በአሜሪካ ሀገር ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል።
ዶ.ር ዳራራ እኤአ 2011በአሜሪካ የሃይስኩል ዲፕሎማ በ4.0 ነጥብ በማጠናቀቅ ከአጠቃላይ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ ነበር።
ከዚያም ቀጥሎ በዓለም ታወቂ ከሆነው ከሐርቫርድ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ድግርውን በ4.0 በማስመዝገብ መመረቅ የቻለ ወጣትም ነው። እኤአ 2015 የህክምና ዶክትሬት ድግሪውን ከተክሳስ ሳውዝ ዌስት ሜድካል ዩኒቨርስቲ በላቀ ውጤት መመረቅ ችሏል።
ዶ.ር ዳራራ በአሜሪካን ሀገር በዩኒቨርስቲ መምህርነት ያገለገሉ ሲሆን 2025 ጀምሮ በአሜሪካን ሀገር ተንቀሳቃሽ በሆነውና በአለም ታላቁ የባህር ኃይል ሜዲካል ኮርፕ ሳይካትሪስት ሀኪም በመሆን ሕይወቱ እስክያልፍ ድረስ ሲያገለግል ነበር።
ዶ/ር ዳራራ ቦሮጄ ቫንደርቢልት ዩኒቨርሲቲ ስራ ላይ ባለበት ወቅት ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች
ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል። የገዳዮቹን ማንነት ፖሊስ ምርመራው እያካሄደ ይገኛል።
በዚህ ጊዜ ለቤተሰብ የቀብር ማስፈፀሚያ የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ እየተደረገ ስለሆነ እርሶም ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥር ቀርቧል። ከስር በተቀመጠው የGofund Me አድርሻ በመክፈት ይለግሱ።
https://www.gofundme.com/f/support-for-dr-darara-borodges-funeral-costs?attribution_id=sl:2d7bcdaf-6a46-4c8a-95e9-456f45fe6877&lang=en_US&ts=1759764417&utm_campaign=fp_sharesheet&utm_content=amp13_t1-amp17_td&utm_medium=customer&utm_source=copy_link